አሳዛኝ ዜና: የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የተሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች ባንዲራውን በመልበሳቸው ምክንያት በህወሓት እየተደፈሩ ነው።
የትግራይ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ከመቀሌ ሬድዮ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ የሴት አትሌቶቹ በተጋሩ አሰልጣኞቻቸው ፆታዊ ጥቃት እንደሚደርስባቸው መረጃ እንዳላቸውና በትግራይ ባህል መሰረት ጉዳዩን ከሕግ ይልቅ በባህላዊ መንገድ መፍትሄ እንዲያገኝ ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
Last edited by Fiyameta on 17 Jul 2024, 01:56, edited 2 times in total.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9841
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
ጉድ መጣ የፈራነው ደረሰ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
TPLF thugs are gang raping Tigray's female athletes because the women represent Ethiopia when running at international marathons and distance races. Why don't they just invoke Article 39 and secede from Ethiopia instead of taking out their anger and frustrations on the poor Tigrayan women?

Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
May God save and protect Tigray's female athletes

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9841
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
ክልላችን ትግራይ ሴቶች እና ታዳጊ ልጃገረዶች ሊኖሩባት የማይችሉ የሲዖል አብነት ሆናለች። ሲዖልን መጎብኘት የሚፈልግ የውጪ ሀገር ሰው ካጋጠማችሁ ወደ ትግራይ ሂድ በሉት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
በኮፐንሀገን ግማሽ ማራቶን ላይ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌት ድል ማስመዝገቧን ተከትሎ የህውሀት ካድሬ የህውሀትን ባንዲራ ልታለብሳት ብትሞክርም "ወዲያ አርጊው!" ብላ የኢትዮጵያን ባንዲራን ለብሳ ህወሓቶችን አሳፈረቻቸው። በአትሌቶቹ ላይ ቂም የቋጠሩ የህወሓት ካድሬዎች በትግራይ በሴቶቹ ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች እየፈፀሙ ይገኛሉ።
Please wait, video is loading...
Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
It is very hard to be an Ethiopian in Chigray. The TPLF don't tolerate it.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9841
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
ህወሓቶች ኢትዮጵያዊነታችንን እንድንክድ ማስፈራሪያ እና ዛቻ እያደረሱብን ነው። ሴቶቻችንን እየደፈሩ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: አሳዛኝ ዜና: የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የተሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች ባንዲራውን በመልበሳቸው ምክንያት በህወሓት እየተደፈሩ ነው።
ትግራይን ለመገንጠል የትግራይ ሴቶችን መድፈር ለምን አስፈለገ?