Please wait, video is loading...
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12906
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
በአዳነች አቤቤ የተከፈለ ካድሬ
ወይ ይህች አዳነች አቤቤ ሁሉን እየከፈለች ስለ ራሷ ሙገሳ ታሰራጫለች።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12906
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: በአዳነች አቤቤ የተከፈለ ካድሬ
Educator,
update yourself, that mindset is now out of date.
The current mindset is
በዬት አድርጌ ለአጨብጭብ አባካችዉ፣ ዕድሉ ይገኝልኝ ይሁን ወይ አሁን ነዉ፣ ከፈለክ ሆረስን ጠይቀዉ እዚህ ላይ ጥርጥር ካለህ።

ለዚህ አለማጨብጨብ እኮ በሽታ ነዉ፣ ሌላ ምንም ነገር ልሆን አይችልም። ወደ ሐክም ቤት ህድ፣ ጥርጣሬ ከለህ።
ለዚህ አለማጨብጨብ እኮ በሽታ ነዉ፣ ሌላ ምንም ነገር ልሆን አይችልም። ወደ ሐክም ቤት ህድ፣ ጥርጣሬ ከለህ።
Re: በአዳነች አቤቤ የተከፈለ ካድሬ
DDT,DefendTheTruth wrote: ↑07 Jul 2024, 16:20Educator,
ለዚህ አለማጨብጨብ እኮ በሽታ ነዉ፣ ሌላ ምንም ነገር ልሆን አይችልም። ወደ ሐክም ቤት ህድ፣ ጥርጣሬ ከለህ።
መቼም የእኔን ስም ሳትጠቅስ ቀኑ አያልቅልህም ! እስቲ ዘመን የሰጠው ቅል ነህና ስለ ቀጭቃጭነትና ብረት ስራ ጉራጌን ለማስተማር ይዳዳህ! አንተ ከብት! ዘራቸውን አጥፍተህ ጎጃም ደጋ ዳሞት ያሻገርካቸው ጋፋቶች አፈር አቅልጠው ብረት የሰሩ ጠቢባን ዝርያ መሆኔን ረሳሃው? የታላቁ አጼ ቴዎድሮስ ጋፋት የተባለውን መድፍ ደወል (ቀይ አፈር) አቅልጠው እንደ ሰሩለት ታሪክ አንብብ ። አንተ ሳትፈጠር ይህን ሁሉ ቤትና አሁን ደሞ ፎቅ የሚሰራብ ብረታብረት የመጀመሪያዎቹ የብረታ ብረት ፋፍሪካ በማቆም የኢትዮጵያ ጀርባ አጥንት የሆኑት ጉራጌዎችን ሰለ ብረት ስራ አስተምራቸው እስቲ! አንት ዘመነኛ እረኛ! እነዚህ ምታያቸው ቀጭቃጮች ከማንም ፋንዲያ ነጻ አውጪ ተባይ ያገር መዥገር በላይ የጀግና ጀኛዎቼ ናቸው ። ገና ምን አይተህ!!! አንተን መሰል እረኛ ቄሮ አደብ ሲገዛ ይህቺን አገር ጃፓን እናደርጋታለን ! ስለዚህ እንዳሽህ ስሜን አንሳው! ፎሌ ረግጠህ ረግጠህ ጉራጌነትን ትማራለህ ሳትወድ በግድ !!!