Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

በአዳነች አቤቤ የተከፈለ ካድሬ

Post by DefendTheTruth » 07 Jul 2024, 15:27

ወይ ይህች አዳነች አቤቤ ሁሉን እየከፈለች ስለ ራሷ ሙገሳ ታሰራጫለች።
Please wait, video is loading...



DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በአዳነች አቤቤ የተከፈለ ካድሬ

Post by DefendTheTruth » 07 Jul 2024, 16:06

Educator,

update yourself, that mindset is now out of date.

The current mindset is
በዬት አድርጌ ለአጨብጭብ አባካችዉ፣ ዕድሉ ይገኝልኝ ይሁን ወይ አሁን ነዉ፣ ከፈለክ ሆረስን ጠይቀዉ እዚህ ላይ ጥርጥር ካለህ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በአዳነች አቤቤ የተከፈለ ካድሬ

Post by DefendTheTruth » 07 Jul 2024, 16:20

Educator,

ለዚህ አለማጨብጨብ እኮ በሽታ ነዉ፣ ሌላ ምንም ነገር ልሆን አይችልም። ወደ ሐክም ቤት ህድ፣ ጥርጣሬ ከለህ።


Horus
Senior Member+
Posts: 40294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአዳነች አቤቤ የተከፈለ ካድሬ

Post by Horus » 07 Jul 2024, 16:58

DefendTheTruth wrote:
07 Jul 2024, 16:20
Educator,

ለዚህ አለማጨብጨብ እኮ በሽታ ነዉ፣ ሌላ ምንም ነገር ልሆን አይችልም። ወደ ሐክም ቤት ህድ፣ ጥርጣሬ ከለህ።

DDT,
መቼም የእኔን ስም ሳትጠቅስ ቀኑ አያልቅልህም ! እስቲ ዘመን የሰጠው ቅል ነህና ስለ ቀጭቃጭነትና ብረት ስራ ጉራጌን ለማስተማር ይዳዳህ! አንተ ከብት! ዘራቸውን አጥፍተህ ጎጃም ደጋ ዳሞት ያሻገርካቸው ጋፋቶች አፈር አቅልጠው ብረት የሰሩ ጠቢባን ዝርያ መሆኔን ረሳሃው? የታላቁ አጼ ቴዎድሮስ ጋፋት የተባለውን መድፍ ደወል (ቀይ አፈር) አቅልጠው እንደ ሰሩለት ታሪክ አንብብ ። አንተ ሳትፈጠር ይህን ሁሉ ቤትና አሁን ደሞ ፎቅ የሚሰራብ ብረታብረት የመጀመሪያዎቹ የብረታ ብረት ፋፍሪካ በማቆም የኢትዮጵያ ጀርባ አጥንት የሆኑት ጉራጌዎችን ሰለ ብረት ስራ አስተምራቸው እስቲ! አንት ዘመነኛ እረኛ! እነዚህ ምታያቸው ቀጭቃጮች ከማንም ፋንዲያ ነጻ አውጪ ተባይ ያገር መዥገር በላይ የጀግና ጀኛዎቼ ናቸው ። ገና ምን አይተህ!!! አንተን መሰል እረኛ ቄሮ አደብ ሲገዛ ይህቺን አገር ጃፓን እናደርጋታለን ! ስለዚህ እንዳሽህ ስሜን አንሳው! ፎሌ ረግጠህ ረግጠህ ጉራጌነትን ትማራለህ ሳትወድ በግድ !!
!

Horus
Senior Member+
Posts: 40294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአዳነች አቤቤ የተከፈለ ካድሬ

Post by Horus » 07 Jul 2024, 17:02


Horus
Senior Member+
Posts: 40294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአዳነች አቤቤ የተከፈለ ካድሬ

Post by Horus » 07 Jul 2024, 17:11


Horus
Senior Member+
Posts: 40294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአዳነች አቤቤ የተከፈለ ካድሬ

Post by Horus » 07 Jul 2024, 17:19


Post Reply