Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Horus » 02 Jul 2024, 13:39

የዛሬይቱ ኢትዮጵያ የ1520ዎቹ አገራችን አይደለችም። 17 አመታት በፈጀው የኦቶማን ኢምፓየር ፕሮክሲ የግራኝ ወረራ ግራኝ የተሸነፈው በመጀመሪያው የባደቄ (የሞጆ) ወንዝ ጦርነት ብቻ ነው። ያሸነፉትም ቀስተኞቹ አመያዎች ናቸው ። ከዚያ በኋላ የብርቱካን (የፖርቹጋል) ክርስቲያን ጦር እርዳታ እስከ መጣ ድረስ ግራኝ ቤተ ክርስቲያን እና በጻሕፍቷን አቃጥሎ ለ1000 አመታት ያከማቸችውን የወርቅ መስቀሎች ከመላ ኢትዮጵያ ለ17 አመት ዘረፈ ። ታሪክ በውል እንደ ዘገበው ልብነ ድንግል እጅግ ደካማ ንጉስ ነበር።

ዛሬ ቱርክ በተመሳሳይ በመላ አፍሪካ ተስፋፍታ አዲሱን ኦቶማን ኢምፓየር ለመገምባት አምርራ እየሰራች ነው ። ባፍሪካ ውስጥ ሱማሊያ የተባልቸው ፍርስራሽ አገር የቱርክ ቅኝ ግዛት ነች ቢባል ማጋነን አይሆንም ። ቱርክ የፖለቲካ ጥቅም የላትም ። የቱርክ አላማ ሃብትና ሃብት ብቻ ነው ። ይህን ለማሳካት የምትጠቀመው ደሞ ፖለቲካ ወይም ዲፕሎማሲ አይደለም፣ የጦር ኃይል ነው ።

አሁን ላይ ባፍሪካ ቀንድ ተፋጠው ያሉት የአረብ ኤምሬቶች ባንድ በኩልና ቱርክና ቀጥር በሌላ በኩል ነው። ቱርክ የሶማሊያን ወደቦች ይዛ የኢትዮጵያን ንግድ መቆጣጠር ነው አላማዋ። ኢምሬት የበርበራ ወደብ ይዘው ከወዲሁ 30% የኢትዮጵያ ንግድ ተቆጣጥረዋል ። ኢምሬት ኢትዮጵያ በነሱ ላይ ጥገኛ እንድትሆን ነው የሚፈልጉት ። ቱርክ በነሱ ላይ ጥገኛ እንድንሆን ነው የሚፈልጉት ።

በእኔ እምነት ኢትዮጵያ የባህር ኃይል እንዳይኖራት ከሚፈልጉት አገሮች ቁጥር አንዷ ቱርክ ነች ። አቢይም ሆነ አጽቀ ስላሴ በምንም አይነት ቱርክን ማመን፣ የቱርክን ምክር መስማት የለባቸውም።

ሶማሌላንድ በውድም ሆነ በግድ ፤ በኢትዮጵያ ታወቀችም አልታወቀች ነጻ አገር መሆኑዋ ሳይታለም የተፈታ ነው ። ዞሮ ዞሮ ቱርክም ከሱማሌላንድ ሬፑብሊክ ጋር ውል ፈጥራ የነሱን ባህር ለመቆጣጠር መሥራቷ አይቀሬ ነው ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ፍኖተ ተግባር መሆን ያለበት የሚከተለው ነው ።

እሺ ካሉ ከቱርክ ጋር የባህር ኃይላችንን በመገንባቱ ፓርትነር ሆነው የሶማሌላንንም ነጻነት እንዲደግፉ ማድረግ ። ይህ ለ4ቱም አገሮች ሶማሊያ፣ ሶማሌላ አገር፣ ኢትዮጵያና ቱርክ ዊን ዊን ፖሊሲ ነው ። በዚህ የማይመቻት አረብ ኢሚሬት ቢሆንም ኢሚሬት ወታደራዊ ኃይል የላቸውም ፤ እንዲያም ከቱርክ ጋርም ያላቸው ዝምድና በጣም እያደገ ስለሆነ የኢምሬት ትቅምም ማስገባት ይቻላል።

ይህ ካልሆነና አቢይና አጽቀ ስላሴ በቱርክ ተታልለው ከሱማሌላንድ ውል ወደ ኋላ ካፈገፈጉ ኢትዮጵያ ወደ ፊት በፍጹም የባህር ኃይል አይኖራትም ፣ ቤዝ አይኖራትም። ሶማሌላንድ የጦር ቤዝ የሰጠችን በአንድና አንድ ጥቅም ብቻ ነው ፤ የአገርነት እውቅና ለማግኘት ።

ስለሆነም ቱርኮች ኤም ኦ ዩውን እንዲዘገይ ፣ እንዲደናቀፍና ፣ እንዲከስም ካደረጉ ሶማሌላንድ አንድም በኢትዮጵያ ያላት እምነት ያከትማል ፤ ሌላም አዲስ አገር እውቅና ከሰጣት በኋላ በፍጹም የጦር ቤዝ ለኢትዮጵያ አትሰጥም ! ስለዚህ እነአጽቀ ስላሴ ከፍተኛ በቱርክ የመታለል አደጋ ላይ ይገኛሉ።

ይልቁንም ኢትዮጵያ በጀመረችው ድፍረት ቀጥላበት የሶማሌላንድ ውልን ባስቸኳይ መፈረምና ከዚያ በኋላ የዲፕሎማሲ ጨዋታ ማጧጧፍ ነው ያለባት ። ለምን ቢባል ...

ነገ ኢትዮጵያ በሉዋያ ጦር ሰፈር ብታቆም ቱርክ የመታደር ኃይል አምጥቶ መላ ሱማሌን የመጠበቅ አላማም ፍላጎትም የለውም ። ዞሮ ዞሮ ከአል ሻባብና አይሲስ ጋር የማያባራ ጦርነት ውስጥ እንደ ሚገባ ስለሚያውቅና ደሞም ከኢትዮጵያ ጋር ተቆራርጦ ባፍሪካም ያለውን ተጽኖ ማጣት ስለማይፈልግ ቱርክ በጭራሽ የራሱን ቬትናም ባፍሪካ ቀንድ እንዲኖረው አይፈልግም ። የቱርክ ፍላጎት ገንዘብ ነው።፣

የኢትዮጵያ እድል ግን አሁን ክሪቲካል ነጥብ ላይ ይገኛል።

(ስለ ታይፕ ግድፈት ይቅርታ)
Last edited by Horus on 02 Jul 2024, 14:08, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Union » 02 Jul 2024, 13:46

ዝም ብትል ይሻልሀል አንተ አድማ ብታኝ ደደብ :lol:

አድማ በታኝ የተጠላ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 40294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Horus » 02 Jul 2024, 13:47

ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ
ጂቡቲና ሶማሌላንድ
ጁባላንድ
እየተፋፋመ ያለው ያፍሪካ ቀንድ ድራማ

Right
Member
Posts: 4316
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Right » 02 Jul 2024, 14:11

Horus,
What you scribbled here in a kind of twist to advise Abiye Ahmed Ali shows you have no principle.

Ethiopia is deep into an ethnic quagmire. Every ethnic group is working for its own perceived interests, leaving the entire nation exposed to the internal and external dangers. The external dangers can only come in through the cracks of internal conflicts. Do you remember when you were advocating for Eritrea to help Fano and me opposing you to not let the enemy use you.

You are swinging from Ataturk to Ethiopia and from Ethiopia back to Abiye. Depending on what he promised and offers to the people of Gurage.
Ethiopia and Abiye (Oromuma) are two antagonists fighting to overcome each other.
You seem to put the two together as one.
Bottom line Ethiopians has just to pull together, drop their differences and kill ethnic ideologies and their agents in the name of PP, OLF, and TPLF and move on in structuring and building Ethiopia. The rest is a distraction.

Odie
Member+
Posts: 6275
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Odie » 02 Jul 2024, 14:32

አብይ አህመድና ልብነድንግል ምን አገናኛቸው?
የስጋ ብልት ጥራ ቢሉት ጣፊያ አለ አሉ!

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Union » 02 Jul 2024, 14:33

ትሰደባለህ ትዋረዳለል። ሌላ ምን ታመጣለህ።

ብርሀኑ ነጋ እራሱን ሽጦ ከአራጆችጋ ተባብሮ ደም እየጠጣ ቀኑን እየጠበቀ ነው። አንተም ዥዋዥዌ ተጫውተህ ሰንሰለቱ ተሰብሮብህ በቂጥህ ዘጭ ብለሀል። :lol:

ልብነድንግል ይላል እንዴ ደግሞ :lol: :lol: :lol: :lol:

ውታፍ ነቃይ ሆረስ :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Abere » 02 Jul 2024, 14:38

____ I do not think Abiy Ahmed in any form or manner is comparable Atse Lebne-Dengel. The former is anti-Ethiopian both in intent and deed, whereas the latte( Atse Lebne-Dengle) was a true Ethiopian. In other words, we are talking Abiy Ahmed who himself actually is Gragn Amhed. In many cases, Gragn Ahmed was better than Abiy Ahmed.

___ If Turkey single handedly plays the role, then it is obvious Ahmed Gragn is sitting with Amhed Gragn himself. :mrgreen:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2024, 14:48

Right wrote:
02 Jul 2024, 14:11
Horus,
What you scribbled here in a kind of twist to advise Abiye Ahmed Ali shows you have no principle.

Ethiopia is deep into an ethnic quagmire. Every ethnic group is working for its own perceived interests, leaving the entire nation exposed to the internal and external dangers. The external dangers can only come in through the cracks of internal conflicts. Do you remember when you were advocating for Eritrea to help Fano and me opposing you to not let the enemy use you.

You are swinging from Ataturk to Ethiopia and from Ethiopia back to Abiye. Depending on what he promised and offers to the people of Gurage.
Ethiopia and Abiye (Oromuma) are two antagonists fighting to overcome each other.
You seem to put the two together as one.
Bottom line Ethiopians has just to pull together, drop their differences and kill ethnic ideologies and their agents in the name of PP, OLF, and TPLF and move on in structuring and building Ethiopia. The rest is a distraction.
አንተ/አንቺ የዝንጀሮ መቀመጫ, አርፈህ ቁጭ በል!

I told about Horus long time ago, precisely and concisely. It was based on the long held wisdom of "tell me your friend and I will tell you who you are" goes the saying of that wisdom.

Who are Horus' best minds, whom he almost worships in here and use them as his best source of information?

Messay Mokonnon, that Pakistani guy, a guy in the name of Melaku (?) owner of Addis Media, and all the remaining junks in the internet.

He bases his "analysis" on those junks.

World has changed, Ethiopia has changed. World is no more a uni-polar one, it is by now a bi-polar entity. It could turn into a multi-polar in the future.

Turkey is trying to pull itself from one of the poles and trying to join the other pole. Here Ethiopia's role is crucial. Ethiopia's role in terms of the economy Horus is talking about is also similarly very crucial, while that of Somalia on this regard is negligible.

Ambassador Taye Atseqeselassie is an accomplished life time diplomat, he knows the ins and outs of international diplomacy and where the core of Ethiopia's long term interest lies. How on earth is Horus qualified to give an advice to such a career diplomat?

አርፈህ ቁጭ በል!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2024, 14:53

Abere wrote:
02 Jul 2024, 14:38
____ I do not think Abiy Ahmed in any form or manner is comparable Atse Lebne-Dengel. The former is anti-Ethiopian both in intent and deed, whereas the latte( Atse Lebne-Dengle) was a true Ethiopian. In other words, we are talking Abiy Ahmed who himself actually is Gragn Amhed. In many cases, Gragn Ahmed was better than Abiy Ahmed.

___ If Turkey single handedly plays the role, then it is obvious Ahmed Gragn is sitting with Amhed Gragn himself. :mrgreen:
ሌላዉ የዝንጀሮ መቀመጫ!

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Abere » 02 Jul 2024, 15:07

DDT,,

____ You are just one of the moron Orommuma who thinks can cheat people all the time.

____ Although, in principle I believe Ethiopia should have her own natural and rightful port on the Red Sea, Abiy Ahmed is a mole, not some who has Ethiopia interest in the core of his heart. A mole cannot represent the long-term interest of a country. Like Meles Zenwai, who was an Eritrean mole and also mercenary of the West, signed away Ethiopia's port, Abiy Ahmed too is another mole - whose ambition is to do away Ethiopia and create a fictitious Orommuma. He is not the legitimate person to conduct historical treaties.

You can scribble nonsense all day long, but the bottom-line is OLF-PP has to go away.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2024, 15:53

Abere wrote:
02 Jul 2024, 15:07

መሄድ እንደለበትማ ከሰማን ቆየን እኮ፣ ችግሩ፣ ማን ንቅንቅ ያድርገዉ የምለዉ ነዉ እንጂ። ቀኑን ሙሉ ቆሞ ይህድ፣ ይህድ በማለት ባዶ ፉከራ ንቅንቅ ይላል እንዴ? ፋንዲያዎች!

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Abere » 02 Jul 2024, 16:43

You are again super moron. You are either a complete moron or a charlatan orommuma

ወይ የመጨረሻ ዴደብ ነህ ወይ ሆድ አደር እና በጥላቻ የተነፋህ ካድሬ እንጅ አሁን አብይ አህመድ አገር በሙሉ አቅሙ እያስድተዳደረ ነው የምትል። አብይ አህመድ ሽባ ሁኖ የተቀመጠ ዙሪያውን እንደ አውሬ ተከቦ እየተወጋ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጭ ላይ ያለ ግለሰብ ነው። ተናግሮ የማይደመጥ፤ ለህዝብ እይታ የማይጥን ነው። 6 አመት ሙሉ ምን ሰራ ተብሎ ቢጠየቅ ምንም ሚልዮን ሰው ጨረሰ፤አፈናቀለ፤ በሳምንት ቢያንስ 1 ወይም 2 ጊዜ ውሽት ይዠረግዳል፡ መናፈሻ ኩሺኔታ ይጋልባል፡ ወዘተ።
His regime is totally dysfunctional and the malady is very thorough - for sure his rotten Orommuma will fall loud like a timber fall - you will see the horror.

DefendTheTruth wrote:
02 Jul 2024, 15:53
መሄድ እንደለበትማ ከሰማን ቆየን እኮ፣ ችግሩ፣ ማን ንቅንቅ ያድርገዉ የምለዉ ነዉ እንጂ። ቀኑን ሙሉ ቆሞ ይህድ፣ ይህድ በማለት ባዶ ፉከራ ንቅንቅ ይላል እንዴ? ፋንዲያዎች!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2024, 16:45

Abere wrote:
02 Jul 2024, 15:07
DDT,,

____ You are just one of the moron Orommuma who thinks can cheat people all the time.

____ Although, in principle I believe Ethiopia should have her own natural and rightful port on the Red Sea, Abiy Ahmed is a mole, not some who has Ethiopia interest in the core of his heart. A mole cannot represent the long-term interest of a country. Like Meles Zenwai, who was an Eritrean mole and also mercenary of the West, signed away Ethiopia's port, Abiy Ahmed too is another mole - whose ambition is to do away Ethiopia and create a fictitious Orommuma. He is not the legitimate person to conduct historical treaties.

You can scribble nonsense all day long, but the bottom-line is OLF-PP has to go away.
Ay Aberu, ባሬ ወለደ.

የዝንጀሮ መቀመጫ might have not be enough for your daily dose, now you have it also ባሬ ወለደ!

ፋንዲያዎች!

Horus
Senior Member+
Posts: 40294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Horus » 02 Jul 2024, 16:47

አበረ፣
ጉ'ዳዩ አቢይን መውደድ ወይም መጥላት አይደለም ። ዛሬ ላይ አገሪቱን ወክሎ አለም አቀፍ ውል የሚፈራረመው እሱ ነው ። ለማንኛውም ለምን የግራኝና አጸ ልብነ ድንግልን እንዳነሳሁ ለማየት ካሻህ ክቡር ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ በ1966 (ኢ፣ካ) ያሳተሙትን 840 ገጽ 'የግራኝ አህመድ ወረራ' የተሰኘው ታሪከ ድጓቸን ተመልከት። ለምን ደካማ ንጉስ እንዳሉት ማየት ትችላለህ ።

ዲዲቲ ፣
ምነው አለ ቦታህ ዘው ትላለህ? በ1525 ዓም አንተ የት እንደ ነበርክ ታቃለህ አይደል? ደሞም ከሃፍረት ለመራቅ ከፈለክ አመያ የተባሉ ብርቱ ኦርቶዶክሶች ላንዴም ለመጨረሻም ግዜ ግራኝን በቀስት ዉጊያ ያሸነፉት ሕዝቦች አገር የት እንደ ነበርና እንዴት ሞጆ ወንዝ ድረስ ሄደው እንደ ተዋጉ በላይኛው መጽሃፍ ውስጥ ተዘርዝሮለሃል ! አንብበው! ከዉሸትና ከመቀባጠር ያድንሃል!!!

Tiago
Member
Posts: 2962
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Tiago » 02 Jul 2024, 19:14

Horus has given up talking about Gurages.
These days he is busy praising the Addis Ababa corridor development ,mesmerized by strips of lights. courtesy of Abiy Ahmed.

Selam/
Senior Member
Posts: 17036
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Selam/ » 02 Jul 2024, 20:07

ሦስት ነገሮች ብቻ ልበል፥

<< በአንድ በኩል ቱርክን በፍፁም ማመን አያስፈልግም ብለህ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ዓብዮት ከቱርክ ጋር የሦስትዮሽ ውል ይፈራረም ትላለህ።

<< ኢትዮጵያ የማንም ጥገኛ እንዳትሆን ከፈለግህ፣ በቅድሚያ በራሱና በሃገሩ የሚተማመን፣ ህዝቦችን የማያሰቃይ ይልቁንም ሁሉንም በዕኩልነት የሚያስተዳድር ስርዓት ፍጠር። በየትኛውም ሂሳብ የተጨማለቀና ዕርጉም የሆነ አስተዳደር የሃገርን ሉዓላዊነት አያስጠብቅም። ሂትለር የጀርመንን የበላይነት ያስከብራል ብሎ የተታለለው ህዝብ በመጨረሻ አፈር ነው የበላው።

<< አስተዳደሩ ቆሻሻ እስከሆነ ድረስ የባህር በር ይመጣል ይሄዳል፤ ባህር ኃይል ይገነባል ይፈርሳል። ያለፉት ውዳቂ መንግስቶች ይኸን ካደረጉ፣ የአንተውስ አጭበርባሪ ዓብዮት ሸጦህና ለውጦህ እንደማይሰደድ ምን ማስተማመኛ አለህ?

Horus wrote:
02 Jul 2024, 13:39
የዛሬይቱ ኢትዮጵያ የ1520ዎቹ አገራችን አይደለችም። 17 አመታት በፈጀው የኦቶማን ኢምፓየር ፕሮክሲ የግራኝ ወረራ ግራኝ የተሸነፈው በመጀመሪያው የባደቄ (የሞጆ) ወንዝ ጦርነት ብቻ ነው። ያሸነፉትም ቀስተኞቹ አመያዎች ናቸው ። ከዚያ በኋላ የብርቱካን (የፖርቹጋል) ክርስቲያን ጦር እርዳታ እስከ መጣ ድረስ ግራኝ ቤተ ክርስቲያን እና በጻሕፍቷን አቃጥሎ ለ1000 አመታት ያከማቸችውን የወርቅ መስቀሎች ከመላ ኢትዮጵያ ለ17 አመት ዘረፈ ። ታሪክ በውል እንደ ዘገበው ልብነ ድንግል እጅግ ደካማ ንጉስ ነበር።

ዛሬ ቱርክ በተመሳሳይ በመላ አፍሪካ ተስፋፍታ አዲሱን ኦቶማን ኢምፓየር ለመገምባት አምርራ እየሰራች ነው ። ባፍሪካ ውስጥ ሱማሊያ የተባልቸው ፍርስራሽ አገር የቱርክ ቅኝ ግዛት ነች ቢባል ማጋነን አይሆንም ። ቱርክ የፖለቲካ ጥቅም የላትም ። የቱርክ አላማ ሃብትና ሃብት ብቻ ነው ። ይህን ለማሳካት የምትጠቀመው ደሞ ፖለቲካ ወይም ዲፕሎማሲ አይደለም፣ የጦር ኃይል ነው ።

አሁን ላይ ባፍሪካ ቀንድ ተፋጠው ያሉት የአረብ ኤምሬቶች ባንድ በኩልና ቱርክና ቀጥር በሌላ በኩል ነው። ቱርክ የሶማሊያን ወደቦች ይዛ የኢትዮጵያን ንግድ መቆጣጠር ነው አላማዋ። ኢምሬት የበርበራ ወደብ ይዘው ከወዲሁ 30% የኢትዮጵያ ንግድ ተቆጣጥረዋል ። ኢምሬት ኢትዮጵያ በነሱ ላይ ጥገኛ እንድትሆን ነው የሚፈልጉት ። ቱርክ በነሱ ላይ ጥገኛ እንድንሆን ነው የሚፈልጉት ።

በእኔ እምነት ኢትዮጵያ የባህር ኃይል እንዳይኖራት ከሚፈልጉት አገሮች ቁጥር አንዷ ቱርክ ነች ። አቢይም ሆነ አጽቀ ስላሴ በምንም አይነት ቱርክን ማመን፣ የቱርክን ምክር መስማት የለባቸውም።

ሶማሌላንድ በውድም ሆነ በግድ ፤ በኢትዮጵያ ታወቀችም አልታወቀች ነጻ አገር መሆኑዋ ሳይታለም የተፈታ ነው ። ዞሮ ዞሮ ቱርክም ከሱማሌላንድ ሬፑብሊክ ጋር ውል ፈጥራ የነሱን ባህር ለመቆጣጠር መሥራቷ አይቀሬ ነው ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ፍኖተ ተግባር መሆን ያለበት የሚከተለው ነው ።

እሺ ካሉ ከቱርክ ጋር የባህር ኃይላችንን በመገንባቱ ፓርትነር ሆነው የሶማሌላንንም ነጻነት እንዲደግፉ ማድረግ ። ይህ ለ4ቱም አገሮች ሶማሊያ፣ ሶማሌላ አገር፣ ኢትዮጵያና ቱርክ ዊን ዊን ፖሊሲ ነው ። በዚህ የማይመቻት አረብ ኢሚሬት ቢሆንም ኢሚሬት ወታደራዊ ኃይል የላቸውም ፤ እንዲያም ከቱርክ ጋርም ያላቸው ዝምድና በጣም እያደገ ስለሆነ የኢምሬት ትቅምም ማስገባት ይቻላል።

ይህ ካልሆነና አቢይና አጽቀ ስላሴ በቱርክ ተታልለው ከሱማሌላንድ ውል ወደ ኋላ ካፈገፈጉ ኢትዮጵያ ወደ ፊት በፍጹም የባህር ኃይል አይኖራትም ፣ ቤዝ አይኖራትም። ሶማሌላንድ የጦር ቤዝ የሰጠችን በአንድና አንድ ጥቅም ብቻ ነው ፤ የአገርነት እውቅና ለማግኘት ።

ስለሆነም ቱርኮች ኤም ኦ ዩውን እንዲዘገይ ፣ እንዲደናቀፍና ፣ እንዲከስም ካደረጉ ሶማሌላንድ አንድም በኢትዮጵያ ያላት እምነት ያከትማል ፤ ሌላም አዲስ አገር እውቅና ከሰጣት በኋላ በፍጹም የጦር ቤዝ ለኢትዮጵያ አትሰጥም ! ስለዚህ እነአጽቀ ስላሴ ከፍተኛ በቱርክ የመታለል አደጋ ላይ ይገኛሉ።

ይልቁንም ኢትዮጵያ በጀመረችው ድፍረት ቀጥላበት የሶማሌላንድ ውልን ባስቸኳይ መፈረምና ከዚያ በኋላ የዲፕሎማሲ ጨዋታ ማጧጧፍ ነው ያለባት ። ለምን ቢባል ...

ነገ ኢትዮጵያ በሉዋያ ጦር ሰፈር ብታቆም ቱርክ የመታደር ኃይል አምጥቶ መላ ሱማሌን የመጠበቅ አላማም ፍላጎትም የለውም ። ዞሮ ዞሮ ከአል ሻባብና አይሲስ ጋር የማያባራ ጦርነት ውስጥ እንደ ሚገባ ስለሚያውቅና ደሞም ከኢትዮጵያ ጋር ተቆራርጦ ባፍሪካም ያለውን ተጽኖ ማጣት ስለማይፈልግ ቱርክ በጭራሽ የራሱን ቬትናም ባፍሪካ ቀንድ እንዲኖረው አይፈልግም ። የቱርክ ፍላጎት ገንዘብ ነው።፣

የኢትዮጵያ እድል ግን አሁን ክሪቲካል ነጥብ ላይ ይገኛል።

(ስለ ታይፕ ግድፈት ይቅርታ)

Wordpad
Member
Posts: 887
Joined: 07 Mar 2013, 10:52

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Wordpad » 02 Jul 2024, 21:05

It is interesting how the Gurage monkey Horus declares a crusade, religious war on Somalia. I took a screen shot of his words with translation. I will be sharing it to the people of Somalia and the Muslims.

Dama
Member+
Posts: 6481
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: አዲሱ የኦቶማን ኢምፓየር ፤ አቢይ አህመድ የአጼ ልብነ ድንግልን ድክመት እንዳይደግም

Post by Dama » 02 Jul 2024, 21:09

I dont endorse this message
Horus wrote:
02 Jul 2024, 13:39
የዛሬይቱ ኢትዮጵያ የ1520ዎቹ አገራችን አይደለችም። 17 አመታት በፈጀው የኦቶማን ኢምፓየር ፕሮክሲ የግራኝ ወረራ ግራኝ የተሸነፈው በመጀመሪያው የባደቄ (የሞጆ) ወንዝ ጦርነት ብቻ ነው። ያሸነፉትም ቀስተኞቹ አመያዎች ናቸው ። ከዚያ በኋላ የብርቱካን (የፖርቹጋል) ክርስቲያን ጦር እርዳታ እስከ መጣ ድረስ ግራኝ ቤተ ክርስቲያን እና በጻሕፍቷን አቃጥሎ ለ1000 አመታት ያከማቸችውን የወርቅ መስቀሎች ከመላ ኢትዮጵያ ለ17 አመት ዘረፈ ። ታሪክ በውል እንደ ዘገበው ልብነ ድንግል እጅግ ደካማ ንጉስ ነበር።

ዛሬ ቱርክ በተመሳሳይ በመላ አፍሪካ ተስፋፍታ አዲሱን ኦቶማን ኢምፓየር ለመገምባት አምርራ እየሰራች ነው ። ባፍሪካ ውስጥ ሱማሊያ የተባልቸው ፍርስራሽ አገር የቱርክ ቅኝ ግዛት ነች ቢባል ማጋነን አይሆንም ። ቱርክ የፖለቲካ ጥቅም የላትም ። የቱርክ አላማ ሃብትና ሃብት ብቻ ነው ። ይህን ለማሳካት የምትጠቀመው ደሞ ፖለቲካ ወይም ዲፕሎማሲ አይደለም፣ የጦር ኃይል ነው ።

አሁን ላይ ባፍሪካ ቀንድ ተፋጠው ያሉት የአረብ ኤምሬቶች ባንድ በኩልና ቱርክና ቀጥር በሌላ በኩል ነው። ቱርክ የሶማሊያን ወደቦች ይዛ የኢትዮጵያን ንግድ መቆጣጠር ነው አላማዋ። ኢምሬት የበርበራ ወደብ ይዘው ከወዲሁ 30% የኢትዮጵያ ንግድ ተቆጣጥረዋል ። ኢምሬት ኢትዮጵያ በነሱ ላይ ጥገኛ እንድትሆን ነው የሚፈልጉት ። ቱርክ በነሱ ላይ ጥገኛ እንድንሆን ነው የሚፈልጉት ።

በእኔ እምነት ኢትዮጵያ የባህር ኃይል እንዳይኖራት ከሚፈልጉት አገሮች ቁጥር አንዷ ቱርክ ነች ። አቢይም ሆነ አጽቀ ስላሴ በምንም አይነት ቱርክን ማመን፣ የቱርክን ምክር መስማት የለባቸውም።

ሶማሌላንድ በውድም ሆነ በግድ ፤ በኢትዮጵያ ታወቀችም አልታወቀች ነጻ አገር መሆኑዋ ሳይታለም የተፈታ ነው ። ዞሮ ዞሮ ቱርክም ከሱማሌላንድ ሬፑብሊክ ጋር ውል ፈጥራ የነሱን ባህር ለመቆጣጠር መሥራቷ አይቀሬ ነው ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ፍኖተ ተግባር መሆን ያለበት የሚከተለው ነው ።

እሺ ካሉ ከቱርክ ጋር የባህር ኃይላችንን በመገንባቱ ፓርትነር ሆነው የሶማሌላንንም ነጻነት እንዲደግፉ ማድረግ ። ይህ ለ4ቱም አገሮች ሶማሊያ፣ ሶማሌላ አገር፣ ኢትዮጵያና ቱርክ ዊን ዊን ፖሊሲ ነው ። በዚህ የማይመቻት አረብ ኢሚሬት ቢሆንም ኢሚሬት ወታደራዊ ኃይል የላቸውም ፤ እንዲያም ከቱርክ ጋርም ያላቸው ዝምድና በጣም እያደገ ስለሆነ የኢምሬት ትቅምም ማስገባት ይቻላል።

ይህ ካልሆነና አቢይና አጽቀ ስላሴ በቱርክ ተታልለው ከሱማሌላንድ ውል ወደ ኋላ ካፈገፈጉ ኢትዮጵያ ወደ ፊት በፍጹም የባህር ኃይል አይኖራትም ፣ ቤዝ አይኖራትም። ሶማሌላንድ የጦር ቤዝ የሰጠችን በአንድና አንድ ጥቅም ብቻ ነው ፤ የአገርነት እውቅና ለማግኘት ።

ስለሆነም ቱርኮች ኤም ኦ ዩውን እንዲዘገይ ፣ እንዲደናቀፍና ፣ እንዲከስም ካደረጉ ሶማሌላንድ አንድም በኢትዮጵያ ያላት እምነት ያከትማል ፤ ሌላም አዲስ አገር እውቅና ከሰጣት በኋላ በፍጹም የጦር ቤዝ ለኢትዮጵያ አትሰጥም ! ስለዚህ እነአጽቀ ስላሴ ከፍተኛ በቱርክ የመታለል አደጋ ላይ ይገኛሉ።

ይልቁንም ኢትዮጵያ በጀመረችው ድፍረት ቀጥላበት የሶማሌላንድ ውልን ባስቸኳይ መፈረምና ከዚያ በኋላ የዲፕሎማሲ ጨዋታ ማጧጧፍ ነው ያለባት ። ለምን ቢባል ...

ነገ ኢትዮጵያ በሉዋያ ጦር ሰፈር ብታቆም ቱርክ የመታደር ኃይል አምጥቶ መላ ሱማሌን የመጠበቅ አላማም ፍላጎትም የለውም ። ዞሮ ዞሮ ከአል ሻባብና አይሲስ ጋር የማያባራ ጦርነት ውስጥ እንደ ሚገባ ስለሚያውቅና ደሞም ከኢትዮጵያ ጋር ተቆራርጦ ባፍሪካም ያለውን ተጽኖ ማጣት ስለማይፈልግ ቱርክ በጭራሽ የራሱን ቬትናም ባፍሪካ ቀንድ እንዲኖረው አይፈልግም ። የቱርክ ፍላጎት ገንዘብ ነው።፣

የኢትዮጵያ እድል ግን አሁን ክሪቲካል ነጥብ ላይ ይገኛል።

(ስለ ታይፕ ግድፈት ይቅርታ)
Last edited by Dama on 02 Jul 2024, 22:04, edited 1 time in total.

Post Reply