" ወደፊት ከመጓዝ ውጭ ምንም ማድረግ እንችልም" America
አሜርካ ከፋኖጋ እደራደራለሁ አለች። ማንም ሀይል ፋኖን ማሸነፍ አይችልም አለች
" ወደፊት ከመጓዝ ውጭ ምንም ማድረግ እንችልም" America
Re: አሜርካ ከፋኖጋ እደራደራለሁ አለች። ማንም ሀይል ፋኖን ማሸነፍ አይችልም አለች
አሳሳች እና የሚያዘናጋ መረጃ አትልቀቅ - እባክህ። አሜሪካ መቸም ቢሆን ወያኔ ፤ ኦነግ እና ሻዕብያን በመካድ የአማራ ወዳጅ ልትሆን አትችልም - አትፈልግም። እንድህ አይነት ወሬ ካለም አማራን ለማታለል ነው። አሜሪካ የመጨረሻ ካርድ የምትስበው ምናልባት ሶስቱን ሰይጣናት እንደገና ማስታረቅ ነው። ለመሆኑ ሄርማን ኮሀን እነ ዶ/ር አምባቸው እና ጀ/ል አሳምነው ሲገደሉ የጻፈውን ቲውት አንብበሃል? ይህን ያህል ዘመን በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ሲፈጸም ዝም ጭጭ ያለች አሜሪካ አሁን ከወደየት ተገኘች? ፕሪቶሪያ ደግሳ ወያኔ እና ኦነግ ስትጋብዝ ያኔ ለምን አማራን ወይም ፋኖን ዘነጋቸው። ይች ይች የወያኔ ስራ ናት።
Re: አሜርካ ከፋኖጋ እደራደራለሁ አለች። ማንም ሀይል ፋኖን ማሸነፍ አይችልም አለች
There shall not be peace in Ethiopia without involving FANO! Abere you are living in the past and complaining about the past. You better focus on advising FANO to build a unified structure and bring them to peace negotiation to stop further bloodshed and prevent Ethiopia from the sabotage of Egypt and Eritrea. I hope you are not among the bandas working for the enemy.
Re: አሜርካ ከፋኖጋ እደራደራለሁ አለች። ማንም ሀይል ፋኖን ማሸነፍ አይችልም አለች
ያምሀል እንዴ ሰውዬ። አማራን አፈቀረች ያልኩት የት ነው?
Anyway, Amara is open to talk as long as the world complys with our demands. America has no choice but to want to talk with FANO, all due to their national interest. They also would like to negotiate before Russia or China step in for further involvements with FANO. It's that simple
Abere wrote: ↑14 Jun 2024, 15:01አሳሳች እና የሚያዘናጋ መረጃ አትልቀቅ - እባክህ። አሜሪካ መቸም ቢሆን ወያኔ ፤ ኦነግ እና ሻዕብያን በመካድ የአማራ ወዳጅ ልትሆን አትችልም - አትፈልግም። እንድህ አይነት ወሬ ካለም አማራን ለማታለል ነው። አሜሪካ የመጨረሻ ካርድ የምትስበው ምናልባት ሶስቱን ሰይጣናት እንደገና ማስታረቅ ነው። ለመሆኑ ሄርማን ኮሀን እነ ዶ/ር አምባቸው እና ጀ/ል አሳምነው ሲገደሉ የጻፈውን ቲውት አንብበሃል? ይህን ያህል ዘመን በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ሲፈጸም ዝም ጭጭ ያለች አሜሪካ አሁን ከወደየት ተገኘች? ፕሪቶሪያ ደግሳ ወያኔ እና ኦነግ ስትጋብዝ ያኔ ለምን አማራን ወይም ፋኖን ዘነጋቸው። ይች ይች የወያኔ ስራ ናት።