Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

አሜርካ ከፋኖጋ እደራደራለሁ አለች። ማንም ሀይል ፋኖን ማሸነፍ አይችልም አለች

Post by Union » 14 Jun 2024, 12:46

:lol: :lol: :lol: :lol:

" ወደፊት ከመጓዝ ውጭ ምንም ማድረግ እንችልም" America

Abere
Senior Member
Posts: 14876
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሜርካ ከፋኖጋ እደራደራለሁ አለች። ማንም ሀይል ፋኖን ማሸነፍ አይችልም አለች

Post by Abere » 14 Jun 2024, 15:01

አሳሳች እና የሚያዘናጋ መረጃ አትልቀቅ - እባክህ። አሜሪካ መቸም ቢሆን ወያኔ ፤ ኦነግ እና ሻዕብያን በመካድ የአማራ ወዳጅ ልትሆን አትችልም - አትፈልግም። እንድህ አይነት ወሬ ካለም አማራን ለማታለል ነው። አሜሪካ የመጨረሻ ካርድ የምትስበው ምናልባት ሶስቱን ሰይጣናት እንደገና ማስታረቅ ነው። ለመሆኑ ሄርማን ኮሀን እነ ዶ/ር አምባቸው እና ጀ/ል አሳምነው ሲገደሉ የጻፈውን ቲውት አንብበሃል? ይህን ያህል ዘመን በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ሲፈጸም ዝም ጭጭ ያለች አሜሪካ አሁን ከወደየት ተገኘች? ፕሪቶሪያ ደግሳ ወያኔ እና ኦነግ ስትጋብዝ ያኔ ለምን አማራን ወይም ፋኖን ዘነጋቸው። ይች ይች የወያኔ ስራ ናት።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18499
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አሜርካ ከፋኖጋ እደራደራለሁ አለች። ማንም ሀይል ፋኖን ማሸነፍ አይችልም አለች

Post by Axumezana » 14 Jun 2024, 15:17

There shall not be peace in Ethiopia without involving FANO! Abere you are living in the past and complaining about the past. You better focus on advising FANO to build a unified structure and bring them to peace negotiation to stop further bloodshed and prevent Ethiopia from the sabotage of Egypt and Eritrea. I hope you are not among the bandas working for the enemy.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አሜርካ ከፋኖጋ እደራደራለሁ አለች። ማንም ሀይል ፋኖን ማሸነፍ አይችልም አለች

Post by Union » 14 Jun 2024, 15:26

:lol:
ያምሀል እንዴ ሰውዬ። አማራን አፈቀረች ያልኩት የት ነው?

Anyway, Amara is open to talk as long as the world complys with our demands. America has no choice but to want to talk with FANO, all due to their national interest. They also would like to negotiate before Russia or China step in for further involvements with FANO. It's that simple

Abere wrote:
14 Jun 2024, 15:01

Post Reply