Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Selam/ » 22 Feb 2024, 17:18

ወዳጄ
ውሃ የማይቋጥረው ያንተ ባዶ ፉከራና የጎረቤት ሃገሮችን የመስደብ አባዜ ነው።

<> የኢትዮጵያን ታሪካዊ ጀግንነት ከበሰበሰው የኦሮሙማ ሰራዊት ጋር ማወዳደር ውስልትና ነው። ኦነግ-ሸኔ ህዝብ ሲያርድ፣ ወንዝ ውስጥ ፈንጅ በድሮን እየጣሉ፣ ጃልመሮን አንዴ ለጥቂት ሳትነው ሌላ ጊዜ ደግሞ ገደልነው የሚሉ ቀጣፊ ጉዶች፣ ድንበር ማስከበር አይደለም የአዋሽ ወንዝን መሻገር አይችሉም።

<> ፋኖን ትደግፋላችሁ እየተባሉ በካድሬ ማስፈራሪያ የሚደርስባቸው ባለሀብቶች አንድ በአንድ ቀስ እያሉ ወደ ጎረቤት ሃገሮች ቤተሰቦቻቸውን እያስወጡ ነው። ሆዳም ካድሬ ወይንም የዪቱብ አራጋቢ ካልሆነ በስተቀረ፣ የኦሮሙማን ስህተት ለማረም ጦር ሜዳ የሚዘምት አማራ እንደማይኖሮ በጣም እርግጠኛ ነኝ።

<> ሃገራችን ዛሬ ህዝብ በጠኔ የሚያልቅባትና በእርዳታ ተደጋግፋ የቆመች መሆኗን ለመናገር አትፍራ።

<> ኦሮሙማ የጦር መሳሪያ መግዛት አይደለም፣ የዕቃ መለዋወጫ ማቅረብ አልቻሉም በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት።

Abere wrote:
22 Feb 2024, 10:33
ሆረስ፤

እኔ ከዚህ ሰሞነኛው የፈረንጆቹ ምሥራቅ አፍሪካ ንዑሳን የባህር ማዶ ግዛቶች (HoAs" ግርግር የወሰድኩት ትልቅ ነጥብ ቢኖር ኢትዮጵያ ኃይሏ የቱን ያህል ዓለምን እንደሚያሸብር እና ታላቅ የፓለቲካ እና የሚሊታሪ ተጽዕኖ ፈጣሪ አገር አሁንም እንደ ጥንቱ መሆኗን ነው።

---አሁን እነኝህ "HoAs" የተባሉ ትናንሽ ፈላ (new born) የቅኝ ግዞች ቱርካ ከጣልያኗ ግዛት ሶማሊያ ጋር ግንኙነት አደረገች ሲባል የድሃ ሰርግ ጡሩምባ የበዛዋል አይነት ልብ ውልቅ ድልቂያ አበዙ። የድሃ ሰርግ ድግሱ ባዶ ነው ግን ሰንጋ እና ጠጅ የተጣለ፤ ጠላ የተዘለለ ለማስመሰል የጡሩምባው ግርግር ጆሮ ይበጥሳል። ቱርካ ይህን ያህል ዕብድ አገር አይደለች አይኗ እየዬ ከማትወጣው አረንቋ (quagmire) አትገባም። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ግዙፍ ሀይል እና ተጽኖ ፈጣሪ (regional super power) ከመሆኗ አኳያ ቱርክ ተሰሚነቷን አልሻባብ እንደ አረም አንቆ ከያዛት ሶማልያ ንዑስ ጥቅም አታጣፋም። Turkey will never ever put herself on a direct collision course against Regional Super Power, Ethiopia - it is a no brainer.

---ይህ ማለት ግን አንዳንድ ጥቅማጥቅም ድጎማዎች ለሶማሊያ አታደርግም ማለት አይደለም። እነኝህ ድጎማዎች ግን በእራሱ አልሻባብ ይጣፋሉ ( cancels out, zero net gain) - ሶማልያ ከዚያው የቀውስ አዙሪት ትቀጥላለች። የቱርኮች የአጭር ጊዜ መዋዕለ ንዋይ አዋጭነቱ እንድሁ ትልቅ ጥያቄ ውስጥ ሊያስገባው ይችላል።

---ሶማልያ በአለም የፓለቲካ ውድቀት ( failed state) አስተምሮ ተምሳሌት ብቻ ሳትሆን የአካባቢ ውድቀት ( ecological failure) ተምሳሌት ልትሆንም ትችላለች። ቱርካ በአጭር ጊዜ ትርፍ እና ምርት ለማገኘት ስትል የአካባቢውን ከፍተኛ ብክለት አድርሳ የበለጠውን ደረቃማ አድርጋው ትሄዳለች። የአፍሪካ ቀይ ባህር እና ሚድትራንያን ዳርቻዎች የበለጸጉት አገራት የአደባባይ ቆሻሻ መድፊያ ( open defecation site) መሆኑ ግልጽ ነው። ቆሻሻ ተጭኖ መጥቶ የሚደፋበት ከሆነ ቆሻሻው ከዚያ ከባህር ዳርቻው የሚወጣ ከሆነ ወደ ቱርክ ሳይሆን ሞቋድሾ ላይ ይሰጣል ማለት ነው፡:

---በመጨረሻ ግን የሶማሊላንድ ህዝብ በመስዋዕትነቱ ከ33 አመታት በላይ ያረጋገጠውን ነጻነት እና የግዛት ልኡላዊነት ማንም በሃይል ሊቀይረው አይችልም። ቱርክ የዚህን አስቸጋሪነት ለዘመናት ከኩርዲስታን (Kurdistan -PKK) ጋር እያደረገች ያለው እና አሁንም አሸንፋ መቋጫ ያጣችለት ጉዳይ ነው። ዘላ የአለም አሸባሪ አልሸባብ ከሚርመሰመስበት ሲዖል ሶማሊያ እንድሁ አትገባም - ትንሽ ሞጭልፋ ትሾልካለች።

---ውሃ የማይቋጥረው የበርካታ ጸረ-ኢትዮጵያዊያን አስተያየት ግን ይገርመኛል። ጨለምተኝነትን ለመፍጠር ሰማይ ተደረመሰ ዋ ይላሉ። ቂቂቂ
የተደረመሰው በኢትዮጵያ ላይ ሳይሆን ከእነርሱ እግር ስር ነው። ኢትዮጵያ ታላቅ አገር እና አሸናፊ መሆኗን ስለሚያውቁ እርሷን ለመጣል ፕሮፓጋንዳ ለመስራት እንጅ ከዚህ የሚመጡት ደካማ አገር ብትሆንማ ከዚህ ፎረም ዝር አይሉም። 50 አመታት ታገሏት፤አጭበረበሩ፤ አሁንም ይሞክራሉ የበግ ለምድ ለብሰው ግን እንደ ከሰሩት ሁሉ ደግመው ይከስራሉ።

Abere
Senior Member
Posts: 15332
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Abere » 22 Feb 2024, 17:54

____እነማን የሚባሉ መልካም ጎረቤቶችህ ናቸው የተሰደቡት? ከቀጣፊ ጎረቤት ይሻላል ባዶ ቤት። ለምን ተሰደቡ? ይታፈሩ በከንፈር ይባላል አገርህ ስትሰደብ ዝም ብለህ ስድብ የምትጠጣ ከሆነ ጥያቄ ያስነሳብሃል። የአፍሪካ መዲና ሌላ አገር ይሂድልን፤ ኢትዮጵያ የባህር በር አያስፈልጋትም ከኢትዮጵያ በስተቀር አለም ሁሉ እየመጣ ይንቦጫረቅ የኢንዱስትሪ ቆሻሻቸውን ይጣሉ የሚሉ ጎረቤቶችህ ናቸው ወይስ ቤተሰቦችህ ወይስ ጠላቶችህ። ለእኔ ጠላት ናቸው።

____የአማራ ህዝብ የፍትህ ትግል ከአፍሪካ መዲና እና የባህር በር አስፈላጊነት ጋር መቀላቀል ለምን አስፈለገ? ፋኖ በዚህ ላይ አቤቱታ አቅርቡልኝ ብሏል እንደ? ለመሆኑ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ አውራ ጎዳና ወይም ወሳኝ ድልድይ ወይም ተቋም ህንጻ ቢገነባ ይህ ስራ መፍረስ አለበት ምክንያቱም አገሪቱ ምንም ስራ መስራት የለባትም ትግል ላይ ነን ይባላል ወይስ "የደጋጎቹ ጎረቤቶች" ተልዕኮ ነው። እየተዋጋን እናመርታለን፤ እያመረትን እንታገላለን። ስለዚህ የኢትዮጵያ እና የግለሰብ ወይም የፓርቲ ነገሮችን ለያይቶ ማየት ያስፈልጋል። መሪ እና ፓርቲ ይሞታል ወይም ያልፋል አገር ግን አያልፍም።

___ The only good neigbour Ethiopia has is Kenya. The rest Sudan or Somalia are toxic. Their toxicity also hurt them now.
ኢትዮጵያ የሆነ ሰው የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም ይደግፋል፤ ጎረቤት የደገፈ ደግሞ አገሩ ሲፈርስ ጎረቤት ዘንድ ጎራ ይላል ማለት ነው። ችግሩ የእነርሱም ቤት ፍርስርሱ ወጥቶ ወና ሁኗል እንጅ። :lol:

Selam/ wrote:
22 Feb 2024, 17:18

Post by Selam/ » 22 Feb 2024, 21:33

ወዳጄ
ቆርጦ ቀጥል አትሁና!

<> የጎረቤት ሃገሮች መልካም ቢሆኑ ለራሳቸው ነው፣ ባይሆኑም የነሱው ጉዳይ ነው። ደግሞስ የትኛው ሃገር ነው የራሱን ጥቅም ለማስቀደምና ሉዓላዊነቱን ለማስከበር የማይጋጋጠው? እንዲያውም ድንበር በማስደፈርና የእርሻ መሬት በብላሽ በመስጠት በደንብ የሚታወቀው የእኛው ጉደኛ መንግስት ነው። እኔ ደግሞ እንደገባኝ ሶማሊያ የኢትዮጵያን ወደብ ማግኘት አትቃወምም፣ የምትቃወመው ዓብይ አጭበርብሮ የሄደበትን መንገድ ብቻ ነው። ስለዚህ እራሱ በግሉ ተደብቆ ከገባበት ቅርቃር ውስጥ ይውጣ እንጂ ህዝቡ በምን ዕዳው ነው ከእሱ ጋር የሚያለቀልቀው።

<> ባለጌ የሃገር መሪዎችን መውቀስ አንድነገር ነው፣ ነገር ግን የማንም የዪቱብ ልቃሚ አቀረሸ ብዬ ሁሉንም የሃገሬውን ሰው አልሰድብም። ወዳጅህ ዓብይም በእጅ አዙር ካድሬዎቹን እንጀውሻ ያስጮሃቸው ይሆናል እንጂ እሱ እራሱ አፍ አውጥቶ የጎረቤት ሃገር ህዝብንም መንግስትንም አይሳደብም። አሁን አሁን እንዲያውም አቅሙን አውቆ መለማመጥ ጀምሯል። አካኪ ዘራፍ የሚያበዙት የጥይት ጩኸት ሰምተው የማያውቁት የቤት አውደልዳዮች ናቸው። ሶማሊያ ከእገሌ ጋር ለምን ስምምነት ፈጠረች፣ የባህር ሰርጧ ለምን ተበከለ ብሎ ከማለቃቀስ ደግሞ ወይ ሄዶ ማጽዳት ነው እንዲሁም ወሬ ብቻ ከማውራት ሸበጥ ለብሶ ከኦሩሙማም ቀድሞ ኡጋዴን መክተም ነው።

<> እንዴት ኢትዮጵያ በሶማሊያ ትዋረዳለች? ሲጀመር ’ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ’ እንደሚባለውም ያስደፈረን ኦሮሙማ ነው። አገራችንን በመጀመሪያ ያዋረዱት በሌብነትና የውጭ ዕርዳታ ሱስ የሰከሩት መሪዎችና ቡችሎቻቸው ናቸው። የተራበ ሃገር ይዘህ ብትኮፈስ ማንም ዞር ብሎ አያከብርህም። ቄስ በድንጋይ ቀጥቅጦ የሚገድል፣ ከማህፀን ሽል የሚያወጣ፣ ሰው ዘቅዝቆ የሚገድል አስተዳደር በምድርም በሰማይም ክብር አይኖረውም። ወራዳና የተረገመ ነው።

<> አማራ የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ ከጎረቤት ሃገር ጋር ይዋጋል ብለህ አትጃጃል። እነሱን ሃገርና ፖለቲካን ለዩ ከምትላቸው ይልቅ እስኪ አንተ አስተዳደሩ አንገፈገፈኝ ብለህ በባህርና በየብስ ተጋግጠህ ጥለሃት ወደ ሄድካት ውድ ሃገርህ በመጀመሪያ ተመለስ። ከእናት ሃገር አይበልጥምና የውጭ ሃገር ፓስፖርትህን ቀደህ ጥለህ አማራ ለጦርነት እንዲዘጋጅ ከስዩሜ ጋ ሜዲያውን ተንጎማለልበት።

Abere wrote:
22 Feb 2024, 17:54

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by sun » 22 Feb 2024, 21:49

Educator wrote:
22 Feb 2024, 08:35
Somalia made a smart move to protect itself from wolves that are salivating for its over a thousand kms of sea shore. This smart move will stabilize the volatile region filled with satan child kings and their sinister plan to annex Somalia's land.
Kudos to Turkey for extending a well deserved helping hand to a long suffering Somalia.

Somalia's unity must be reserved, respected and supported.
Where were you fcking around for the last some 12 years when Somaliland declared its nice Independence from the alkaeda wolves non stop violence ,built admirable peace and tranquility and went on the development highways alone and in cooperation with many foreign governments and nongovernmental organizations?

Only when Ethiopia the beautiful and the origin of human species makes some positive moves you get stomach parasites and start running your mouth and your wet ar$$ hole. Go to torabora and keep crying about your misfortunes! Okay? Okay!!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by sun » 22 Feb 2024, 21:53

Selam/ wrote:
22 Feb 2024, 21:33

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Educator » 22 Feb 2024, 23:26

Right,
Let me be crystal clear about my stand. I am against annexing any part of Somalia now or ever. We have internationally demarcated and recognized borders with Somalia. Trying to divide Somalis and tricking them into selling their land by some regional warlord of Somalia is immoral and a guaranty for the continuity of perpetual violence in HoA.

Yes, Ethiopia needs a commercial port to import and export goods. There are Djibouti, Kenya, Sudan and even Somalia willing to allow it to use their ports for commerce. The only port Ethiopia can claim and repossess legaly is the port of Assab which was delivered to Shabia on a silver platter by the treacherous Woyane to intentionally hurt Ethiopia. Since Woyane was never a legitimate entity in Ethiopia, we have a very compelling case to retrieve our Assab port legally. Djibouti is another case we can successfully claim as it was part of Ethiopia and given away by the illegitimate military junta, Derg. Beyond these two places, we have no valid claim either in Somalia or anywhere else.

Now going back to the subject, why would anyone object to the military alliance between Somalia and Turkey? Is it because we are salivating to annex their land, or they are threatening our country? Most of the arguments against this deal covertly indicate the Mamo Killo's plan to annex a piece of Somalia is jeopardized. Well, it was a sinister and fake plan from the get go. Forget it.
Right wrote:
22 Feb 2024, 16:38
Right,
What do you think my motives are? I do believe weaker countries should solicit protection from powerful ones. Look at Saudi, UAE, S. Korea, they are able to progress and prosper due to the protection they get from the USA. If they never had such protection, they would have been destroyed by Sadam and other ME wolves. Now Somalia should benefit from Turkey's protection. It should focus on economic development rather than preparing to defend itself militarily from the HOA wolves, i.e satan Mamo Killo and his demons (OPDO). Now no one bullies it any more.
Brother Educator,
I have no idea what your motive is. I wouldn’t know. Your understanding of the situations transpired in Somalia is very poor. And how you came to a conclusion that Turkey is a “Powerful” protectorate country is beyond me. Needless to say Ethiopia has never threatened and will never threatened Somalia. Historically it is always the opposite.
I don’t like clown or better con artist Abiye Ahmed Ali. He is using the MoU to distract oppositions. He is evil. But the MoU that has been initiated by Somali Land is very, very good as a start. In my view it has to wait until Abiye is gone. It has to be reviewed broadly by Ethiopian experts and has to include Somalia. But make no mistake it is the future. And it will be one of many free trade projects that will be pursued by mini- states around Ethiopia including Kenya. Those who barks or flipping their wings like a [deleted] are Ethiopian enemies.
As the “powerful” Turkey dipping into Somalian affairs by invitation, we said good luck in your journey to Somalia. The Americans who experienced Somalia in 1993 will give them a better advise on how to behave.
I still believe you are better than this.

Right
Member
Posts: 4747
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Right » 23 Feb 2024, 00:56

Right,
Let me be crystal clear about my stand. I am against annexing any part of Somalia now or ever.
What are you talking about? When did Ethiopia annexed part of Somalia or try to annex? That is why I said your motives are not clear to me. You sound like an Eritrean accusing of Ethiopia with an agenda for something that doesn’t exist. If you want to discuss about the MoU genuinely then that is not a good start.
I assume you are a genuine Ethiopian because you claimed so. If you want to discuss about the internal affairs of Somalia and their breakup that happened 32 years ago, then you should address it to the Somali Landers, Somalia and puntland. I am not sure why is that a concern for you more than the Somali Landers.

Do you really believe Ethiopia has annexed or about to annex Somali Land? By the way the MoU was Somali Land’s initiative. They invited Ethiopia to develop and use one of their ports with incentives. Somalia inviting Turkey is OK with you but Somali Land inviting Ethiopia is a no.
Something is fishy here. Why you didn’t make the same argument about Ethiopia having a 19% share of Berbera? You seems to be excited with the involvement of the Islamic republic of Turkey as you said to protect Somalia from Ethiopia. A true Ethiopian will never say something like that. I lived long enough with Eritreans born in Ethiopia to decipher hidden motives.

Regardless, Ethiopia has every right to pursue its national interests. And others are free to make an embarrassing noise.
Case closed.

Selam/
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Selam/ » 23 Feb 2024, 00:59

ጣይቱ - ሸኔ ዛሬ ምን ገደለ ለመስዋዕትነት የሚሆን፣ ህፃን ልጅ ወይንስ አዛውንት? ሽንፍላ!
sun wrote:
22 Feb 2024, 21:49
Educator wrote:
22 Feb 2024, 08:35
Somalia made a smart move to protect itself from wolves that are salivating for its over a thousand kms of sea shore. This smart move will stabilize the volatile region filled with satan child kings and their sinister plan to annex Somalia's land.
Kudos to Turkey for extending a well deserved helping hand to a long suffering Somalia.

Somalia's unity must be reserved, respected and supported.
Where were you fcking around for the last some 12 years when Somaliland declared its nice Independence from the alkaeda wolves non stop violence ,built admirable peace and tranquility and went on the development highways alone and in cooperation with many foreign governments and nongovernmental organizations?

Only when Ethiopia the beautiful and the origin of human species makes some positive moves you get stomach parasites and start running your mouth and your wet ar$$ hole. Go to torabora and keep crying about your misfortunes! Okay? Okay!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Selam/ » 23 Feb 2024, 07:41

በእኔ አተያየት ወሸላው ዓብይ ነው ትልቅ ስህተት የሰራውና ይኸንን የቀጠና ቀውጢ የፈጠረው።

<> መጀመሪያ አሰብን በውድም ይሁን በግድ መጠቀም አለብኝ ብሎ ከአንድ ወር በላይ ያልዘለቀ ሽብር ነዛ። ቆይ፣ በህጋዊና በሰላም ወደብ የማግኘቱ አማራጭ ካለ፣ የጦርነትን አማራጭነት መጥቀስ ለምን አስፈለገው? ይኸ ትልቅ የዲፕሎማሲ ውድቀት blunder ነው። ሌላው ውርደት ደግሞ፣ ወሸላው ዓብይ ይቺን ድንፋታውን ከወራት በኋላ ዋጥ ስልቅጥ አድርጎ፣ ፊቱን ወደ ሌላ ሃገር ማዞሩ ነው። ይኸ ለኤርትራም ለኢትዮጵያም ክስረት ነው። ይኸንንም ስል የኤርትራው ኢሳያስን ጉፋያነትንና ኋላ ቀር አስተዳደር ሳልዘነጋ ነው።

<> የኤርትራ ወደብን የመያዝ ማስፈራሪያ፣ ብዙ የተቃውሞ ወጀብ ሲያስነሳበት፣ ወሸላው ዓብይ በድንገት ሶማሊላንድ ውስጥ ዘሎ ገባ። ይኸ ሌላው ትልቅ ስህተት ነው። አሜሪካ በርበራን ለጦር መንደርደሪያነት ስታማትር፣ የማሽኮርመሙንና የማሻፈዱን ስራ የጀመረችው ከሶማሌ መንግስት ጋር እንጂ በቀጥታ ከሶማሌላንድ ጋር አይደለም። ስለዚህ ወሸላው ዓብይ፣ መጀመሪያ የሰላሙን መንገድ ሳይፈትሽ አቧራ የሚቆሰቁሰውን መንገድ መምረጡ የዲፕሎማስ ጥበብ የሚባል የማያውቅ ዕውቀት የነጠፈበት ቅብዝብዝ ስለሆነ ነው። እንደእኔ አመለካከት፣ ‘ሶማሊያ ምናባቷ ታመጣለች’ የሚል ትዕቢት ወጥሮትም ከሆነ፣ በቅድሚያ ማድረግ የነበረበት ለሶማሊላንድን ዕውቅና መስጠትና፣ ለ30’ዓመት የተወጠረውን የሁለቱን ሶማሌዎች ፍጥጫ stalemate መስበር፣ በዚያም ሌላ ሃገሮች ተመሳሳይ አቋም እንዲወስዱ መንገዱን መጥረግ ነበር።

<> ዓብይ ሚጢጢዋ ኤርትራን ማስፈራራቱን ቢቀጥልበት ኖሮ፣ የሩሲያ አሰብ ላይ የጦር ሰፈር የመመስረቱ ጅማሮ በብርሃን ፍጥነት እውን ይሆን ነበር። ምናልባትም፣ ግብፅና ቱርክም ሊቀላቀሉ ይችሉ ነበር። ወሸላው ዓብይ ከቱርክ ጋር የጦር መሳሪያ ግዢ ስምምነት እያደረገ፣ የአሜሪካን ጦር አልሸባብን ከመሃል ኢትዮጵያ ሆኖ እንዲወጋ ካደረገ፣ ለምን ደቃቃዋ ኤርትራ የውጪ ሃይሎችን ወደቦቿ ላይ እንዲሰፍሩ ፈቀደች ብሎ መጠየቅ ግብዝነት ነው። ዓብይ የወደብ ኪራዩን ከሶማሌላንድ ዕውቅና ጋር አጣምሮ በድብቅ የተፈራረመው፣ ደቃቃዋና ከሲታዋ ሶማሌ ምናባቷ ታመጣለች በሚል የተንሻፈፈ እሳቤ እንጂ፣ ኃይለኛ ሃገር ሆና ቢሆን ኖሮ ወይንም ቀድሞውኑ የሌላ ሃገሮች ባህር ሃይል ሰፍሮባት ቢሆን ኖሮ፣ የተለየ የስምምነት መንገድ ለመፈለግ ይገደድ ነበር።

<> የአፍሪካ ቀንድ ሃገሮች በሰከነ መንገድ ቢደማመጡ፣ እርስ በእርሳቸው በጣም መጠቃቀም ይችላሉ። በተለይ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አቅም ጎረቤቶቻችንን ሊያስጎመዣቸው እንጂ ሊያስፈራራቸው አይገባም።፧l ባህረ ሰላጤያቸውና ወደባቸውም፣ ኢትዮጵያ ካልተጠቀመችበት፣ ጭንጫ ሆኖ ነው የሚቀረው። የኢትዮጵያ መንግስትም ከበረት እንደተፈታ ጥጃ በየቦታው ከመዝለልና የፈረጠመ ጡንቻ አለኝ ብሎ በማንአለብኝነት ከማናፋት ትንሽ ወደ ልቦናው ተመልሶ፣ የዲፕሎማሲውን መንገድ መፈተሽና መከተል አለበት። በየስርቻው የተወሸቃችሁ ፈሳም የዪቱብ ልቃሚዎችም ፣ በሩቁ ሆኖ ጦር ከመጎሰምና ይኸን ምስኪን የአፍሪካ ህዝብ የባሰ የእርስ በእርስ መናቆር ውስጥ እንዲገባ የአየር በአየር ጀብዱነትን ከማናፈስ ተቆጠቡ። ወኔ ካላችሁ ቲኬቱን ቆርጣችሁ፣ ተዋጋ የምትሉትን ሰራዊት እንደወንዶቹ መቀላቀል ነው። በተጨማሪም በራሳችሁ ሀገር ውስጥ የተወሰኑ ህዝቦች ተለይተው መብታቸው በመንግስት እየተገፈፈ፣ ራሳቸው የማስተዳድር መብታቸው እየተነፈጋቸው፣ መሬታቸውና ንብረታቸው እየተወረርባቸውና ከቦታ ወደ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ እየተከለከሉ፣ ለሰላሳ ዓመት መኖሯን እንኳን ለማታውቋት የሶማሌ ግዛት ዛሬ በድንገት ለነፃነቷ ዋነኛ ተሟጋች ስትሆኑላት ታሳፍሩኛችሁ።

Right wrote:
23 Feb 2024, 00:56
Right,
Let me be crystal clear about my stand. I am against annexing any part of Somalia now or ever.
What are you talking about? When did Ethiopia annexed part of Somalia or try to annex? That is why I said your motives are not clear to me. You sound like an Eritrean accusing of Ethiopia with an agenda for something that doesn’t exist. If you want to discuss about the MoU genuinely then that is not a good start.
I assume you are a genuine Ethiopian because you claimed so. If you want to discuss about the internal affairs of Somalia and their breakup that happened 32 years ago, then you should address it to the Somali Landers, Somalia and puntland. I am not sure why is that a concern for you more than the Somali Landers.

Do you really believe Ethiopia has annexed or about to annex Somali Land? By the way the MoU was Somali Land’s initiative. They invited Ethiopia to develop and use one of their ports with incentives. Somalia inviting Turkey is OK with you but Somali Land inviting Ethiopia is a no.
Something is fishy here. Why you didn’t make the same argument about Ethiopia having a 19% share of Berbera? You seems to be excited with the involvement of the Islamic republic of Turkey as you said to protect Somalia from Ethiopia. A true Ethiopian will never say something like that. I lived long enough with Eritreans born in Ethiopia to decipher hidden motives.

Regardless, Ethiopia has every right to pursue its national interests. And others are free to make an embarrassing noise.
Case closed.

Abere
Senior Member
Posts: 15332
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Abere » 23 Feb 2024, 09:50

Exactly, this is what mercenaries (ባንዳዎች) do in the past and are doing it now. The bands ባንዳዎች

ጥንት ባንዳዎች ለአገሬው ሰው የወሬ ዘመቻ ጣልያን አይቻልም ይህን ያህል መድፍ፤ ወታደር፤ ፈረንጅ መለኛ ነው ወዘተ በማለት ነበር የተጠመዱት - ከዚያም ሱካር እና ፉርኖ ዱቄት ይሰፈርላቸዋል። የዛሬዎቹ ሰላቱ ባንዳዎችም በለሆሰስ ሱማልያ እንድህ ቱርክ እንድህ አሜሪካ እንዳ ወዘተ ይቀባጥራሉ- ኢትዮጵያ የጨበጠችውን እና የምትጨብጠወን አዘናግቶ ለማስነጠቅ። የኢትዮጵያን ጭብጦዋን ማንም ከእጇ ማስነጠቅ አይችልም። ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ላይ የይገባኛል የባለቤትነት ጥያቄ እና ተፈጥሮአዊ መብቷን ታረጋግጣለች። ይህን መከልከል እና ማስቆም የሚችል አንድም ምድራዊ ሃይል አይኖርም። ባንዳዎችም ይጮኻሉ ኢትዮጵያም ወደፊት ትራመዳለች።

የተጣደ ባንዳ [ምጣድ] ከኋላዬ ኑሮ፥
ለካስ ጥላት ብቻ ሁኜአለሁ ዘንድሮ።

ጎረቤት ይለኛል እየደጋገመ - እየተናዴዴ
ኮሶ ትል ከአንጀት ጋር ጎረቤት ነው እንዴ?

Selam/ wrote:
23 Feb 2024, 08:45

Selam/
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Selam/ » 23 Feb 2024, 10:28

ወዳጄ - ደህና ብቅል አልጠጣህም መሰለኝ። ሃገር ሊወር ከመጣ ፋሽስት ጋር የተደረገ ጦርነትን፣ እብድ የኦሮሙማ መሪ ካመሳቀለው የዲፕሎማሲያዊ ቀውስ ጋር አታምታታው።

<> አንደኛ፣ ጦርነት የሚባል ነገር ሳይኖር በባዶ ሜዳ ቀድመህ እሪታህን ማቅለጥህ ሟርተኛና ጨለምተኛ ያስብልሃል። ብልህና የሰለጠነ ሰው ፉከራ ሳይሆን የሚያበዛው፣ በመጀመሪያ ሰላምን ነው የሚሰብከው።

<> ሁለተኛ፣ ጦርነት ቢጀመር እንኳን፣ ጠብ ጫሪው ዓብይ ስለሆነ እሱ የለኮሰው እሳት ውስጥ አንገባም የሚሉ ብዙ ህዝቦች ይኖራሉ፣ ልክ የዓብይ ተንኮል ገብቷቸው የትግራይን ጦርነት የተቃወሙ ጥቂት አስተዋይ ሰዎች እንደነበሩት ሁሉ ወይንም የአሜሪካንን የቬትናም ወረራ እንደተቃወሙት ጎበዞች ማለት ነው። አንተ ባንዳ በላቸው፣ ዓለም ደግሞ እንደከብትና ካድሬ ከመንጋ ጋር የማይነዱ ፍትህ ፈላጊና አርቆ አስተዋይ ይላቸዋል።

<> ሶስተኛ፣ ሽልጦህን እዚህ እየሰለቀጥህና ቀፈትን እየዳበስክ፣ ምስኪኑን ህዝብ ጭብጦ እየበላ ከቱርክ፣ ከግብፅና ከናቶ ጋ ይተናነቅ እያልክ የጦር ከበሮ ከምትደልቅ፣ ራስህው እዛው ሄደህ በአፍህም ቢሆን ተዋጋ። እውነቱ ግን ምንድነው፣ እዚሁ ፎረም ላይ የዛሬ ዓመትም ከዚያም በኋላ ስትፎክርና ቱሪናፋህን ስትነፋ አገኝሃለሁ። ፈሳም!

Abere wrote:
23 Feb 2024, 09:50

Post by Right » 23 Feb 2024, 11:10

በእኔ አተያየት ወሸላው ዓብይ ነው ትልቅ ስህተት የሰራውና ይኸንን የቀጠና ቀውጢ የፈጠረው።
-Abiye Ahmed Ali is evil. What ever he does, it is always diluted with crazy conspiracy theory and with intent to create chaos to prolong the life of his incompetent government. However there is a big difference between Abiye Ahmed Ali a.k.a. The con artist and Ethiopia. Abiye is not Ethiopia.
The MoU, as it is now, is a hastily prepared document designed to distract oppositions to PP’s power. In principle the idea is good to be explored when a new legitimate government takes power by including Somalia in the process. I personally believe it is the future. But it has to be studied throughly and must include Somalia, punt land and Somali Land.
Ethiopia’s interest is in having a stable sea outlet in return to what it could bring to the table. Unless there is a hidden agenda, why would anyone oppose the idea?

-what ever issues Somalians have, it is up to the Somalians to resolve it. Ethiopia has nothing to do with their internal problems. Remember they are where they are today because of their invasion of Ethiopia in the 70s. So don’t expect Ethiopians to do anything about that. If the Somali Landers acted independently for 31 years and want to work with Ethiopia then that is fine with us. In my view nothing is wrong with that.

-Asseb. People try to forget Ethiopian merchants have lost million of dollars worth of goods in Asseb during the Weyannies era before the 1998 war. The Eritreans are hostile to Ethiopia and they are building armies ever since they got independence. Their attitude towards Ethiopians and Tigrians is pretty clear. So using Asseb and giving money to Eritrea to buy weapons is utterly stupid and the way things are now it will never happen. Let us give it another 20 years for things to work out itself.

Abere
Senior Member
Posts: 15332
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Abere » 23 Feb 2024, 11:50

___ በመጀመሪያ ሃሳብ ነጥፎብሽ ከዕድሜሽ ወርደሽ እንደ ዱርዬ መሳደብ - ጸያፍ ነው። አብይ አህመድ እና ኦሮሙማ እስከ ቀርብ ጊዜ ደጋፊ አንች እንጅ እኔ አይደለሁም። አሁንም የአብይ አህመድ (የግለሰብ) ደጋፊ አይደለሁም። የምደገፍው አገሬን ነው። እንደት እንደምደግፍ ደግሞ ከአንች አልማርም።

____ሃሳብሽ የማያዋጣ እና የግብጽ እና የሻዕብያ ጌቶችሽን የጫኑብሽን ተልዕኮ መከላከል ሲያቅትሽ የጥንት አሳዳሪ ጌታሽን ( አብይ አህመድ- ኦሮሙማ) ትንታግ ምላስሽን ትዘረጊያለሽ - እኔ አህያ የለኝ ከጅብ አልጣላም - የአብይ አህመድ ብልጽግና ደጋፊ አይደለሁም። እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ያለችውን አህያ ከሆንሽ በአብይ አህመድ ዘመን የተሰራ ህንጻ፤ ድልድይ ካለ ወዘተ ሁሉ እንድ ፈርስ ስበኪ። ግን ኢትዮጵያ እንደ ምጽዋ ወይም አስመራ ወና ፍርስራሽ የምትሆንልሽ አይመስለኝም። የወደብ ጥያቄውም ከጣሪያ በላይ ብትብራቂ አይቀርም። ቅቡል ጥያቄ ነው - የሚወድቅ አይደለም በግደታ በጠላቶቿ ላይ የሚፈጸም ነው በሰላም ካልፈለጉ።
___ እንደ ማር ውሃ እንደ ባንዳ ሀሳብ የምትፈሪ ሆድ አዳሪ (ስነ-አዳሪ) ነሽ።

Selam/ wrote:
23 Feb 2024, 10:28
ወዳጄ - ደህና ብቅል አልጠጣህም መሰለኝ። ሃገር ሊወር ከመጣ ፋሽስት ጋር የተደረገ ጦርነትን፣ እብድ የኦሮሙማ መሪ ካመሳቀለው የዲፕሎማሲያዊ ቀውስ ጋር አታምታታው።

<> አንደኛ፣ ጦርነት የሚባል ነገር ሳይኖር በባዶ ሜዳ ቀድመህ እሪታህን ማቅለጥህ ሟርተኛና ጨለምተኛ ያስብልሃል። ብልህና የሰለጠነ ሰው ፉከራ ሳይሆን የሚያበዛው፣ በመጀመሪያ ሰላምን ነው የሚሰብከው።

<> ሁለተኛ፣ ጦርነት ቢጀመር እንኳን፣ ጠብ ጫሪው ዓብይ ስለሆነ እሱ የለኮሰው እሳት ውስጥ አንገባም የሚሉ ብዙ ህዝቦች ይኖራሉ፣ ልክ የዓብይ ተንኮል ገብቷቸው የትግራይን ጦርነት የተቃወሙ ጥቂት አስተዋይ ሰዎች እንደነበሩት ሁሉ ወይንም የአሜሪካንን የቬትናም ወረራ እንደተቃወሙት ጎበዞች ማለት ነው። አንተ ባንዳ በላቸው፣ ዓለም ደግሞ እንደከብትና ካድሬ ከመንጋ ጋር የማይነዱ ፍትህ ፈላጊና አርቆ አስተዋይ ይላቸዋል።

<> ሶስተኛ፣ ሽልጦህን እዚህ እየሰለቀጥህና ቀፈትን እየዳበስክ፣ ምስኪኑን ህዝብ ጭብጦ እየበላ ከቱርክ፣ ከግብፅና ከናቶ ጋ ይተናነቅ እያልክ የጦር ከበሮ ከምትደልቅ፣ ራስህው እዛው ሄደህ በአፍህም ቢሆን ተዋጋ። እውነቱ ግን ምንድነው፣ እዚሁ ፎረም ላይ የዛሬ ዓመትም ከዚያም በኋላ ስትፎክርና ቱሪናፋህን ስትነፋ አገኝሃለሁ። ፈሳም!

Abere wrote:
23 Feb 2024, 09:50
Exactly, this is what mercenaries (ባንዳዎች) do in the past and are doing it now. The bands ባንዳዎች

ጥንት ባንዳዎች ለአገሬው ሰው የወሬ ዘመቻ ጣልያን አይቻልም ይህን ያህል መድፍ፤ ወታደር፤ ፈረንጅ መለኛ ነው ወዘተ በማለት ነበር የተጠመዱት - ከዚያም ሱካር እና ፉርኖ ዱቄት ይሰፈርላቸዋል። የዛሬዎቹ ሰላቱ ባንዳዎችም በለሆሰስ ሱማልያ እንድህ ቱርክ እንድህ አሜሪካ እንዳ ወዘተ ይቀባጥራሉ- ኢትዮጵያ የጨበጠችውን እና የምትጨብጠወን አዘናግቶ ለማስነጠቅ። የኢትዮጵያን ጭብጦዋን ማንም ከእጇ ማስነጠቅ አይችልም። ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ላይ የይገባኛል የባለቤትነት ጥያቄ እና ተፈጥሮአዊ መብቷን ታረጋግጣለች። ይህን መከልከል እና ማስቆም የሚችል አንድም ምድራዊ ሃይል አይኖርም። ባንዳዎችም ይጮኻሉ ኢትዮጵያም ወደፊት ትራመዳለች።

የተጣደ ባንዳ [ምጣድ] ከኋላዬ ኑሮ፥
ለካስ ጥላት ብቻ ሁኜአለሁ ዘንድሮ።

ጎረቤት ይለኛል እየደጋገመ - እየተናዴዴ
ኮሶ ትል ከአንጀት ጋር ጎረቤት ነው እንዴ?

Selam/ wrote:
23 Feb 2024, 08:45

Selam/
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Selam/ » 23 Feb 2024, 15:25

አቶ አበረ
<> ከዓብይ አህመድ የውጭ ፖሊሲ ጋ ከሚያብር ድንብርብር ሰው ይልቅ፣ ሃሳብ የሚባል ነጥፎበት ዝም ብሎ ቁጭ ያለ ጨዋ ዜጋ በብዙ ጣዕሙ የተሻለ ነው። ዓብይን በደንብ አድርጌ ደግፌዋለሁ፣ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብም ደግፎታል፣ ዘምሮለታል፣ ፀልዮለታል። እንደ ቡዳ አይምሮውን ቀድማችሁ ለምን አላነበባችሁም ከሆነ፣ መልሱ እኛ እንደዚያ አይነት ስጦታ የለንም ነው። ሃገሬን ስለምወድ ነው የቃላት ጦርነቱን እዚህ የጀመርኩት ላልከው፣ በርታ ቀጥልበት ብዬሃለው። በዚህ ዘመን የተትረፈረፈው የቲክቶክ የአፍ አርበኛ ስለሆነ አይደንቀኝም።

<> ሁለተኛው ሃሳብህ ዝብርቅርቅ ያለ በጉንጭህ ብቻ አላምጠህ የተፋኸው ነው የሚስለው። ኤርትራን፣ ዓብይን፣ ኦሮሙማን፣ ድልድዩን ስንቱን ዘባረቅከው። ወዳጄ፣ በመጀመሪያ ሳትናደድ ተረጋግተህ ለመፃፍ ሞክር። እኔ አቋሜን በቀላል ቋንቋ ዝቅ አድርጌ ላስረዳህ። አንተ አፏጨህም ተንጫጫህም፣ ኢትዮጵያ ወደብ ይኖራታል። የአፍሪካ ቀንድ ሃገራትም ተሽቀዳድመው የባህር በር ይሰጧታል። ኤርትራም፣ ጂቡቲም፣ ሶማሌም ካለ ኢትዮጵያ ተሳትፎ ጠውልገው ይቀራሉ። አጭበርባሪው ዓብይ የሄደበትን ቀውጢ መንገድ ግን አልደግፍም። ወደ ዲፕሎማሲ አማራጭ እንደሚመጣም እርግጠኛ ነኝ።

<> የሁዳዴ ፆም ሊገባ አንድ ሳምንት ነው የቀረው። ከአባብልህ እንደተረዳሁት፣ አንተ ለሆድህ ደንታ ስለሌለህ ዓመቱን ሙሉ ነው የምትፆም ከተሳዳቢነቱ በስተቀር። ታዲያ ቀድሜ እንዳልኩት ፊሽካህን ከስዩሜ ጋ፣ ጿሚነቱን ደግሞ ጭብጦ ከሚበሉት ምስኪን ህዝቦች ጋ አጣምረህ ሄደህ ሱማሌን ውጋት።
ፈሳም!

Abere wrote:
23 Feb 2024, 11:50

Misraq
Senior Member
Posts: 17686
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Misraq » 23 Feb 2024, 15:47

አበረ ጋላው በጣም የሚገርም ሰው ነው :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 15332
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Abere » 23 Feb 2024, 16:51

ፈስሽን ሰደሽ ቂጥሽን ጨበጥሽ እኮ።

ኢትዮጵያ የባህር በር አያስፈልጋትም ፤ እንደገና ደግሞ ያስፈልጋታል ታገኛለችም። :mrgreen: That is how you are confused. ጥያቄው ያለ ወቅቱ መነሳቱን መንቀፍ አንድ ነገር ነው። ግን ጥያቄው ለምን ተነሳ፥ ከተነሳም በሗላ በአለም ዙሪያ የጦፈ የክርክር አርዕስት ሲሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ነባር ጥያቄ እንዳልሆነ ሁሉ በማስመሰል ኡኡታ ማብዛት ከልቡ ውስጥ ኢትዮጵያ የሌለችው ሰው ባህርይ ይመስላል። ኢትዮጵያ ነጥብ እንድትጥል ካስደረግሽ በኋላ እንደገና የባህር በር ልመና ነው ወይስ መብት ጥያቄ? :lol: :lol:

Selam/ wrote:
23 Feb 2024, 15:25

Post by Abere » 23 Feb 2024, 16:58

Misraq
ምን ፈልገሽ ነው? ከፈለግሽ ጋላ አንጋሎ ይBድሽ - ለዚህ weekend አዝዤልሻለሁ :mrgreen: Enjoy the ጋላ ዘነዘና and get pacified. :lol: :lol:

Misraq wrote:
23 Feb 2024, 15:47
አበረ ጋላው በጣም የሚገርም ሰው ነው :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17686
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Misraq » 23 Feb 2024, 17:08

አበረ ጋላው ይህን ያህል ግዜ ራስህን ደብቀህ በትልቅ አማራኛ ፎንት ብቻ እየጻፍክ ጋዲሳነትህን ደብቀህ በመኖርህ ሳላደንቅህ አላልፍም፥፥ :lol:

ለነገሮ ኦህዴድ እያለህ ትግሬ አሰልጥኖ ተንኮለኛ አድርጎህ ዝርፍያውንም ቅጥፈቱንም ማጭበርበሩንም ከነሱ በልጠህ ተገኝተሃል

Selam/
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይድረስ በቱርክና አረብ ግብጽ ጥላ ስር መጠበቅ ለምታልሙ ማፈሪያ ያፍሪካ ቀንድ ንዑሳን ሁሉ

Post by Selam/ » 23 Feb 2024, 19:53

አቶ አበረ
ይኸ ፎረም በአጭበርባሪ የተሞላ ስለሆነ፣ ጥምቢራህ ቢዞር አይገርመኝም። አሁንማ የመዘባረቁ በሽታ ጭራሽ አናትህ ላይ ወጥቶ እየጨፈረብህ ነው የሚመስለው። ይኸ ‘ሙሉ ኢትዮጵያዊ አይደለህም፣ ኤርትራዊ ነህ፣ ኦሮሞ ነህ፣ ጉራጌ ነህ’ ቅብርጥሶ የሚባል ቅራቅንቦና ተራ ማደናበሪያ እስከዛሬ ከወያኔ አይጦችና ከዓብይ ካድሬዎች ነበር የምሰማው። አንተም ወደታች ወርደህ ከነሱ ጋ መጨማለቅ ስለጀመርህ ዝቅጠቱ ይመችህ እላለሁ። እኔ ግን ከአመለካከትህ ጋ እንጂ ችግር ያለብኝ ከዜግነትህ ጋር አይደለም።

አሁንም እደግመዋለሁ፣ በዲፕሎማሲ ሊፈታ እየተቻለ፣ ኢትዮጵያ በታሪኳ ቱርክንና ግብፅ ያንበረከከች ሃገር ስለሆነች ጭብጦ እየበላንም ቢሆን በጉልበት የሶማሌን ወደብ እንይዛለን ብሎ ከውጭ ሃገር የሚፎክር ሰው “ቱሻ” ነው። ጠብደል ቱሻ! ኢትዮጵያ አሰብን ከምትጠቀምበት በረሃብ ብንሞት ይሻላል ከሚሉት የዲያስፖራ የህግደፍ ደንባራ ካድሬዎች ባዶ ፉከራ የተለየ አይደለም። አምቦና ሰላድንጋይ ደውለህ ሃገሬውን ብትጠይቅ፣ ቀለብ መግዛት አቅቶን በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ነው የምንበላው ነው እንጂ የሚሉህ፣ ስላንተ የER የጦር ጉሰማ ደንታ የላቸውም። እንግዲህ እነሱንም ግማሽ ኢትዮጵያዊ በላቸውና የተለመደውን ፈስህን ደግመህ በየአደባባይ አንዛርጠው።

በነፈዘ አይምሮህ ከመዘንከኝ ትክክል ነው የተምታታብኝ ሰው ልመስልህ እችላለሁ፣ እኔ ግን በአቋሜ ቀጥና ፅድት ያልኩ ሰው ነኝ። ኢትዮጵያ ወደብ እንደሚኖራት አምናለሁ፤ በጉልበት የሚደረገውን የትኛውንም መንገድ አልደግፍም፤ በተለይ ወሸላው ዓብይ የሄደበትን የተልከሰከሰ አሰራር አምርሬ እቃወማለሁ፤ እንዲሁም የትኛውንም ከህዝብ የተደበቀ የውጪ ሃገር ስምምነት ሲያደርግ አይኔን ጨፍኜ ባጨበጭብ ውርደት ከራሴ ይሁን።

እሺ አሁንስ ሶማሌ ወይንስ ሸኔ መሰልኩህ? ጥንባዣም!

Abere wrote:
23 Feb 2024, 16:51

Post Reply