Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
Post
by Union » 31 Jan 2024, 10:02
ህዝቡ ግማሽ ሚልዮን ኦሮሙማ ገብቶ እንደተጨፈጨፈ ያውቃል።
ሞት ባይኖር በእልልታ ነበር ልጆቹን የሚልኩት፣ እንደ ስራ እድል ነበር የሚታየው
አያያያያያ
-
Union
Post
by Union » 31 Jan 2024, 11:11
የወጣቱ ቀጣይ አማራጭ ምንድነው?
አፈሳው እየጋለ ስለሆነ እና እግሮቹን ቢያንስ ይዞ የሚመለስ ባለመኖሩ
ብሎም የዘመቱት ስልክ ሲደወልላቸው ስልካቸው በመቋረጡ ጥሪ አለመቀበላቸው ሞተው ነው ስለመባሉ እና ወዘተ ከግንባር የሚመጡት አስደንጋጭ ዜናዎች ያደናበረው ወጣት ምርጫው ምንድነው
ብዙዎች ወደ ኬንያ እና ሳውዝ ሱዳን እየገቡ ነው
-
Union
Post
by Union » 31 Jan 2024, 15:16
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ