Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: የኦሮሞ አባት ለቅሶ። አንድ ልጄን አፈሳ አፈሱብኝ እያሉ እየተንፈራፈሩ ሲያለቅሱ

Post by Union » 31 Jan 2024, 10:02

ህዝቡ ግማሽ ሚልዮን ኦሮሙማ ገብቶ እንደተጨፈጨፈ ያውቃል።

ሞት ባይኖር በእልልታ ነበር ልጆቹን የሚልኩት፣ እንደ ስራ እድል ነበር የሚታየው :lol:

አያያያያያ

Union

Re: የኦሮሞ አባት ለቅሶ። አንድ ልጄን አፈሳ አፈሱብኝ እያሉ እየተንፈራፈሩ ሲያለቅሱ

Post by Union » 31 Jan 2024, 11:11

የወጣቱ ቀጣይ አማራጭ ምንድነው?

አፈሳው እየጋለ ስለሆነ እና እግሮቹን ቢያንስ ይዞ የሚመለስ ባለመኖሩ

ብሎም የዘመቱት ስልክ ሲደወልላቸው ስልካቸው በመቋረጡ ጥሪ አለመቀበላቸው ሞተው ነው ስለመባሉ እና ወዘተ ከግንባር የሚመጡት አስደንጋጭ ዜናዎች ያደናበረው ወጣት ምርጫው ምንድነው

ብዙዎች ወደ ኬንያ እና ሳውዝ ሱዳን እየገቡ ነው


Post Reply