-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር
እሽሩሩሩ (4)
ወይዘሮ ተሰሩ
እንደምን አደሩ
እንዴት ሰንብተዋል
አረ እንዴት አደሩ
እኔ እንኳን የጠፋሁ ወረት ነዉ ችግሩ
ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ
ተኩየ ተድሬ (ምነዉ ብወጣበት)3
ማሙሽ ባሉኝ እልፍኝ (አንቱ ተባልኩበት)2
ባል በመጣ ቁጥር ከጓደኞቸ ጋር እያጨበጨብኩኝ
ሐዉልት እየዞርኩኝ
የቀን ሳቅ እስቃለሁ እንደ ደጃች ዉቤ መጠዉ እስኪያፈርሱኝ
ወይዘሮ ተሰሩ
እንደምን አደሩ
እኔ እንኳን የጠፋሁ
ወረት ነዉ ችግሩ
እሷም ቁማ ቁማ እኔም ቁሜ ቁሜ
ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ
ባል በመጣ ቁጥር ዘር እያማረጠች
እኔም አላገባሁ እሷም ቁማ ቀረች
ፀጉራችንን ሉዲ እየቀባባነ
ቀበሌ መዝናኛ ጃንቦ እየጨበጥነ
መሐሙድ ላይ ወርደን ዱሌ እያማተርነ
ሶስት አንጓ ጨርሰን አራተኛው ገባ
እኛም ሳናገባ
ወይዘሮ ተሰሩ
እንደምን አደሩ
እኔ እንኳን የጠፋሁ ወረት ነዉ ችግሩ
ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ
እሷም ቁማ ቁማ እኔም ቁሜ ቁሜ
ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ
ባል በመጣ ቁጥር ዘር እያማረጠች
እኔም አላገባሁ እሷም ቁማ ቀረች
ወይ ሰባ ደረጃ ብወጣዉ ከበደኝ
ብወርደዉ ከበደኝ
መቀመጥ ከበደኝ
የአንተን ቁጥር በእድሜ ደረስኩት መሰለኝ
አረ እናንተ ሆየ
ዘመን ባለ ጊዜ ከከንፈሩ አዋለኝ
ከጠቶቹ አዋለኝ ከምላሡ አዋለኝ
እንዲህ አጭሶ ረግጦ ( የሰዉ ቁሮ አረገኝ)2
ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ
እኔ እንኳን የጠፋሁ ወረት ነዉ ችግሩ
Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር
ቆንጆ ቅኔ ነው ፤ ነገር ግ ን ኢትዮጵያን ወ/ሮ ተሰሩ ብሎ መጥራቱን አልወደድኩለትም ። አው የመጣ ባል (መንግስት) ሁሉ የዘር ሆኖዋል! አራት ባሎች መቁጠሩም ትክክል ነው ። የመጣ መንግስት ሁሉ አዲስ ኢትዮጵያን እሰራለሁ ማለቱም በውል ይዞታል ። ችግሩ ወ/ሮ ተሰሩ ትንሽ ከወሲብ ጋር ስለሚተረጎም እሷ ማለት ኢትዮጵያ ከሆነች ያንን ነው ያልወደድኩለት ። በተረፈ ማለፊያ ቅኔ ነው።
አይ ባለቅኔው ወ/ሮ ተሰሩ ሲል አዲሳባ እንጂ ኢትዮጵያን ማለቱ አይደለም ከተባለም ከላይ እንዳልኩት አዲስ አበባን በዚያ ስም መመሰሉ ትንሽ የተሳሳተ ይሆናል ።
ሌላው የሙሉው ቅኝት ችግር ሲጀምር ያነሳውን ትልቅ (ፖለቲካዊ) ርዕስ ሲጨርስ እኔም ሳላገባ መቶ አመት ሞልቶኝ የሲጃራ ቁሮ ሆንኩኝ ብሎ በግለሰብ ሕይወት እጣ ፋንታ መዝጋቱ የቅኔው አቢይ ቡጢ ማን ላይ ማረፍ እንዳለበት ሳይመታው ያልፋል ።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር
ይገርማል! በየእለቱ ስልጣን ላይ ተቆናጣጮቹ "አፍርሰን እንሰራታለን" ሲሉ በወሲብ ይወስዱታል ማለት ነው?Horus wrote: ↑24 Jan 2024, 00:53
ቆንጆ ቅኔ ነው ፤ ነገር ግ ን ኢትዮጵያን ወ/ሮ ተሰሩ ብሎ መጥራቱን አልወደድኩለትም ። አው የመጣ ባል (መንግስት) ሁሉ የዘር ሆኖዋል! አራት ባሎች መቁጠሩም ትክክል ነው ። የመጣ መንግስት ሁሉ አዲስ ኢትዮጵያን እሰራለሁ ማለቱም በውል ይዞታል ። ችግሩ ወ/ሮ ተሰሩ ትንሽ ከወሲብ ጋር ስለሚተረጎም እሷ ማለት ኢትዮጵያ ከሆነች ያንን ነው ያልወደድኩለት ። በተረፈ ማለፊያ ቅኔ ነው።
አይ ባለቅኔው ወ/ሮ ተሰሩ ሲል አዲሳባ እንጂ ኢትዮጵያን ማለቱ አይደለም ከተባለም ከላይ እንዳልኩት አዲስ አበባን በዚያ ስም መመሰሉ ትንሽ የተሳሳተ ይሆናል ።
ሌላው የሙሉው ቅኝት ችግር ሲጀምር ያነሳውን ትልቅ (ፖለቲካዊ) ርዕስ ሲጨርስ እኔም ሳላገባ መቶ አመት ሞልቶኝ የሲጃራ ቁሮ ሆንኩኝ ብሎ በግለሰብ ሕይወት እጣ ፋንታ መዝጋቱ የቅኔው አቢይ ቡጢ ማን ላይ ማረፍ እንዳለበት ሳይመታው ያልፋል ።
Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር
መርሳት የሌለብህ ደጃች ዉቤን አፈረሱት ሲል አዳነች አቤቤ ታሪካዊ ቦታዎችን ማፍረሷን ነው የሚነቅፈው፤ ነገር ግን በተለይ ዉቤ በረሃን መጠቆሙ የወሲብ ሰፈር ስለነበረ ወረተኛ (የባለ ግዜዎች መደንከሪያ) ስለነበረ ነው ። ቅኔውን ከበላሃው ማለት ነው!!!Revelations wrote: ↑24 Jan 2024, 01:24ይገርማል! በየእለቱ ስልጣን ላይ ተቆናጣጮቹ "አፍርሰን እንሰራታለን" ሲሉ በወሲብ ይወስዱታል ማለት ነው?Horus wrote: ↑24 Jan 2024, 00:53
ቆንጆ ቅኔ ነው ፤ ነገር ግ ን ኢትዮጵያን ወ/ሮ ተሰሩ ብሎ መጥራቱን አልወደድኩለትም ። አው የመጣ ባል (መንግስት) ሁሉ የዘር ሆኖዋል! አራት ባሎች መቁጠሩም ትክክል ነው ። የመጣ መንግስት ሁሉ አዲስ ኢትዮጵያን እሰራለሁ ማለቱም በውል ይዞታል ። ችግሩ ወ/ሮ ተሰሩ ትንሽ ከወሲብ ጋር ስለሚተረጎም እሷ ማለት ኢትዮጵያ ከሆነች ያንን ነው ያልወደድኩለት ። በተረፈ ማለፊያ ቅኔ ነው።
አይ ባለቅኔው ወ/ሮ ተሰሩ ሲል አዲሳባ እንጂ ኢትዮጵያን ማለቱ አይደለም ከተባለም ከላይ እንዳልኩት አዲስ አበባን በዚያ ስም መመሰሉ ትንሽ የተሳሳተ ይሆናል ።
ሌላው የሙሉው ቅኝት ችግር ሲጀምር ያነሳውን ትልቅ (ፖለቲካዊ) ርዕስ ሲጨርስ እኔም ሳላገባ መቶ አመት ሞልቶኝ የሲጃራ ቁሮ ሆንኩኝ ብሎ በግለሰብ ሕይወት እጣ ፋንታ መዝጋቱ የቅኔው አቢይ ቡጢ ማን ላይ ማረፍ እንዳለበት ሳይመታው ያልፋል ።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር
ወረተኞቹ ፖለቲከኞቹ ናቸው! ለእኔ ቅኔው ሰፊ ነው መልእክቱ::Horus wrote: ↑24 Jan 2024, 01:32መርሳት የሌለብህ ደጃች ዉቤን አፈረሱት ሲል አዳነች አቤቤ ታሪካዊ ቦታዎችን ማፍረሷን ነው የሚነቅፈው፤ ነገር ግን በተለይ ዉቤ በረሃን መጠቆሙ የወሲብ ሰፈር ስለነበረ ወረተኛ (የባለ ግዜዎች መደንከሪያ) ስለነበረ ነው ። ቅኔውን ከበላሃው ማለት ነው!!!Revelations wrote: ↑24 Jan 2024, 01:24ይገርማል! በየእለቱ ስልጣን ላይ ተቆናጣጮቹ "አፍርሰን እንሰራታለን" ሲሉ በወሲብ ይወስዱታል ማለት ነው?Horus wrote: ↑24 Jan 2024, 00:53
ቆንጆ ቅኔ ነው ፤ ነገር ግ ን ኢትዮጵያን ወ/ሮ ተሰሩ ብሎ መጥራቱን አልወደድኩለትም ። አው የመጣ ባል (መንግስት) ሁሉ የዘር ሆኖዋል! አራት ባሎች መቁጠሩም ትክክል ነው ። የመጣ መንግስት ሁሉ አዲስ ኢትዮጵያን እሰራለሁ ማለቱም በውል ይዞታል ። ችግሩ ወ/ሮ ተሰሩ ትንሽ ከወሲብ ጋር ስለሚተረጎም እሷ ማለት ኢትዮጵያ ከሆነች ያንን ነው ያልወደድኩለት ። በተረፈ ማለፊያ ቅኔ ነው።
አይ ባለቅኔው ወ/ሮ ተሰሩ ሲል አዲሳባ እንጂ ኢትዮጵያን ማለቱ አይደለም ከተባለም ከላይ እንዳልኩት አዲስ አበባን በዚያ ስም መመሰሉ ትንሽ የተሳሳተ ይሆናል ።
ሌላው የሙሉው ቅኝት ችግር ሲጀምር ያነሳውን ትልቅ (ፖለቲካዊ) ርዕስ ሲጨርስ እኔም ሳላገባ መቶ አመት ሞልቶኝ የሲጃራ ቁሮ ሆንኩኝ ብሎ በግለሰብ ሕይወት እጣ ፋንታ መዝጋቱ የቅኔው አቢይ ቡጢ ማን ላይ ማረፍ እንዳለበት ሳይመታው ያልፋል ።
Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር
አው ፖለቲካ ሁልግዜ ወረተኛ ነው! ወረተኛ ከግዜው ጋር የሚለዋወጥ ማለት ሲሆን ፖለቲካም እንዲሁ ሁኔታ ሲለወጥ እሱም ይለወጣል! ሳይንስ ነው ።Revelations wrote: ↑24 Jan 2024, 01:47ወረተኞቹ ፖለቲከኞቹ ናቸው! ለእኔ ቅኔው ሰፊ ነው መልእክቱ::Horus wrote: ↑24 Jan 2024, 01:32መርሳት የሌለብህ ደጃች ዉቤን አፈረሱት ሲል አዳነች አቤቤ ታሪካዊ ቦታዎችን ማፍረሷን ነው የሚነቅፈው፤ ነገር ግን በተለይ ዉቤ በረሃን መጠቆሙ የወሲብ ሰፈር ስለነበረ ወረተኛ (የባለ ግዜዎች መደንከሪያ) ስለነበረ ነው ። ቅኔውን ከበላሃው ማለት ነው!!!Revelations wrote: ↑24 Jan 2024, 01:24ይገርማል! በየእለቱ ስልጣን ላይ ተቆናጣጮቹ "አፍርሰን እንሰራታለን" ሲሉ በወሲብ ይወስዱታል ማለት ነው?Horus wrote: ↑24 Jan 2024, 00:53
ቆንጆ ቅኔ ነው ፤ ነገር ግ ን ኢትዮጵያን ወ/ሮ ተሰሩ ብሎ መጥራቱን አልወደድኩለትም ። አው የመጣ ባል (መንግስት) ሁሉ የዘር ሆኖዋል! አራት ባሎች መቁጠሩም ትክክል ነው ። የመጣ መንግስት ሁሉ አዲስ ኢትዮጵያን እሰራለሁ ማለቱም በውል ይዞታል ። ችግሩ ወ/ሮ ተሰሩ ትንሽ ከወሲብ ጋር ስለሚተረጎም እሷ ማለት ኢትዮጵያ ከሆነች ያንን ነው ያልወደድኩለት ። በተረፈ ማለፊያ ቅኔ ነው።
አይ ባለቅኔው ወ/ሮ ተሰሩ ሲል አዲሳባ እንጂ ኢትዮጵያን ማለቱ አይደለም ከተባለም ከላይ እንዳልኩት አዲስ አበባን በዚያ ስም መመሰሉ ትንሽ የተሳሳተ ይሆናል ።
ሌላው የሙሉው ቅኝት ችግር ሲጀምር ያነሳውን ትልቅ (ፖለቲካዊ) ርዕስ ሲጨርስ እኔም ሳላገባ መቶ አመት ሞልቶኝ የሲጃራ ቁሮ ሆንኩኝ ብሎ በግለሰብ ሕይወት እጣ ፋንታ መዝጋቱ የቅኔው አቢይ ቡጢ ማን ላይ ማረፍ እንዳለበት ሳይመታው ያልፋል ።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር
ወይ ሳይንስ! ወቸው ጉድ::Horus wrote: ↑24 Jan 2024, 02:00አው ፖለቲካ ሁልግዜ ወረተኛ ነው! ወረተኛ ከግዜው ጋር የሚለዋወጥ ማለት ሲሆን ፖለቲካም እንዲሁ ሁኔታ ሲለወጥ እሱም ይለወጣል! ሳይንስ ነው ።Revelations wrote: ↑24 Jan 2024, 01:47ወረተኞቹ ፖለቲከኞቹ ናቸው! ለእኔ ቅኔው ሰፊ ነው መልእክቱ::Horus wrote: ↑24 Jan 2024, 01:32መርሳት የሌለብህ ደጃች ዉቤን አፈረሱት ሲል አዳነች አቤቤ ታሪካዊ ቦታዎችን ማፍረሷን ነው የሚነቅፈው፤ ነገር ግን በተለይ ዉቤ በረሃን መጠቆሙ የወሲብ ሰፈር ስለነበረ ወረተኛ (የባለ ግዜዎች መደንከሪያ) ስለነበረ ነው ። ቅኔውን ከበላሃው ማለት ነው!!!Revelations wrote: ↑24 Jan 2024, 01:24ይገርማል! በየእለቱ ስልጣን ላይ ተቆናጣጮቹ "አፍርሰን እንሰራታለን" ሲሉ በወሲብ ይወስዱታል ማለት ነው?Horus wrote: ↑24 Jan 2024, 00:53