Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር

Post by Revelations » 24 Jan 2024, 00:41

እሽሩሩሩ (4)
ወይዘሮ ተሰሩ
እንደምን አደሩ
እንዴት ሰንብተዋል
አረ እንዴት አደሩ
እኔ እንኳን የጠፋሁ ወረት ነዉ ችግሩ
ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ

ተኩየ ተድሬ (ምነዉ ብወጣበት)3
ማሙሽ ባሉኝ እልፍኝ (አንቱ ተባልኩበት)2
ባል በመጣ ቁጥር ከጓደኞቸ ጋር እያጨበጨብኩኝ
ሐዉልት እየዞርኩኝ
የቀን ሳቅ እስቃለሁ እንደ ደጃች ዉቤ መጠዉ እስኪያፈርሱኝ

ወይዘሮ ተሰሩ
እንደምን አደሩ

እኔ እንኳን የጠፋሁ
ወረት ነዉ ችግሩ

እሷም ቁማ ቁማ እኔም ቁሜ ቁሜ
ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ
ባል በመጣ ቁጥር ዘር እያማረጠች
እኔም አላገባሁ እሷም ቁማ ቀረች

ፀጉራችንን ሉዲ እየቀባባነ
ቀበሌ መዝናኛ ጃንቦ እየጨበጥነ
መሐሙድ ላይ ወርደን ዱሌ እያማተርነ
ሶስት አንጓ ጨርሰን አራተኛው ገባ
እኛም ሳናገባ

ወይዘሮ ተሰሩ
እንደምን አደሩ
እኔ እንኳን የጠፋሁ ወረት ነዉ ችግሩ

ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ

እሷም ቁማ ቁማ እኔም ቁሜ ቁሜ
ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ
ባል በመጣ ቁጥር ዘር እያማረጠች
እኔም አላገባሁ እሷም ቁማ ቀረች

ወይ ሰባ ደረጃ ብወጣዉ ከበደኝ
ብወርደዉ ከበደኝ
መቀመጥ ከበደኝ
የአንተን ቁጥር በእድሜ ደረስኩት መሰለኝ
አረ እናንተ ሆየ
ዘመን ባለ ጊዜ ከከንፈሩ አዋለኝ
ከጠቶቹ አዋለኝ ከምላሡ አዋለኝ
እንዲህ አጭሶ ረግጦ ( የሰዉ ቁሮ አረገኝ)2

ወይዘሮ ተሰሩ እንደምን አደሩ
እኔ እንኳን የጠፋሁ ወረት ነዉ ችግሩ

Horus
Senior Member+
Posts: 42550
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር

Post by Horus » 24 Jan 2024, 00:53

Revelations wrote:
24 Jan 2024, 00:30
ቆንጆ ቅኔ ነው ፤ ነገር ግ ን ኢትዮጵያን ወ/ሮ ተሰሩ ብሎ መጥራቱን አልወደድኩለትም ። አው የመጣ ባል (መንግስት) ሁሉ የዘር ሆኖዋል! አራት ባሎች መቁጠሩም ትክክል ነው ። የመጣ መንግስት ሁሉ አዲስ ኢትዮጵያን እሰራለሁ ማለቱም በውል ይዞታል ። ችግሩ ወ/ሮ ተሰሩ ትንሽ ከወሲብ ጋር ስለሚተረጎም እሷ ማለት ኢትዮጵያ ከሆነች ያንን ነው ያልወደድኩለት ። በተረፈ ማለፊያ ቅኔ ነው።

አይ ባለቅኔው ወ/ሮ ተሰሩ ሲል አዲሳባ እንጂ ኢትዮጵያን ማለቱ አይደለም ከተባለም ከላይ እንዳልኩት አዲስ አበባን በዚያ ስም መመሰሉ ትንሽ የተሳሳተ ይሆናል ።

ሌላው የሙሉው ቅኝት ችግር ሲጀምር ያነሳውን ትልቅ (ፖለቲካዊ) ርዕስ ሲጨርስ እኔም ሳላገባ መቶ አመት ሞልቶኝ የሲጃራ ቁሮ ሆንኩኝ ብሎ በግለሰብ ሕይወት እጣ ፋንታ መዝጋቱ የቅኔው አቢይ ቡጢ ማን ላይ ማረፍ እንዳለበት ሳይመታው ያልፋል ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር

Post by Revelations » 24 Jan 2024, 01:24

Horus wrote:
24 Jan 2024, 00:53

ይገርማል! በየእለቱ ስልጣን ላይ ተቆናጣጮቹ "አፍርሰን እንሰራታለን" ሲሉ በወሲብ ይወስዱታል ማለት ነው?

Horus
Senior Member+
Posts: 42550
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር

Post by Horus » 24 Jan 2024, 01:32

Revelations wrote:
24 Jan 2024, 01:24

መርሳት የሌለብህ ደጃች ዉቤን አፈረሱት ሲል አዳነች አቤቤ ታሪካዊ ቦታዎችን ማፍረሷን ነው የሚነቅፈው፤ ነገር ግን በተለይ ዉቤ በረሃን መጠቆሙ የወሲብ ሰፈር ስለነበረ ወረተኛ (የባለ ግዜዎች መደንከሪያ) ስለነበረ ነው ። ቅኔውን ከበላሃው ማለት ነው!!!

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር

Post by Revelations » 24 Jan 2024, 01:47

Horus wrote:
24 Jan 2024, 01:32

ወረተኞቹ ፖለቲከኞቹ ናቸው! ለእኔ ቅኔው ሰፊ ነው መልእክቱ::

Horus
Senior Member+
Posts: 42550
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር

Post by Horus » 24 Jan 2024, 02:00

Revelations wrote:
24 Jan 2024, 01:47

አው ፖለቲካ ሁልግዜ ወረተኛ ነው! ወረተኛ ከግዜው ጋር የሚለዋወጥ ማለት ሲሆን ፖለቲካም እንዲሁ ሁኔታ ሲለወጥ እሱም ይለወጣል! ሳይንስ ነው ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ቅኔ ባንዘርፍም መፍታቱን እንሞክር

Post by Revelations » 24 Jan 2024, 02:18

Horus wrote:
24 Jan 2024, 02:00
Revelations wrote:
24 Jan 2024, 01:47
Horus wrote:
24 Jan 2024, 01:32
Revelations wrote:
24 Jan 2024, 01:24
Horus wrote:
24 Jan 2024, 00:53

ቆንጆ ቅኔ ነው ፤ ነገር ግ ን ኢትዮጵያን ወ/ሮ ተሰሩ ብሎ መጥራቱን አልወደድኩለትም ። አው የመጣ ባል (መንግስት) ሁሉ የዘር ሆኖዋል! አራት ባሎች መቁጠሩም ትክክል ነው ። የመጣ መንግስት ሁሉ አዲስ ኢትዮጵያን እሰራለሁ ማለቱም በውል ይዞታል ። ችግሩ ወ/ሮ ተሰሩ ትንሽ ከወሲብ ጋር ስለሚተረጎም እሷ ማለት ኢትዮጵያ ከሆነች ያንን ነው ያልወደድኩለት ። በተረፈ ማለፊያ ቅኔ ነው።

አይ ባለቅኔው ወ/ሮ ተሰሩ ሲል አዲሳባ እንጂ ኢትዮጵያን ማለቱ አይደለም ከተባለም ከላይ እንዳልኩት አዲስ አበባን በዚያ ስም መመሰሉ ትንሽ የተሳሳተ ይሆናል ።

ሌላው የሙሉው ቅኝት ችግር ሲጀምር ያነሳውን ትልቅ (ፖለቲካዊ) ርዕስ ሲጨርስ እኔም ሳላገባ መቶ አመት ሞልቶኝ የሲጃራ ቁሮ ሆንኩኝ ብሎ በግለሰብ ሕይወት እጣ ፋንታ መዝጋቱ የቅኔው አቢይ ቡጢ ማን ላይ ማረፍ እንዳለበት ሳይመታው ያልፋል ።
ይገርማል! በየእለቱ ስልጣን ላይ ተቆናጣጮቹ "አፍርሰን እንሰራታለን" ሲሉ በወሲብ ይወስዱታል ማለት ነው?
መርሳት የሌለብህ ደጃች ዉቤን አፈረሱት ሲል አዳነች አቤቤ ታሪካዊ ቦታዎችን ማፍረሷን ነው የሚነቅፈው፤ ነገር ግን በተለይ ዉቤ በረሃን መጠቆሙ የወሲብ ሰፈር ስለነበረ ወረተኛ (የባለ ግዜዎች መደንከሪያ) ስለነበረ ነው ። ቅኔውን ከበላሃው ማለት ነው!!!
ወረተኞቹ ፖለቲከኞቹ ናቸው! ለእኔ ቅኔው ሰፊ ነው መልእክቱ::
አው ፖለቲካ ሁልግዜ ወረተኛ ነው! ወረተኛ ከግዜው ጋር የሚለዋወጥ ማለት ሲሆን ፖለቲካም እንዲሁ ሁኔታ ሲለወጥ እሱም ይለወጣል! ሳይንስ ነው ።
ወይ ሳይንስ! ወቸው ጉድ::

Post Reply