ኃዘን መግለጫ መልዕክት
++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በኩረ ትጉኃን ዘርዓዳዊት ኃይሉኅዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ11 ሰዓት ባልታወቁ ሰዎች በጥይት ተመትተው ህክምና ሲደረግላቸው ቆይተው ሊተርፉ ባለመቻላቸው ሕይወታቸው ማለፉ ታውቋል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት በበኩረ ትጉኃን ዘርዓዳዊት ኃይሉ ሕልፈት የተሰማትን ጥልቅ ኃዘን እየገለጸች ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ አባቶቻችን ጎን እንዲያሳርፍልና ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን እንዲሰጥ የዘወትር ጸሎቷ መሆኑን ትገልጻለች።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት
https://www.facebook.com/eotctvchannel/ ... 1SkNy5bsvl
-
Union
Re: ፋኖ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሃላፊዎችም በጥይት መቅጣት ጀመረ እንዴ?
ውሸታም አጋሜ
የተከልከው ካድሬ ነው የተገለው። የሀይማኖት አባት ወይም እናት የሚባል ጫወታ የለም፣ ከብልፅግና ኦሮሙማ ጋር ሲሰራ የተገኘ በሙሉ እስከ ማስረጃው ይገደላል!!
በቃ!
የተከልከው ካድሬ ነው የተገለው። የሀይማኖት አባት ወይም እናት የሚባል ጫወታ የለም፣ ከብልፅግና ኦሮሙማ ጋር ሲሰራ የተገኘ በሙሉ እስከ ማስረጃው ይገደላል!!
በቃ!
Re: ፋኖ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሃላፊዎችም በጥይት መቅጣት ጀመረ እንዴ?
sarcasm,
አንተም አታመልጥም። ሁሉም በሰፈረው ቁና ልክ ይሰፈርለታል
አንተም አታመልጥም። ሁሉም በሰፈረው ቁና ልክ ይሰፈርለታል