-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
English and Indian or other places call it Tamarind.

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
ዝርያው ግራር ነው፣ ግን የኢትዮጵያ ግራር ይለያል ። ብርብራ ግን በሰው መበላቱን አላውቅም። ልጅ ሆኜ አውቀዋለሁ ፣ ቅጠሉ እነድዚህ ወደ ታች ዝቅ ብሎ አይለማም?Revelations wrote: ↑27 Oct 2023, 21:04ብርብራ አሳ ማጥመጃ አይደል? ይሄ ፍሬውም ቅጠሉም የዛፉ ቅርፊትም ይበላሉ:: ለመድሃኒትነትም ይጠቀሙበታል::
እና መልሱ ምንድን ነው?
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሽበሽ ነበር።
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
Revelations አንተ የተለጠፍከው ብርብራ (Millettia ferruginea) አይደለም፡፡
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
የአሰፋ አባተ ግጥም እንዴት ይጠፋኛል?
እንዲያውም ‘ሰሙ’ እንጅ ድብቁ ‘ወርቁማ’ ግልፅ ነው። የአሣ መዓት የሚለውን አሳጥሮ ስለፃፈው ብዙ ሰው ‘ያሳማት’ ምን ማለት እንደሆነ አይረዳውም። በነገራችን ላይ ድሮ በአብዛኛው ኢትዮጵያ አሣ መብላት የተለመደ ነገር አልነበረም ከተናቁ ብሄረሰቦች በስተቀር። አብዛኛው ሰው የአሣ ግማቱንና የባህርን ክፉ-መንፈስ ስለሚጠየፍና ስለሚፈራ ፣ አሣ ማስከርንም ይሁን መብላትን አያውቅበትም ነበር። ጊዜ ግን የማይለውጠው ነገር የለም።
እንዲያውም ‘ሰሙ’ እንጅ ድብቁ ‘ወርቁማ’ ግልፅ ነው። የአሣ መዓት የሚለውን አሳጥሮ ስለፃፈው ብዙ ሰው ‘ያሳማት’ ምን ማለት እንደሆነ አይረዳውም። በነገራችን ላይ ድሮ በአብዛኛው ኢትዮጵያ አሣ መብላት የተለመደ ነገር አልነበረም ከተናቁ ብሄረሰቦች በስተቀር። አብዛኛው ሰው የአሣ ግማቱንና የባህርን ክፉ-መንፈስ ስለሚጠየፍና ስለሚፈራ ፣ አሣ ማስከርንም ይሁን መብላትን አያውቅበትም ነበር። ጊዜ ግን የማይለውጠው ነገር የለም።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
እኔኮ መልሴን በጥያቄ ምልክት ያስቀመጥኩት እርግጠኛ ስላልነብርኩ ነው ። እስቲ የኢትዮጵያ ብርብራን እንደገና አሳዩን?Revelations wrote: ↑28 Oct 2023, 12:05ወዲ እኔም ብርብራ አልመሰለኝም ነበር ::
በነገራችን ላይ ታምሪንዲ ስሙ የመጣው ከአረቦች ነው:: የውስጥ ፍሬው እንደ ተምር ጠቆር ያለና የሚያጣብቅ ስለሆነ ተምር አሉት ግን ትክክለኛ ተምር ስላልሆነ የሕንዲ ተምር የሚለው ተጣምሯል:: ምንጩ አፍሪካ ሲሆን በሕንድ በምግብ ስራ ውስጥ በጣም ይጠቀሙበታል::
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
Hello Revelations, ይኼ ዛፍ በኣማርኛ ሮቃ ይባላል። አዲስ አበባ ውስጥ መኖሩን እርግጠኛ ባልሆንም (አይቼው ባላውቅም) ድሬደዋ ግን በብዛት በየሰው ግቢ ውስጥ ይገኛል። ኣንዳንዱ ይጣፍጣል አንዳንዱም ትንሽ የመምረር (የመጎምዘዝ) ጣዕም አለው።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
Here's Birbira pics as provided by Wedi.Horus wrote: ↑28 Oct 2023, 13:26እኔኮ መልሴን በጥያቄ ምልክት ያስቀመጥኩት እርግጠኛ ስላልነብርኩ ነው ። እስቲ የኢትዮጵያ ብርብራን እንደገና አሳዩን?Revelations wrote: ↑28 Oct 2023, 12:05ወዲ እኔም ብርብራ አልመሰለኝም ነበር ::
በነገራችን ላይ ታምሪንዲ ስሙ የመጣው ከአረቦች ነው:: የውስጥ ፍሬው እንደ ተምር ጠቆር ያለና የሚያጣብቅ ስለሆነ ተምር አሉት ግን ትክክለኛ ተምር ስላልሆነ የሕንዲ ተምር የሚለው ተጣምሯል:: ምንጩ አፍሪካ ሲሆን በሕንድ በምግብ ስራ ውስጥ በጣም ይጠቀሙበታል::
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
Here you go again, for a reference
I just found this post on facebook:
https://www.facebook.com/CalaqeeD/posts ... 886935522/
https://www.facebook.com/CalaqeeD/posts ... 886935522/
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
Assegid S., Please copy the content and post it here. Best way to share if the account requires signing into FB to read the post. Thanks!Assegid S. wrote: ↑28 Oct 2023, 13:42Here you go again, for a referenceI just found this post on facebook:
https://www.facebook.com/CalaqeeD/posts ... 886935522/
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
ትክክል ነው፤ መጨረሻ ያለው ፎት እኔ በልጅነቴ የማውቀው ብርብራ ነው ። እኛ ፍሬም ሆነ ቅጠሉን አንበላው ነበር ።Revelations wrote: ↑28 Oct 2023, 13:49Assegid S., Please copy the content and post it here. Best way to share if the account requires signing into FB to read the post. Thanks!Assegid S. wrote: ↑28 Oct 2023, 13:42Here you go again, for a referenceI just found this post on facebook:
https://www.facebook.com/CalaqeeD/posts ... 886935522/
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
የሮቃ ዛፍ
የድሬደዋ ማህበረሰቦች ሮቃን እንዴት እና በምን ይጠቀማል??????
1.መጀመሪያ የሮቃ ዛፍ ምን አይነት ነው?
የሮቃ ዛፍ ፎቶው ላይ እንደምታዩት ነው ቅጠሉ ትናንሽ እና በአንድ የቅጠል ዘለላ ላይ ብዙ ትናንሽ ቅጠሎች የምታገኝበት ሲሆን ዛፉ ትልቅ እና ጥላ ያለው ዛፍ ሲሆን ነው።
2. የሮቃ ፍሬ እና ጣዕሙ
የሮቃ ፍሬ በፎቶው ላይ እንደምታዩት የሆነ ቅርፊት የሚመስል የተሸፈነ ዘለላ ባለው መልኩ ከአምስት እስከ ሰባት ፍሬ በአንድ ዘለላ ሊይዝ ይችላል ታዲያ በፍሬዎቹ ላይ ሲበስል በላዩ ላይ ብኒ ከለር ባለው የሚሳሳብ በሚመስል ንጥረ ነገር የተሸፈነ አንዱ ፍሬ ከሌላው ፍሬ በዚህ ቡኒ ንጥረነገር የተያያዘ ወይም የተጠባበቀ ሲሆን ከላዩላይ ደግሞ ቀጭን የዛፉ ግንድ ቅጥያ ቀጫጭን ስር የሚመስሉ ቅጥያ የተያያዘ ነው ሲላስ ጎምዛዛ ጣዕም ነው ያለው።
3.እንዴት ነው ጥቅም ላይ የሚውለው??ከምን ጋር ነው የምንጠቀመው?????
4.ሮቃ አንዳንዴ በተለይ ልጆች በምላሳቸው ቅርፊቱን ልጠው ይልሱታል።
5.. ከተለያዩ ነገሮች ጋር በመዋሀድ ለምግብነት ይጠቅማል
ባብዛኛው ከውሃ ከበርበሬ ከዘይት ጋር ተበጥብጦ ከተቀቀለ ድንች እና ስኴር ድንች ተልጦ ተቆራርጦ በሹካ እየተጠቀሰ ይበላል ሌላው ደግሞ ከበርበሬ ከዘይት ከውሃ ጋር ሆኖ በደንብ ተበጥብጦ ከንፍሮ ከሺትኒ ጋር ተደርጎ ይበላል በተጨማሪ አሁን አሁን ደግሞ ሩዝ ከሱጎ ጋር ከቀረበ በኃላ ከጥግ ላይ ሮቃ ዘይት እና በርበሬ ወፈር ተደርጎ በውሃ በማንኪያ ይበጠበጣል ሩዙ ከጥግ ላይ አንድ ሁለት ቦታ ላይ ጠብ ጠብ ይደረጋል ጥቅሙ በጣም ሀፒታይት ይከፍታል በጣም ምግቦች እንዲጣፍጥ ያደርጋል።
6.ሌላው ለመዳኒትነት ይጠቅማል
አንዴት ካላቹ ??? ከሰነመኪ ቅጠል ጋር ተደርጎ ሮቃው አንድ በአንድ ፍሬው ይፈለፈልና ከሰነመኪው ቅጠልጋር በሳህን በውሃ ተዘፍዝፎ ያድርና ጠዋት በሳሙና እጃችንን ታጥበን ቅጠሉ በውሃ ውስጥ ተዘፍዝፎ እንዳለ እዛው ሮቃውን ከቅጠሉ ጋር በእጃችን በደንብ እየጨመቅን በደንብ እናዋህዳቸውና በማጥለያ ውሃውን ብቻ እናጠለዋለን ጠዋት በባዶ ሆዳች ምንም ሳንመገብ አንድ ቀለስ ግጥም አድርገን እንጠጣለን መዳኒትነቱ ለሆድርቀት ላለበት እና ምግብ ለዘጋው ሰው ፍቱን መዳኒት ። ማሳሰቢያ በተጠጣ በሶስት እስከ አራት ሰአት ውስጥ ያስቀምጣል ሽንት ቤት ያመላልሳቹሀል በንጋታው የሆድ ጩኸት ድርቀት ድራሻቸው ይጠፋል የምግብ ፍላጎት ይጨምራል።

Source: Calaqee Diree Dhawaa (on facebook)

ከአንድ ጓደኛዬ የተማርኳቸው የሃረር ፍሬዎች
ጊሽጣ
አምበሾክ
ቁርቁራ
ጂልቦ
ቡክቡካ
ሮቃ
ዘይቱን (Guava)
ሩማን
ጊሽጣ
አምበሾክ
ቁርቁራ
ጂልቦ
ቡክቡካ
ሮቃ
ዘይቱን (Guava)
ሩማን
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ይሄ ዛፍና ፍሬው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
በጣም አመሰግናለሁ Assegid S. ሮቃን ቀመስኩት ::እንድቀምሰው ለሰጡኝ ሰዎች እና ስለዚህ ፍሬ አጠቃቀም ለጠየቁኝ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ተብሎ እንደሚጠራ አላውቅም ከማለት ድኛለሁ:: ሐረር ብቻ ሳይሆን ሌሎች አካባቢዎችም ዛፉ ያድጋል:: ምናልባት ወደፊት ሌላ የሚያውቅ ሰው ካለ እውቀቱን ያካፍለናል::Assegid S. wrote: ↑28 Oct 2023, 14:03የሮቃ ዛፍ