sarcasm wrote: ↑16 Nov 2023, 09:25
አማራ ከአሃዳዊው / fake ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ያደርጋል ወይስ አሃዳዊው ሃይል ትግሉን እንዲያኮላሽ ይፈቅዳል?
ከአንድነት / አሃዳዊው / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ የወጣ የአማራ ሃይል የሚቀጥለው ስራ፤ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ማደረግ አለበት። አሁን የሚነገረው የአማራ ጥያቄ በኢትዮፕያኒስቱ ሃይል የተጻፈና
ኢትዮፕያኒስት አጀንዳ እዲያስፈጽም ተብሎ
ከአሃዳዊው ሃይል ጥያቄዎች intertwined የሆነና ሆን ተብሎ impossible to achieve ኢንዲሆን የረቀቀ ነው።
Misraq wrote: ↑14 Aug 2023, 06:56
.
.
.
አማራ የሚባል ብሔር የለም። አማርኛ የትግሬ ወታደሮች ወደ መሃል ሃገር ሲዘምቱ የፈጠሩት ቋንቋ ነው። ምኒሊክ የኦሮሞ የአያቴን ከብቶች ዘርፏል። በአድዋ ጦርነት አፄዎቹ የሙስሊም ተዋጊዎችን ሬሳ አይቀብሩም ነበር .....እያለ በአማራ ሕዝብ ላይ መርዝና ጥላቻን ሲተፋ የነበረው አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ወደ ዳያስፓራ ተልኳል።
ይህ ሰው የአንድነት ካባ ለብሶ ዘር ለገበሬ እያለ ሲጃጃል የነበረውን ማሕበረሰብ ለኦነግ/ኦሕዴድ እንዲገብር ያስደረገ ቁልፍ ሰው ነው። አሁን ደግሞ ኢትዬጵያ ልትፈርስብን ነው እያለ ሙሾ ሊያወርድ እያሟምቀ ይገኛል። ለምን ግንጥልጥልጥሏ አይወጣም። የአማራ ሕዝብ አንድ ኢንች መራመድ የጀመረው ይህንን ድሪቶ የአንድነት አስተሳሰብ በቃኝ ካለ በኋላ ነው።
ስለ ቱፋ ልጅ መጣሁላችሁ ወሬ አብሳሪውም የኦሮሞና የጉራጌ ድቅሉና ለአብይ ፀረ አማራ ፕሮፖጋንዳ ለ5 ሲረጭ የነበረው ድንኩ ጉቶ መሳይ መኮንን ነው። ሃገርን ለዚህ ምስቅልቅል ያበቁ ድቅል የውሸት ኢትዬጵያኒስቶች አንድ የሚያደርጋቸው ስግብግብነታቸውና ፀረ አማራነታቸው ስለሆነ በአማራ ጉዳይ እንፈትፍት እንዲሉ መፈቀድ የለባቸውም። ከፈለጉ ጥጋቸውን ይዘው ይቃወሙ።
ለምንድ ነው አሃዳዊ / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ወደ አማራ ትግል እየተለጠፉ ያሉት?
Please wait, video is loading...
sarcasm,
even if I don't agree with you on many issues you raised in here, I still thought that you could be someone serious about what you are doing/saying. Especially when it comes to TPLF support, you were ardent and sometimes sounded someone with a clear strategy, no matter how subjective that was, for the entity.
In that case I wounder if you really think Ermias is a serious politician and what he is saying could be taken with some level of seriousness?
Have you a trust in what Ermias is saying?
In the whole of my observation about the guy I could hardly find anything that he said could be of a value, perhaps except when he finally decided to part his way with the moron360.