Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11792
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by DefendTheTruth » 05 Oct 2023, 16:06

Right wrote:
05 Oct 2023, 15:48
Horus,

Your predictions:

1-The balance of power among ethnic groups.
2-The division and antagonism of ranks based on ethnic line amongst the ENDF force that will lead to internal fighting.
3-The fate of PP and the group surrounding power.
4-FANO’s struggle and it’s natural evolvement in to a national army

What impressed me the most is the #1 predictions.
Right,

do you know what might have happened to union, our co-forumer. I hope you remember him.

After killing 2 or 3 "Oromuma" Generals on a daily basis for some weeks, has he also followed them in the graves?

Or, are there no more Oromo General to be killed anymore?

Abere
Senior Member
Posts: 12865
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Abere » 05 Oct 2023, 16:31

ሆረስ፤

የተነበይከው መሬት ላይ በገሀድ በእግሩ ቁሞ በመሄድ ላይ ነው። ያ ባዶ እጁን ዱላ ይዞ በመስዋዕትነት ክላሽ ማርኮ የታጠቀው ፋኖ ዛሬ ዘመናዊ ኮማንዶዎች እያሰለጠነ ያስመርቃል። እንደ ሸዋሮቢቱ እሸቴ ሞገስ ሶስት እና አራት በመሆን ወንበደ ሲፋለም የነበረው ፋኖ ዛሬ በብርጌድ እና በክፍለ-ጦር አቋም የኦነግ-መከላከያን ገጥሞ በሰልፍ እየማረከ የአንበሳነት ግርማ ሞገስ ተላብሷል። አሁን አይን ያወጣውን የ4ኪሎ ተረኛውን ጭንቅ ውስጥ ሲያስገባ የ1 ልሙጥ ጎሳ የሆነውን ኦነግ መከላከያ ፍጹም ማንነት እና ደካማነት አጋልጧል። የወደፊቱ መከላከያ በፋኖ ተምሳሌት የመመስረቱ ጉዳይ ገሀድ ሁኗል። ዛሬ ታላላቅ አለም አቀፍ ሚድያዎች ፋኖን እንደ አገር መከላከያ እያዩት ሲሆን(ካሳያቸው ወታደራዊ ሙያዊ ስነ-ምግባር) የአብይ አህመድ ብልጽግና ጎስፕል ኦነግ ሰራዊት ደግሞ እንደ ሽፍታ ወራሪ እና ዘራፊ ነው እየፈረጁት ያለው። በርካታ የፋኖ መሪዎች የጀኔራልነት እና የኮሎኔልነት ማዕረግ በትክክል የሚመጥናቸው ሁኗል።

Selam/
Senior Member
Posts: 14310
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Selam/ » 05 Oct 2023, 18:29

ካድሬው - ስራህ ሁሉ ሰውን መቁጠርና መሰለል ነው: እገሌ ምን ለጠፈ፣ ምን ያህል ለጠፈ፣ መቼ ለጠፈ፣ ምነው ዛሬ ሳይለጥፍ ቀረ…
መጋዣ!

DefendTheTruth wrote:
05 Oct 2023, 16:06
Right wrote:
05 Oct 2023, 15:48
Horus,

Your predictions:

1-The balance of power among ethnic groups.
2-The division and antagonism of ranks based on ethnic line amongst the ENDF force that will lead to internal fighting.
3-The fate of PP and the group surrounding power.
4-FANO’s struggle and it’s natural evolvement in to a national army

What impressed me the most is the #1 predictions.
Right,

do you know what might have happened to union, our co-forumer. I hope you remember him.

After killing 2 or 3 "Oromuma" Generals on a daily basis for some weeks, has he also followed them in the graves?

Or, are there no more Oromo General to be killed anymore?

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 05 Oct 2023, 21:57

Right,
የኢትዮጵያ ፖለቲካ እጅግ በጣም ማሳዘን ሳሆን የሚያሳፍር ነው ። ከ50 አመት በኋላ ይህ ሁሉ ትውልድ ለምን እንደ ሚታገል በትክክል አያውቅም ። ምናልባትም ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ አገር ከመሆኗ ሌላ አንዱም ትግል፣ አንዱም ድርጅት፣ አንዱም ፓርቴ ለምን እንደ ታገለና ለምን እንደ ሚታገር ዛሬ አሁን ላይ እንኳ አያውቅም ።

እኔ ከላይ የፖለቲካ ችግሮች ሁሉ መፍትሄ ፍትህ ነው ያልኩት ዝም ብዬ የወረወርኩት ቃል አይደለም ። ይህ የመጨረሻው ማክሲም ነው ። ከፍትህ በታች ያሉት ሰላም፣ ጦርነት፣ ነጻነት፣ ዴሞክራሲ ፣ ብልጽግና፣ ትምህርት፣ እውቀት ወዘተ ውዘተ ሁሉም ዘዴዎችና ግብአቶች ማለትም እስትራተጂዎች ናቸው ።

የማህበረሰብ አብሮ መኖሪያ ስርዓትም ሆነ የማንኛውም ችግር ሶሉሽን መፍትሄ ፍትህ ነው ። ፍትህ መፍትሄ ማለት ነው ።

የዚህ ብቸኛ ዩኒቨርሳል የችግሮች ማስወገጃ ፍትህ መገለጫው ፣ ይዘቱ ጭብጡ እኩልነት ማለትም በህግ የተደነገገ እኩልነት ነው ፣ በቃ! ስለዚህ ከላይ ያነሳነው የጎሳዎች ኃይል ሚዛን የተባለው መፍትሄ ፍትህ ነው ። ሚዛን እኩልነት ማለት ነው ።

ሰላም የሚባለው የማይጨበጥ የማይዳሰስ የፖለሪካና የሳይኮሎጂ ውዥንብ ነፍስ የምንዘራበት እና ስርዓት የሚሆነው ፍትህ ሲኖር፣ ፍትህን መተግበሪያ የእኩልነት ሕገ ስርዓት ወይም ስር ዓተ ሕግ ሲራጋገጥ ብቻብቻ ነው ።

ፍትህና እኩልነት በሌለበት ማህበረሰብ ውስጥ ስለ ሰላም የሚያደነቁሩን አንድም የግፈኛው ስር ስርዓት ደላሎች አለያም የፖለቲካ ደንቆሮዎች ናቸው ።

ኢትዮጵያ በግለሰብ ዜጋዎች እኩልነት ላይ የቆመ ፍትህ እውን እስከ ምታደርግ ድረስ በግድ መኖር ያለበት የጎሳዎች ኃይል ሚዛን ስርዓት ነው!

የፋኖ አብዮትና ድል አድራጊነት ይህን መሰል የኃይል ሚዛንና የዜጋዎች እኩልነት ያዋልዳል የሚል እምነት አለኝ ፣ ያሉብን ችግሮች እንዳሉ ሆነው ማለት ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 23 Oct 2023, 20:37

ታዲያ አቢይ አህመድ አሊና ትህነግ የአሰብ ጦርነት መቼ ነው የሚጀምሩት?

ይህን ካልኩኝ 10 ሳምንታት አለፉ!

"የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ።"

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 26 Oct 2023, 13:35

ሆረስ አይነ ብርሃን ትንቢቱ መሬት ጠብ አይልም! ፋኖ የኢትዮጵያን ሰራዊት እየተካ ነው !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 27 Oct 2023, 13:11

ሳይንስ አይስትም፤ የወረሙማ በቅሎ የሆነው መከላከያ እየፈራረሰ አሁን በኦርሞና ኢትዮጵያዊ በሆኑ ጄኔራሎች መሃል መገዳደልና እስከ ኩዴታ የሚደርስ መፈራረስ ላይ ደርሰናል ። አዲሱ መከላከያ ባስቸኳይ መገንባት መጀመር አለበት ። ያባገዳ ዘበኛ የሆነው መከላከያ ፍጻሜው ምን እንደ ሚመስል እያየን ስለሆነ!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4281
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Za-Ilmaknun » 27 Oct 2023, 13:28

The Orommuma generals has no fidelity to the country and its people but to their own OLF Janjaweed agenda. They will finally end up eating up each other once they eliminated the Amhara cluless generals who have nothing but their own girth to die for.

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 02 Nov 2023, 21:59

አሁን እንግዲህ እንደ ምትከታተሉት ፋኖ አዲሱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሆኖ ይወጣል የሚለው ዜናና ውይይት መደበኛ እየሆነ ነው። ፋኖም እንደ አማራ ነጻ አውጮ ብቻ ሳይሆን እንደ ኢትዮጵያ ነጻ አውጭ ኃይል እየተቆጠረ ነው ። ይህ ደሞ አይቀሬ ነው። እኔ በትንቢቴ ጸንቻለሁ ! ደሞ ሞት በዘገይ ነው እንጂ የማይቀር መጻኢ ሃቅ ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 03 Nov 2023, 13:27

የጎጃም ፋኖ ዕዝ ዋና አዛዥ
ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 07 Nov 2023, 02:56

ፋኖ የሚባለው መከላከያ ሰራዊት የ120 ሚሊዮን ሕዝብ ሚሊታሪ ተዋግቶ በማሸነፍ ያገር መክላከያ ብቃቱን እየፈተነ ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 14 Nov 2023, 00:18

የራሱን ሕዝብ በድሮን የሚጨፈጭፍ ባለጌ የተጠላና የተናቀ አስመሳይ የፖለቲካ መሃይም የደረሰበት ዝቅጠት ማመን አይቻልም
ኦሮሞ አገር ማስተዳደር አይችልም ማለት ፋክት እንጂ ስድብ አይደለም

sarcasm
Senior Member
Posts: 10789
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by sarcasm » 16 Nov 2023, 09:25

አማራ ከአሃዳዊው / fake ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ያደርጋል ወይስ አሃዳዊው ሃይል ትግሉን እንዲያኮላሽ ይፈቅዳል?

ከአንድነት / አሃዳዊው / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ የወጣ የአማራ ሃይል የሚቀጥለው ስራ፤ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ማደረግ አለበት። አሁን የሚነገረው የአማራ ጥያቄ በኢትዮፕያኒስቱ ሃይል የተጻፈና ኢትዮፕያኒስት አጀንዳ እዲያስፈጽም ተብሎ ከአሃዳዊው ሃይል ጥያቄዎች intertwined የሆነና ሆን ተብሎ impossible to achieve ኢንዲሆን የረቀቀ ነው።

Misraq wrote:
14 Aug 2023, 06:56
.
.
.
አማራ የሚባል ብሔር የለም። አማርኛ የትግሬ ወታደሮች ወደ መሃል ሃገር ሲዘምቱ የፈጠሩት ቋንቋ ነው። ምኒሊክ የኦሮሞ የአያቴን ከብቶች ዘርፏል። በአድዋ ጦርነት አፄዎቹ የሙስሊም ተዋጊዎችን ሬሳ አይቀብሩም ነበር .....እያለ በአማራ ሕዝብ ላይ መርዝና ጥላቻን ሲተፋ የነበረው አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ወደ ዳያስፓራ ተልኳል።

ይህ ሰው የአንድነት ካባ ለብሶ ዘር ለገበሬ እያለ ሲጃጃል የነበረውን ማሕበረሰብ ለኦነግ/ኦሕዴድ እንዲገብር ያስደረገ ቁልፍ ሰው ነው። አሁን ደግሞ ኢትዬጵያ ልትፈርስብን ነው እያለ ሙሾ ሊያወርድ እያሟምቀ ይገኛል። ለምን ግንጥልጥልጥሏ አይወጣም። የአማራ ሕዝብ አንድ ኢንች መራመድ የጀመረው ይህንን ድሪቶ የአንድነት አስተሳሰብ በቃኝ ካለ በኋላ ነው።

ስለ ቱፋ ልጅ መጣሁላችሁ ወሬ አብሳሪውም የኦሮሞና የጉራጌ ድቅሉና ለአብይ ፀረ አማራ ፕሮፖጋንዳ ለ5 ሲረጭ የነበረው ድንኩ ጉቶ መሳይ መኮንን ነው። ሃገርን ለዚህ ምስቅልቅል ያበቁ ድቅል የውሸት ኢትዬጵያኒስቶች አንድ የሚያደርጋቸው ስግብግብነታቸውና ፀረ አማራነታቸው ስለሆነ በአማራ ጉዳይ እንፈትፍት እንዲሉ መፈቀድ የለባቸውም። ከፈለጉ ጥጋቸውን ይዘው ይቃወሙ።

ለምንድ ነው አሃዳዊ / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ወደ አማራ ትግል እየተለጠፉ ያሉት?
Please wait, video is loading...

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11792
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by DefendTheTruth » 16 Nov 2023, 13:50

sarcasm wrote:
16 Nov 2023, 09:25
አማራ ከአሃዳዊው / fake ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ያደርጋል ወይስ አሃዳዊው ሃይል ትግሉን እንዲያኮላሽ ይፈቅዳል?

ከአንድነት / አሃዳዊው / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ የወጣ የአማራ ሃይል የሚቀጥለው ስራ፤ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ማደረግ አለበት። አሁን የሚነገረው የአማራ ጥያቄ በኢትዮፕያኒስቱ ሃይል የተጻፈና ኢትዮፕያኒስት አጀንዳ እዲያስፈጽም ተብሎ ከአሃዳዊው ሃይል ጥያቄዎች intertwined የሆነና ሆን ተብሎ impossible to achieve ኢንዲሆን የረቀቀ ነው።

Misraq wrote:
14 Aug 2023, 06:56
.
.
.
አማራ የሚባል ብሔር የለም። አማርኛ የትግሬ ወታደሮች ወደ መሃል ሃገር ሲዘምቱ የፈጠሩት ቋንቋ ነው። ምኒሊክ የኦሮሞ የአያቴን ከብቶች ዘርፏል። በአድዋ ጦርነት አፄዎቹ የሙስሊም ተዋጊዎችን ሬሳ አይቀብሩም ነበር .....እያለ በአማራ ሕዝብ ላይ መርዝና ጥላቻን ሲተፋ የነበረው አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ወደ ዳያስፓራ ተልኳል።

ይህ ሰው የአንድነት ካባ ለብሶ ዘር ለገበሬ እያለ ሲጃጃል የነበረውን ማሕበረሰብ ለኦነግ/ኦሕዴድ እንዲገብር ያስደረገ ቁልፍ ሰው ነው። አሁን ደግሞ ኢትዬጵያ ልትፈርስብን ነው እያለ ሙሾ ሊያወርድ እያሟምቀ ይገኛል። ለምን ግንጥልጥልጥሏ አይወጣም። የአማራ ሕዝብ አንድ ኢንች መራመድ የጀመረው ይህንን ድሪቶ የአንድነት አስተሳሰብ በቃኝ ካለ በኋላ ነው።

ስለ ቱፋ ልጅ መጣሁላችሁ ወሬ አብሳሪውም የኦሮሞና የጉራጌ ድቅሉና ለአብይ ፀረ አማራ ፕሮፖጋንዳ ለ5 ሲረጭ የነበረው ድንኩ ጉቶ መሳይ መኮንን ነው። ሃገርን ለዚህ ምስቅልቅል ያበቁ ድቅል የውሸት ኢትዬጵያኒስቶች አንድ የሚያደርጋቸው ስግብግብነታቸውና ፀረ አማራነታቸው ስለሆነ በአማራ ጉዳይ እንፈትፍት እንዲሉ መፈቀድ የለባቸውም። ከፈለጉ ጥጋቸውን ይዘው ይቃወሙ።

ለምንድ ነው አሃዳዊ / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ወደ አማራ ትግል እየተለጠፉ ያሉት?
Please wait, video is loading...
sarcasm,

even if I don't agree with you on many issues you raised in here, I still thought that you could be someone serious about what you are doing/saying. Especially when it comes to TPLF support, you were ardent and sometimes sounded someone with a clear strategy, no matter how subjective that was, for the entity.

In that case I wounder if you really think Ermias is a serious politician and what he is saying could be taken with some level of seriousness?

Have you a trust in what Ermias is saying?

In the whole of my observation about the guy I could hardly find anything that he said could be of a value, perhaps except when he finally decided to part his way with the moron360.

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 16 Nov 2023, 14:27

sarcasm,
የሚሰለች ነገር እንዲሰለችህ ያስፈልጋል። አንድ ሳይንስ ልስጥህ፤ ማሰብ ማወቅ አይደለም። ሃሳብክን እንደ እውቀት ከተቀበልክ በፍጹም ወደ ሪያሊቲ ብቅ አትልም ። ትግሬ ለ17 አመት ዋሻ ውስጥ ተዋግቶ ለ27 አመት መላ ኢትዮጵያን ገዝቶ ጨርሶ ወድቆ ዛሬ ሕዝቡ በረሃብ ስለሚሞት በአሜሪካ ስንዴ ቀኑን የሚገፋ ሕዝብ ነው ።

እስቲ ላአንድ ቀን እንኳ ወደ ራስህ ተመልከትና ወደ ሪያሊቲ ብቅ በል ። ያ ከ50 አመት በኋላ ተንኮታኩቶ የወደቀው ያንተ የጎሳ ብሄር ቅብጥርሶ ነው። አንተ ከዛሬ ጀምሮ ስለኢትዮጵያ አንድነት የመናገር ሞራል ብቃት የለህም ። የምትጠላትን ኢትዮጵያ በ50 አመት ልፋት ማፍረስ አቅቶህ ወደ ራሃብህ ተመልሰሃል በቃ!

አሁን ስለ እረኛው ዲዲቲ ልንገርህ! አባቶች ሲያስተምሩ ብልህ ከሌላው ስህተት ይማራል፤ ጂል ከራሱ ስህተት ይላሉ ። ያ ማለት ኦሮሙማ ነው ። ኢትዮጵያን ማሻሻል እንጂ ማፍረስ አይቻልም። ይህን ሃቅ ያልገባው ገልቱ ነው ባንዲራዋን በማቃጠል ኢትዮጵያዊ ሊሆን የሚንጠራራው። የሚቀጥለው የታሪክ መሳቂያ ኦሮሙማ ነው ። ከስተቱ መማር ሲጀምር! የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በመላ ኢትዮጵያ በነጻነት ይውለበለባል ።

አሰልቺ ፔቲ ቡሩዋ ሁላ!

Post Reply