Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 23 Oct 2023, 02:42
አብይነትዎ ሆይ፣
በትግራይ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን ህፃናት እና ወጣቶች በውክልና ጦርነት ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለይተውናል። ትግራይ ህፃናት እና ወጣቶች የሌሉባት ክልል ሆናለች። ሃዘናችንን ሳንጨርስ ለሌላ ዙር መተላለቅ ግፋ በለው ውረድ በለውን እያሉ ሲያንጎራጉሩ መስማት ሃዘናችንን ከባድ ያደርገዋል።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 23 Oct 2023, 03:54
አብይነትዎ፣
ከባለፈው የወያኔ ስህተት መማር ብልህነት ነው። ወያኔ ዎገኖቼ ታላቋ ትግራይን እንመሰርታለን በሚል እቅድ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችን እሳት ውስጥ ማግደው ጨርሰው ትጥቃቸውን ለመፍታት ዎደ ደቡብ አፍሪካ ነጎዱ። የእርሶ እጣ ፈንታም ተመሳሳይ እንደሚሆን ጥርጣሬ የለንም። ፈጣሪን በመካድ የማይክ ሀመር አገልጋይ መሆን በመምረጥዎ እጅግ ትልቅ ኃጢአት ነው የሰሩት። ይቅርታ የማይደረግለት ኃጢአት ነው። በኢትዮጵያ ባንዳነት እስከ 7 ትውልድ ድረስ ያስረግማል።