Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34521
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Horus » 07 Sep 2023, 01:27

የአማራ ፖለቲካ ልሂቃን በመሰብሰብ ...
አንደኛ የአማራ አጀንዳ ምን እንደ ሚሆን መወሰን ...
አማራ
(ሃ) የተዋሃደ፣ የተረጋጋ፣ ጠንካራ ክልል መሆን
(ለ) ነጻ ፣ ዴሞክራሳዊ፣ ፍትሃዊ ማህበረሰብ መሆን
(ሓ) የበለጸገ የተማረ ጤናው የተሟላ ሕዝብ መሆን
(መ) የፈጠራ ፣ኢኮሎጂካል መንፈሳዊ ካልቸሩን መገምባት

በአጭሩ ይህ ነው ያማራ አጀንዳ ለአማራ ...

አማራ ለኢትዮጵያ ያለው አጀንዳ ምንድን ነው?
ኢትዮጵያን
(ሃ) የተዋሃደች፣ የተረጋጋች፣ ጠንካራ አገር ማድረግ
(ለ) ነጻ ፣ ዴሞክራሳዊ፣ ፍትሃዊ ማህበረሰብ ማድረግ
(ሓ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የበለጸገ የተማረ ጤናው የተሟላ ሕዝብ ማድረግ
(መ) ኢትዮጵያ የፈጠራ ፣ኢኮሎጂካል መንፈሳዊ ካልቸር እንዲኖራት መጣር

ባጭሩ አማራ ለኢትዮጵያ ያለው አጀንዳ መሆን ያለበት ይህ ነው

መሳይ መኮንን እና ዮናስ ብሩ ከ50 እስከ 100 የሚደርሱ ያማራ ፖለቲካ ምሁራን ባለም ላይ ጠርተው በዚህ አጀንዳ ላይ ፕሮግራም ማርቀቅ ይችላሉ

Last edited by Horus on 07 Sep 2023, 02:31, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 34521
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Horus » 07 Sep 2023, 01:55

ዶር ዮናስ ብሩ በርግጠኘት እንደ ነገረን አሜሪካና አውሮፓ አንድነት አቢይና ያካባቢው አላዋቂ ኦሮሞች መነሳት እንዳለባቸው ወስነዋል። ኢትዮጵያን መልሶ ማደራጀቱ ወደ አማራ እንዴሄድ እየሰሩ ነው ። ግን ያማራ ምሁራን ከፋኖ እኩል መጓዝ አልቻሉም?

ለምሳሌ የፋኖ ድጋፍ ኮሚቴ አስቸኳይ የመላ ኢትዮጵያዊያን ውይይት መጥራት አለበባቸው !

እዚያ ፎረም ላይ መገኘት እፈልጋለሁ !

Horus
Senior Member+
Posts: 34521
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Horus » 07 Sep 2023, 02:15

ይህን ውይይት ልብ ብላችሁ ስሙት!

ኦሮሞች ባንክ ቤት ከመስራት መወገድ አለባቸው ። ባንክ ቤት የሚሰሩ ኦሮሞች የባንክ ደምበኞች ስምና ገንዘብ ልክ ለሸኔ በመስጠት መላ ኢትዮጵያን የሚያዘርፉ እነዚህ ኦሮሞ የሆኑ የባንክ ሰራተኞች ናቸው ።

ስለዚህ ኦሮሞች በሚሰሩበት ባንክ ገንዘብ ያላችሁ አውጡ ፣ ቤተሰባችሁን ደውሉ !
Last edited by Horus on 07 Sep 2023, 15:41, edited 1 time in total.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by kibramlak » 07 Sep 2023, 03:34

Horus wrote:
07 Sep 2023, 02:15
ይህን ውይይት ልብ ብላችሁ ስሙት!

ኦሮሞች ባንክ ቤት ከመስራት መወገድ አለባቸው ። ባንክ ቤት የሚሰሩ ኦሮሞች የባንክ ደምበኞች ስምና ገንዘብ ልክ ለፋኖ በመስጠት መላ ኢትዮጵያን የሚያዘርፉ እነዚህ ኦሮሞ የሆኑ የባንክ ሰራተኞች ናቸው ።

ስለዚህ ኦሮሞች በሚሰሩበት ባንክ ገንዘብ ያላችሁ አውጡ ፣ ቤተሰባችሁን ደውሉ !
ለሸኔ ለማለት ፈልገህ መሰለኝ

Horus
Senior Member+
Posts: 34521
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Horus » 07 Sep 2023, 15:43

kibramlak wrote:
07 Sep 2023, 03:34
Horus wrote:
07 Sep 2023, 02:15
ይህን ውይይት ልብ ብላችሁ ስሙት!

ኦሮሞች ባንክ ቤት ከመስራት መወገድ አለባቸው ። ባንክ ቤት የሚሰሩ ኦሮሞች የባንክ ደምበኞች ስምና ገንዘብ ልክ ለፋኖ በመስጠት መላ ኢትዮጵያን የሚያዘርፉ እነዚህ ኦሮሞ የሆኑ የባንክ ሰራተኞች ናቸው ።

ስለዚህ ኦሮሞች በሚሰሩበት ባንክ ገንዘብ ያላችሁ አውጡ ፣ ቤተሰባችሁን ደውሉ !
ለሸኔ ለማለት ፈልገህ መሰለኝ
ትክክል ! thanks & then the server was down! እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ! ኦሮሞ አገር ማስተዳደር አይችልም ማለትኮይህ ነው! የባንክ ሰራተኛ ባንክ አምኖ ገነዘቡን ያስቀመጠውን ደምበኛ መረጃ ለሸኔ እየሰጡ የሚያዘርፉ ምን ይባላሉ ! እነዚህን ሌቦች ካገር መጽዳት አለባቸው ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34228
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Revelations » 07 Sep 2023, 16:09

Horus wrote:
07 Sep 2023, 15:43

And why haven't corrected your post in the main part which you highlighted for emphasis?

Why do you feel Mesay Mekonen is the one who have to organize Amhara intellectuals meetings?

Horus
Senior Member+
Posts: 34521
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Horus » 08 Sep 2023, 00:49

Revelations wrote:
07 Sep 2023, 16:09

revelations,
ምነው ተረጋጋ እንጂ! ይህ ፕላትፎርም ወይም ራሱ ማልፋክሽን አድግሯል፣ ወይም እስፓም ተለቆበት ነበር ። አሁን ለማንኛውም እስቲ ወደ ቁም ነገሩ ልመለስ ።

አንተ ከመሳይ ጋር ችግር ካለህ የራስህ ጉዳይ ነው ። መሳይ መኮንን አይደለም እኔና አንተ አቢይና አሽከሮቹን እያንቀጠቀጠ ያለ አንድ ጦር ነው ። ከዚያም በላይ ሳይታክት የፋሞ ወታደራዊ ትግል ተመጣጣኝ ፖለቲካዊ ድርጅትና ኃይል እንዲይዝ የሚወተውት ሰው ነው ። እኔ መሳይ ሆነ ሌላ ሰው ድግ የለኝም። ውይይቱ ያናሳቸው ወሳኝ ወሳኝ ነጥቦችnአ ችግሮችን መካድ አትችልም ። እኔ የዶ/ር ዮናስ ቲፎዞ አይደለሁም ። ብዙ የምስማማቸው ነገሮች ቢያነሳም፣ እሱ ከወዲሁ የኢትዮጵያን ችግር የሚፈታው ባሜሪካና አውሮፓ ነው ባይ ነው ። ያ ደሞ ስህተት ነው። ዞሮ ዞሮ ቁልፉ ጥያቄ አማራ ለአማራ ያለው አጀንዳ ለአማራ ሕዝብ ግልጽ እንደ ሚያደርግ ሁሉ አማራ ለኢትዮጵያ አጀንዳ ባፋጣኝ ግልጽ አድርጎ አገር ግምባር እንደፈጠር ማድረግ አለበት ። ይህን ስራ ከበደ ሰራው መሳይ ግድ የለኝም ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34228
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Revelations » 09 Sep 2023, 20:30

Horus wrote:
08 Sep 2023, 00:49

You're still skirting the valid question raised, why are you not correcting your original post if it was an error? Why is Mesay Mekonnen the one who has to lead and organize Amhara elites? Simple questions require simple answers. And ask Mesay Mekonen why he removed his very first report on the Amhara Popular Front and Eskinder Nega. We will take his reporting when it's reliable but leadership of the Amhara can't be grabbed by whoever wants to do son. In other words, the days of Kinjit are long gone!

Wedi
Member+
Posts: 8385
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Wedi » 09 Sep 2023, 20:38

Revelations wrote:
09 Sep 2023, 20:30

**
Revelations, Mesay Mekonen is trying to hijack Amhara people's servival striggle. That will not happen while we are alive. Never!!

እኛም ነቅተናል፣ ጉድጓድ ምሰናል!!

Horus
Senior Member+
Posts: 34521
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Horus » 09 Sep 2023, 20:47

Revelations,
አንተስ ማን ሆንክና ነው? እኔን ኢነሮጌት ለማድረግ የሚቃጣህ? :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Right » 09 Sep 2023, 20:57

Hold on?
Dr Yonas Birtru is making himself very important than the very people who are sacrificing themselves to save Ethiopia: FANO. He has a hard time mentioning their name.
He hasn’t mentioned the name of Eskinder Nega a single time, but he is blabbering about the so called intellectuals. Probably Al Mariam is on the list.
No so fast. You will not be allowed to hijack this.

Misraq
Senior Member
Posts: 14343
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Misraq » 09 Sep 2023, 22:27

Horus,

Yonas Birru is Oromo. He said it many times. His grudge with Abiy is almost similar to Andargachew & Neamin. Abiy used these folks and threw them out when he doesn't need them. So on what calculations you came up with an idea that the Oromo nationalist, Yonas Birru to indulge in Amhara business?

Revelations
Senior Member+
Posts: 34228
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Revelations » 10 Sep 2023, 00:19

Wedi wrote:
09 Sep 2023, 20:38

**
Revelations, Mesay Mekonen is trying to hijack Amhara people's servival striggle. That will not happen while we are alive. Never!!

እኛም ነቅተናል፣ ጉድጓድ ምሰናል!!

Very true! And Horus is his Trojan horse on this forum! This is another scam as the "Purpose Black investment" Horus was promoting. We will not allow it!

Horus
Senior Member+
Posts: 34521
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Horus » 10 Sep 2023, 02:06

Revelations wrote:
10 Sep 2023, 00:19
Wedi wrote:
09 Sep 2023, 20:38

**
Revelations, Mesay Mekonen is trying to hijack Amhara people's servival striggle. That will not happen while we are alive. Never!!

እኛም ነቅተናል፣ ጉድጓድ ምሰናል!!

Very true! And Horus is his Trojan horse on this forum! This is another scam as the "Purpose Black investment" Horus was promoting. We will not allow it!

Revelations
Senior Member+
Posts: 34228
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Revelations » 06 Nov 2023, 00:28

quote=Horus post_id=1429539 time=1699118296 user_id=41933]
እናንተ ቦዘኔዎች መቼ ነው ሆረስ ስለ ዮናስ ብሩ የተናገረው? ማፈሪያዎች! እኔ ዮናስ የሚባል ሰው በህይወቴ 3 ግዜ ስምቼዋለሁ! ዛሬ በሆረስ ላይ ያለው ዘመቻ አንድ የሚነግረኝ ነገር አለ?!!! ደሞ ያ ሰካራም ጥርሱ በካቲካላ የወለቀ አለሌ ዳኛቸው የተባለ ከሆረስ ጋር ለማስጠጋት ወዴት ከፍ ከፍ :lol: :lol:

viewtopic.php?f=2&t=332151

Misraq
Senior Member
Posts: 14343
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Misraq » 06 Nov 2023, 00:41

Here is the evidence. Horus is unaware that Yonas Birru is Oromo. Yonas Birru uses Koki Abeselome in facebook. So no wander he was abiy's foot soldier for full 5 years. He did lots of smear campaign against ABN, Fano and Eskinder Nega

Horus
Senior Member+
Posts: 34521
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Post by Horus » 06 Nov 2023, 01:14

Misraq wrote:
06 Nov 2023, 00:41
Here is the evidence. Horus is unaware that Yonas Birru is Oromo. Yonas Birru uses Koki Abeselome in facebook. So no wander he was abiy's foot soldier for full 5 years. He did lots of smear campaign against ABN, Fano and Eskinder Nega

Misraq,
ዮናስ ብሩ ኦሮሞ መሆኑን ስለ ሰጠን መረጃ አመሰኛለሁ ። ለእኔ እዚህ ሃረግ ላይ ለሰጠሁት አስተያየት ፋይዳ የለወም ። እኔ ስለ ፋኖ ወታደራዊ ትግልና የአማራ ለኢትዮጵያ ችግር ምን ማድረግ እንዳለበት ያለኝ በመርህ ላይ የተመሰረተው ሃሳቤን አንብቡት ፣ ዛሬም ነገም ያው ነው ።

እኔ ዮናስ ኦሮሞ ይሁን፣ ጋላ ይሁን፣ ባንቱ ምንም የማውቀው ነገር የለም፣ ከፈለጋችሁ ከላይ ተቃውሜ ይሰጠሁት አስተያየት አንብቡት ። እኔ ያ ያልኩት ኦሮሞ መሆኑን አውቄ ሳሆን እንደ አማራ የሰጠው ሃሳብ ስህተት መሆኑ ነው። ማለትም እኔ ስውዬውን ስሰማው የሲ አይ ኤ ሰላይ ነው የመሰለኝ ፣አሁንም ይመስለኛል ።

በተረፈ ጉራጌ ክልል መሆን አይገባውም ብሎ የተከራከረ ሰው ነው ። በጠቅላላው 3 ግዜ ሰምቼዋለሁ ፣ እኔ በኢንተለክቱም የማደንቀው ነገር የለኝም ፣ደባሪ የኢኮኖሚስ ቁጥር ነው ሚደጋግመው ። ስለዚህ ከላይ ያልኳችውን ነገሮች አንብቡና አማራ ለኢትዮጵያ ማቅረብ አለበት ያልኩት ላይ ቅዋሜ ካላችሁ ነገሩኝ ።
ሌላው መሳይ መኮንን በተመለከተ ነው ። እኔ መሳይን የምወደው በተግባሩ ነው ። አይ እሱም ኦሮሞ ነው፣ ወይም ጉራጌ የምትሉ ከሆነ ፋክቱን ስጡንና ስለ አማራ ማ መናገር እንዳለበትና እንደ ሌለበት ንገሩን። እኔ አማራ አይደለሁም፣ ጉራጌ ነኝ! አይ ጉራጌ ስለሆንክ ስለ አማራ አትናገር ከሆነ ይህ ሁሉ ሆያ ሆዬ ግልጽ አድርጉት!

መሳይን ያማራ ምሁራን ተስብስበው የፖለቲካ አጀንዳ እንዲያረቁ አድርግ ማለት ምንድን ነው ስህተቱ? እሱኮ ጋዜጠኛ እንጂ ፖለቲካኛም አይደለም። አይ ከወዲሁ ያማራ ምሁራን ተስብስበው መፍትሄ ሰርተዋል የምትሉ ከሆነ ደሞ በቃ ፣ መሳይም ሆነ ሌላው የኔ ብጤ መረጃው የላችሁም ፣ ይህ ተግባር ከወዲሁ ያማራ ፖለቲካ መሪዎች ሰርተውታል ነው ማለት ያለባችሁ እንጂ ሌላ አተካራ ጉንጭ አልፋ ነው ። በቃ !
እኔ ፋኖን እከሌ ጠለፈው እከሌ ሊጠልፍ ነው በሚለው ንትርክ ውስጥ ሃባ የማውቀው ነገር የለም ማወቅም አልፈልግም፣ ያ ያማራ ድርጅቶች ስራ ነው ። እኔ አንድ ፋኖ እንዲያሸንፍ የምፈልግ ኢትዮጵያዊ ነኝ! አበቃሁ ። ሰላም

Post Reply