አንደኛ የአማራ አጀንዳ ምን እንደ ሚሆን መወሰን ...
አማራ
(ሃ) የተዋሃደ፣ የተረጋጋ፣ ጠንካራ ክልል መሆን
(ለ) ነጻ ፣ ዴሞክራሳዊ፣ ፍትሃዊ ማህበረሰብ መሆን
(ሓ) የበለጸገ የተማረ ጤናው የተሟላ ሕዝብ መሆን
(መ) የፈጠራ ፣ኢኮሎጂካል መንፈሳዊ ካልቸሩን መገምባት
በአጭሩ ይህ ነው ያማራ አጀንዳ ለአማራ ...
አማራ ለኢትዮጵያ ያለው አጀንዳ ምንድን ነው?
ኢትዮጵያን
(ሃ) የተዋሃደች፣ የተረጋጋች፣ ጠንካራ አገር ማድረግ
(ለ) ነጻ ፣ ዴሞክራሳዊ፣ ፍትሃዊ ማህበረሰብ ማድረግ
(ሓ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የበለጸገ የተማረ ጤናው የተሟላ ሕዝብ ማድረግ
(መ) ኢትዮጵያ የፈጠራ ፣ኢኮሎጂካል መንፈሳዊ ካልቸር እንዲኖራት መጣር
ባጭሩ አማራ ለኢትዮጵያ ያለው አጀንዳ መሆን ያለበት ይህ ነው
መሳይ መኮንን እና ዮናስ ብሩ ከ50 እስከ 100 የሚደርሱ ያማራ ፖለቲካ ምሁራን ባለም ላይ ጠርተው በዚህ አጀንዳ ላይ ፕሮግራም ማርቀቅ ይችላሉ