Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ የማይካድራ ወንጀለኞች እና ከተለያዩ የትግራይ ወረዳዎች ውሎ አበል ተከፍሎቸው የመጡ የውሸት ተፈናቃዮችን ሊጎበኝ ትግራይ ጉዞ ዝግጅት ላይ ይገኛል።

Post by Abere » 01 Sep 2023, 21:04

ዐብይ አህመድ የማይካድራ ወንጀለኞች እና ከተለያዩ የትግራይ ወረዳዎች ውሎ አበል ተከፍሎቸው የመጡ የውሸት ተፈናቃዮችን ሊጎበኝ ትግራይ ጉዞ ዝግጅት ላይ ይገኛል።

የጉዞው አላማ ከወድሁ ግልጽ ቢሆንም በወያኔዎች መካከል ግን ከፍተኛ መከፋፈል እየተሰማ ነው።
1ኛው አንጃ የአብይ አህመድ መቀሌ ጉብኝት የትግራይ ህዝብን መሳደብ ነው (በሻሻ ናት ያላትን መቀሌን) በርካታዎችን አካለ ጎደሎ ያደረገውን የትግራን ህዝብ በድፍረት ሊጎበኝ መምጣት ማለት የውርደት ውርደት ነው ለትግራይ ሲሉ፤

2ኛው አንጃ የጌቾ ቡድን) እኛ አዲስ አበባ ስለሄድን ይምጣ የሚል ነው። ጉዞው የማርፈጃ ወይም የግማሽ ቀን ስለሚሆን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች (በአማራ፤ በደቡብ፤በጋምቤላ፤ በሶማልያ፥ በአፋር) ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ጣው ህጋዊ ቅቡልነት በመረዳት የጦርነት ስብራት ከደረሰባት ትግራይ ምናልባት በማታለል ድጋፍ ባገኝ በማለት ነው።

የሚደንቀው ነገር ግን በአጭር ጊዜ አማራ ፋኖን በማሸነፍ ወልቃይት እና ራያ እመልሳችኋለሁ ብሎ አማራ ክልል ጦርነት ገብቶ በተሸነፈብት ሁኔታ እና በተሸናፊነት ስነ-ልቦና የሚያደርገው ጉብኝት መሆኑ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19131
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ዐብይ አህመድ የማይካድራ ወንጀለኞች እና ከተለያዩ የትግራይ ወረዳዎች ውሎ አበል ተከፍሎቸው የመጡ የውሸት ተፈናቃዮችን ሊጎበኝ ትግራይ ጉዞ ዝግጅት ላይ ይገኛል።

Post by Axumezana » 01 Sep 2023, 21:53

አብደ፥ ይሉኛል፥ ጨርቁን፥ ጥሎ፥ ሄደ፥
አበረ፥ ኤርትራዊው፥ ኢትዮጵያን፥ ያስናደ
ወያነ፥ ዳነ፥ብሎ፥ እየተናደደ፥

አህያዊ፥ ባህሪ፥ እኔ፥ ከሞትኩ፥ሶርዶ፥ አይብቀል
መሪውም፥ተመሪውም፥ተያይዞ፥ ገደል፥

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ዐብይ አህመድ የማይካድራ ወንጀለኞች እና ከተለያዩ የትግራይ ወረዳዎች ውሎ አበል ተከፍሎቸው የመጡ የውሸት ተፈናቃዮችን ሊጎበኝ ትግራይ ጉዞ ዝግጅት ላይ ይገኛል።

Post by sun » 01 Sep 2023, 22:14

Abere wrote:
01 Sep 2023, 21:04
ዐብይ አህመድ የማይካድራ ወንጀለኞች እና ከተለያዩ የትግራይ ወረዳዎች ውሎ አበል ተከፍሎቸው የመጡ የውሸት ተፈናቃዮችን ሊጎበኝ ትግራይ ጉዞ ዝግጅት ላይ ይገኛል።

የጉዞው አላማ ከወድሁ ግልጽ ቢሆንም በወያኔዎች መካከል ግን ከፍተኛ መከፋፈል እየተሰማ ነው።
1ኛው አንጃ የአብይ አህመድ መቀሌ ጉብኝት የትግራይ ህዝብን መሳደብ ነው (በሻሻ ናት ያላትን መቀሌን) በርካታዎችን አካለ ጎደሎ ያደረገውን የትግራን ህዝብ በድፍረት ሊጎበኝ መምጣት ማለት የውርደት ውርደት ነው ለትግራይ ሲሉ፤

2ኛው አንጃ የጌቾ ቡድን) እኛ አዲስ አበባ ስለሄድን ይምጣ የሚል ነው። ጉዞው የማርፈጃ ወይም የግማሽ ቀን ስለሚሆን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች (በአማራ፤ በደቡብ፤በጋምቤላ፤ በሶማልያ፥ በአፋር) ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ጣው ህጋዊ ቅቡልነት በመረዳት የጦርነት ስብራት ከደረሰባት ትግራይ ምናልባት በማታለል ድጋፍ ባገኝ በማለት ነው።

የሚደንቀው ነገር ግን በአጭር ጊዜ አማራ ፋኖን በማሸነፍ ወልቃይት እና ራያ እመልሳችኋለሁ ብሎ አማራ ክልል ጦርነት ገብቶ በተሸነፈብት ሁኔታ እና በተሸናፊነት ስነ-ልቦና የሚያደርገው ጉብኝት መሆኑ ነው።

Abere the vagabond fanddiya bere,

Stop smoking and sniffing so that you may not get paranoid and manufacture fake news day and night non stop. Thumbs down!

Post Reply