Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42681
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Horus » 20 Aug 2023, 02:01

(1) አቢይን አንድ የውጭ ኤጀንት ያደርገዋል
((2) ኢትዮአጵያን የውጭ አገር መንግስት ጥቅም አስፈጻሚ ያደርጋታል
(3) የኢትዮጵያ ፖሊሲ የቢን ዛይድ ፖሊሲ ያደርገዋል
(4) የኢትዮጵያን የዋሃቢ ሙስሊም አገር ያደርጋል
(5) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የአረብ ኦሊጋኮች ንብረት ያደጋል
(6) የኢትዮጵያ ካልቸር ባረብ ካልቸር ይበርዛል
(7) ኢትዮጵያን የአረብ አገሮች ውስብስብ ፖለቲካ አካል ያደርጋታል
(8) አቢይ አህመድ ቢን ዛይድ ከጠየቀው ውጭ ሊያደርግ አይችልም

የቃል ትርጉም

Zahir (ዘሂር፣ ዘዪር) means to help or support.
Reda'an which is the Geez ረድኤት መርዳት ማለት ሲሆን አቢይ የቢን ዛይድ ቤተሰብ የረድኤት ልጅ ነው የሆነው በባህላቸው መሰረት ።
ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ተደርጎ የማይታወቅ ክስተት በኢትዮጵያ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ ላይ እጅግ እግጅ አሳሳቢ ነገር ስለሆነ በሚያስከትሉ መዘዞች ላይ በቂ ምርምር አድርገን እነመሳይ መኮንን ሰፊ ማንቃት እንዲያደርጉበት መርዳት አለብን ።

የኢትዮጵያ ፖለቲካ የአረብ ፖለቲካ አካል ያደርገናል
የውጭ ፖሊሲያችን የኢሚሬት ተቀትላ ያደርገዋል
ኢትዮአጵያን የዋሃቢ እስላም አገር ያደርጋታል

Abiy is compromised and Ethiopia is in historical danger of being in service foreign Arab and American interest

ወገኖች ረድ'አን ሆነ ዛሂር እጅግ ትክክለኛ ትርጉማቸው መርዳት፣ ረድኤት ማድረድ ሲሆን በርክስትና የፈጣሪ ረዳትነት ሁሉ ማለት ነው ። በእስልምና አላህ የፈቀደው፣ ፌቨር ያደረገው፣ ረድአን በአላህ ለመረዳት ብቁ የሆነ ሰው ማለት ነው ። በወሎዬዎች ዘንድ የልጅቷን ፌቨር እሺታ ለማግኘት ቢጠቀሙበት ትክክል ነው ። በያዝነው የቢ ዛይድ እናት ጉዳይ የአቢይን ታሪክ ሰምታ የረድኤት ልጇ እንዲሆን ፌቨር አድርጋዋለች ያ ባህላቸው ሊሆን ይችላል ።

እኛ ግን ከቃሉ ትርጉም ወጥተን የአንድ አገር መሪ በሌላ አገር ገንዘብ በዚህ ልክ ሲገዛና ለተጽኖ ሲጋለጥ ኮምፕሮማይዘድ ሲሆን የሚያስከተውን የብሄራዊ ጥቅም ክፍተት ላይ ብናተኩር ነው የኢትዮጵያዊነት ሃላፊነታችን

አቢይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ የምታክል ታላቅና ታሪካዊት አገር በአንድ የትንሽ ባለዘዪት ኢሚሬት የእርዳታ ጡት ልጅ መመራት የሚያስከትለው ዘርፈ ብዙ የብሄራዊ ጥቅም አደጋ ብቻ ሳይሆን አቢይ አህመድ በውጭ ገንዘብ እስከ አፍንጫው የተደገፈ ዲክታተር አድርጎታል ።

በታሪክና ፖለቲካ ሳይንስ ውስጥ ዲክታተሮች የሚወድቁበት አንድ ዋና ምክኛት ለዘብና ዉሃ ተሸካሚ አሽከሮቻችው ጥቂት ጄኔራሎች፣ ሰላዮች፣ ገራፊዎች ፣ ፕሮፓጋንዲስቶች ወዘተ ደሞዝ መክፈል ፣ ስጦታ ማንበሽበሽ ሲያቅታቸው፣ ኪሳቸው ባዶ ሲሆን ነው ። ልክ እንደ አቢይ ለላንቲካ የሚታዩ ብልጭልጭ ፕሮጀክቶች መስራት ሲያቅታቸው ነው ።

እስከ ዛሬ ድረስ እግጅ ብዙ የአቢይ ባህሪያትና ንግግሮች ሰውን ሁሉ ግራ እያጋቡ ትርጉም ጠፍተውላቸው ኖረዋል ። ይህ የአቢይ አረብነትና የገንዘቡ ምንጭ መታወቁ ሰውዬውን እንደ ተከፈተ መጽሃፍ እንድናነበው ፣ የሚያደርዳቸው ነገሮች ለምን እንደ ሚያደርጋቸው እና የማያደርጋችው ነገሮም ለምን እንደ ሆነ እንደ ብርሃን ያሳየናል ።

ትላንት አንዳርጋቸው አቢይ እራሱን ብቻ የሚያዳምጠው ያለው ሁለት ቀን ሳስብበት ነበር ። አሁን ይህ ሰው አማራ ቢሞት ኦሮሞ ቢሞት ሰማይ በፈነዳ ምን ግድ የሌለው ዶላር እስካፍንጫው አድልቦ ያሻውን አሽከር የሚቀጥር ብር ሲያልቅበት ወንድሙ ጋ የሚሄድና አረቦቹ የጠየቁትን የሚያደርግ አደገኛ የውጭ ሰላይ ፎሬይን ኤጀንት ነው።

ይህ ነገር በከፍተኛ ደረጃ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መነገር ያለበትና ኢትዮጵያ በአረብ ኦሎጋርኮች እንደ ምትገዛ ሕዝብ ማወቅ አለብን ! አሁን አቢይ ለምን ሙስሊሙን እንደ ሚረብሽ፣ ክርስቲያኑን፣ ያሻውን ጎሳ እንዳሻው ሚገድለው በኔ እምነት ኢትዮጵያን ዴስቴብላይዝ አድርግ የተባለ ይመስለኛል።

በአንድ ቃል ኢትዮጵያ ትልቅ ትልቅ አደጋ ላይ ነች

አቢይ ኪሱ ባዶ በሆነ ቁጥር የእርዳታ ወንድሙ ፔትሮዶላር የሚያፈስለት ከሆነ እራሱ ዲክታተር አቢይን ማስወገድ አስቸጋሪ ይሆናል ።
ይህ ነገር እጅግ እግጅ አደገኛ ክስተት መሆኑ አጥብቀን ማሰብ አለብን ።

አቢይ አህመድ በማንኛውም ግዜ ቢዝ ዛይድ አድርግ ያለው ነገር በማድረግ ኢትዮጵያን ሊሸጥ የሚችል ኮምፕሮማት መሆኑን ማወቅ አለብን ። ኮምፕሮማት ማለት በኬጂቢ የሰላይ መመልመሊያ ስልት አንድን ተመልማይ ብላክ ሜይለድ የሚይስደርገው አር ማስነካት ማለት ነው። አቢይ አህመድ የቢን ዛይድ 100% ኮምፕሮማት ነው ።
ይህን ጉዳይ ሲ አይ ኤም ስለሚያውቀው አቢይ አሁን በዚህ ስዓት የአሜሪካ ኤጀንት ሊሆን ይችላል ።

This is big stuff folks

አቢይ አህመድ አሊ የ120 ሕዝብ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ጠቅላይ ሚኒስትር ነኝ እያለ ለምን የሼክ ቢን ዛይድ ንብረት የሆነውን ኳስ ቡዲን ማሊያ ለብሶ ተራ የማስታውቂያ ቦርድ እንደ ሆነና የኢትዮጵያን ኳስ አፍቃሪዎችን በድብቅ ለመሸወድ መጣሩ አሁን 120% ፍንትው ብሎ ይታየናል ። የውጭ ጥቅም አስጠባቂ ኮምፕሮማት ማለት ይህ ነው ። በቃ ! ኳሱ ትንሽ ነገር ነው ! ትላልቆቹ ብሄራዊ ጥቅሞቻችን ሁሉ እንደዚህ ነው የሚሸጣቸው

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=327935
Last edited by Horus on 20 Aug 2023, 15:36, edited 4 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42681
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Horus » 20 Aug 2023, 02:09

አቢይ አህመድ የአረብ መስፍን ዲክታተር ስለሆነ ለአማራም ለኦሮሞም ለማንም ግድ የለወም ! በአረቦች ኢትዮጵጵያን ዲ እስታቢላይዝ አድርግ የተባለ የውጭ ኃይል ኤጀንት ነው

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Wedi » 20 Aug 2023, 05:19

በኢትዮጵያ የረጅም ግዜ ታሪክ ኢትዮጵያን ለአረብ አገሮች የሸጠው የጋሎች መንግስት መሪ አብይ አህመድ ነው!!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Zmeselo » 20 Aug 2023, 05:52

An analysis on Ethiopia by Ethiopians is absolutely not complete when the huge elephant in the room, the US, is not inserted in the equation.

When the tplf was heading towards AA, it had the blessing of uncle Sam. When the UAE leader came to Abyi's rescue Ethiopians we're happy, then.

When the tplf was about to be finished, the US came to its rescue. Had the US not done that, Ethiopia would probably have been using Eritrean ports, by now. Had the US not done that, the Welqait-Tsegede issue would've been settled by now and the Amara revolt would probably never have started- at least the military aspect of it.

The US is always the fuel that increases the fire, but Ethiopians never dare mention it in a negative light.

Is it fear, or brainwash?

Horus
Senior Member+
Posts: 42681
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Horus » 20 Aug 2023, 11:26

ዘመሰሎ፣

እኔ ይህን ግምት ሰጥቻለሁ ። "ይህን ጉዳይ ሲ አይ ኤም ስለሚያውቀው አቢይ አሁን በዚህ ስዓት የአሜሪካ ኤጀንት ሊሆን ይችላል ። " ነገር አንተ አቢይ አህመድና ሼክ ቢን ዝይድን ያገናኙት አሜርካኖች ናቸው የሚል መረጃ ካለህ አካፍለን ።

አቢይ አህመድ እንዴት አድርጎና በማ አማካይነት የቢን ዛይድ ቤተሰብ ወዳጅ እንደ ሆነ የተገልጸ ምስጢር የለም ። ያ በጣም ጠቃሚ ሂስቶሪካል መረጃ ነው ። ዛሬ ላይ ግን ሁሉም ነገር በተግባር ስለሚታይ ወሳኝ መረጃ አይደለም።

አንተ ትክክል የምትሆነው በሚከተለው መንገድ ነው ። አቢይ አህመድ ከዚህ በኋል ሼክ ቢን ዛይድ አድርግልኝ ብሎ የጠየቀውን ነገር በፍጹም አምቢ ማለት አይችልም ። በደምና በገንዘብ ተሳስረዋል ። በኔ እምነት አቢይ የሚኖረው እዚያው አንዱ ኢሚሬት ወስጥ ይሆናል ። አቢይ የጠየቀውን ነገር ሁሉ ከሼኩ ላያገኝ ይችላል ። ግ ን ሼኩ የሚጠይቀውን ነገር አቢይ በፍጹም እምቢ አይልም ። ይህ ነው ኮምፕሮማት ማለት ።

አንተ እንደ ምትገምተው አቢይን ሲጀመር የመለመሉና ለእርዳታም ከቢን ዛይድ ጋር ያገናኙት አሜርካኖች (ሲ አይ ኤ) ሊሆን ይችላል ። ይህ ሆኖ ከሆነ ደሞ እራሱ አቢይ ያሜርካ ሰላይ ሊሆን ይችላል ። ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ አሜሪካኖች ስለሰሩ።

ሌላው አንተ ማሳየት ያለብህ የኢሚሬቱ ውጭ ፖሊስና የአሜሪካ ፖሊሲ ተመሳሳይ ወይም ትደጋጋፊ መሆናቸውን ነው ። እኔ ስለ ኢሚሬት የውጭ ፖሊሲ ብዙ አላውቅም ። የዚህ መስክ አዋቂዎች ጀባ ቢሉን ጥሩ ነው

ለምሳሌ አቢይ አህመድ ከቻይና እና ሩሲያ የሸሸበት ምክኛት አንዱ ይህ የቢን ዛይድ ወንድምነቱና ያሜሪካኖች እጅ ሊሆን ይችላል ።
Last edited by Horus on 20 Aug 2023, 11:31, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42681
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Horus » 20 Aug 2023, 11:51

ይህን ስሙ! ቢን ሳይድ በህዳሴ ግድብ ላይ ያለው ተጽኖ ! ግድቡ አይሞላም!!!

ግድብ ይቆማል
ፖርት በርበራን መጠቀም
መሬት የርሻ መሬት መስጠት

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Zmeselo » 20 Aug 2023, 13:34

Horus wrote:
20 Aug 2023, 11:26
ዘመሰሎ፣

እኔ ይህን ግምት ሰጥቻለሁ ። "ይህን ጉዳይ ሲ አይ ኤም ስለሚያውቀው አቢይ አሁን በዚህ ስዓት የአሜሪካ ኤጀንት ሊሆን ይችላል ። " ነገር አንተ አቢይ አህመድና ሼክ ቢን ዝይድን ያገናኙት አሜርካኖች ናቸው የሚል መረጃ ካለህ አካፍለን ።

አቢይ አህመድ እንዴት አድርጎና በማ አማካይነት የቢን ዛይድ ቤተሰብ ወዳጅ እንደ ሆነ የተገልጸ ምስጢር የለም ። ያ በጣም ጠቃሚ ሂስቶሪካል መረጃ ነው ። ዛሬ ላይ ግን ሁሉም ነገር በተግባር ስለሚታይ ወሳኝ መረጃ አይደለም።

አንተ ትክክል የምትሆነው በሚከተለው መንገድ ነው ። አቢይ አህመድ ከዚህ በኋል ሼክ ቢን ዛይድ አድርግልኝ ብሎ የጠየቀውን ነገር በፍጹም አምቢ ማለት አይችልም ። በደምና በገንዘብ ተሳስረዋል ። በኔ እምነት አቢይ የሚኖረው እዚያው አንዱ ኢሚሬት ወስጥ ይሆናል ። አቢይ የጠየቀውን ነገር ሁሉ ከሼኩ ላያገኝ ይችላል ። ግ ን ሼኩ የሚጠይቀውን ነገር አቢይ በፍጹም እምቢ አይልም ። ይህ ነው ኮምፕሮማት ማለት ።

አንተ እንደ ምትገምተው አቢይን ሲጀመር የመለመሉና ለእርዳታም ከቢን ዛይድ ጋር ያገናኙት አሜርካኖች (ሲ አይ ኤ) ሊሆን ይችላል ። ይህ ሆኖ ከሆነ ደሞ እራሱ አቢይ ያሜርካ ሰላይ ሊሆን ይችላል ። ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ አሜሪካኖች ስለሰሩ።

ሌላው አንተ ማሳየት ያለብህ የኢሚሬቱ ውጭ ፖሊስና የአሜሪካ ፖሊሲ ተመሳሳይ ወይም ትደጋጋፊ መሆናቸውን ነው ። እኔ ስለ ኢሚሬት የውጭ ፖሊሲ ብዙ አላውቅም ። የዚህ መስክ አዋቂዎች ጀባ ቢሉን ጥሩ ነው

ለምሳሌ አቢይ አህመድ ከቻይና እና ሩሲያ የሸሸበት ምክኛት አንዱ ይህ የቢን ዛይድ ወንድምነቱና ያሜሪካኖች እጅ ሊሆን ይችላል ።
Horus, I'm not arguing in any way against your analysis because it's always good to be skeptical of Arab influence.

At the same time though, the UAE is not the only country that gives money to Ethiopia. The US, pressures Ethiopia through its IMF & World Bank schemes.

We don't know what the quid pro quo (what the UAE wants in return) except to speculate about it, but we clearly know the US' desire: continuous ethnic conflagration, if the TPLF is not re-instated. I can't see the US fixing the meeting b/n Abyi & Zaid, because in the previous meeting the UAE went against the US' wishes for TPLF to enter Addis. The US was against the UAE having a base in Eritrea, as well.

Shortly, like I said in my previous post the analysis becomes INCOMPLETE- not wrong. I want Ethiopians to be ANGRY with the US, which unfortunately you're not.

Horus
Senior Member+
Posts: 42681
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Horus » 20 Aug 2023, 15:29

Zmeselo wrote:
20 Aug 2023, 13:34

I am an Ethiopian nationalist; I don't want Ethiopia to be angry, I want Ethiopia to be independent and pursue a balanced and intelligent foreign policy. You are right in that UAE pursued different and contradictory positions vs USA. The Case of Abiy is different.

He didn't merely get money from the prince, he is an adopted brother of the prince. In other words Abiy obliged and tied with the desires of Sheik Ben Zeid. Whichever way the UAE position goes and if Abiy is asked to support such a policy Abiy will not refuse due to the nature of their personal relationship. That what we call a compromised leader.

The above video by the Pakistani tuber raises 3 key motives on the part of Ben Zeid - Egyptian interest in the Dam issue, the UAE Berbera port, and the Gambella farm land. The filling of the Dam is postponed, why?

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Abe Abraham » 20 Aug 2023, 18:10

Horus wrote:
20 Aug 2023, 15:29

1_You took the word " angry " literally. I presume Zmeselo was not talking about emotions but taking a clear stand on the intrusive behaviour of the United States. The influence of someone like Michael Modesha in Ethiopia is so big that the gentleman could fearlessly demand that he be entertained by a wife of one of the ministers ...( exaggeration ?Yes , yes!! )

2_ It is not easy for a country like Ethiopia to pursue an independent,balanced and intelligent foreign policy. Enslaved by World Bank, IMF, ......

3_The United States and the UAE complement each other when possible( ex: Sudan,Ethiopia....). The Americans wouldn't mind giving the UAE a manoeuvring space. What appears as contradictory could simply be : I try ( f..k) using poor Tigrayans children, you try ( f..k) with drones/ with the the f...ed object suffering the consequences of the f...ing game.

4_ The UAE has a business interest in Ethiopia, Egypt and many other countries. As far as the dam is concerned the Egyptians (public,opposition ...) claim that the UAE finances the construction of the dam and has a direct interest on its completion.

5_Adopted brother ? I do not know what is meant by " adopted brother ". Cultivating personal relationship between leaders by itself is not bad.

6_Compromised leader ? The Egyptians too claim that their leader is under the complete control of the UAE but Egypt needs the support of the UAE.

7_Building a new bete-mengst (in Egypt Sisi built several Presidential Palaces) is a sign that the leadership is planning to stay there for a very long time. UAE investing on a long-term relationship would be sensibe, right ?

-

Horus
Senior Member+
Posts: 42681
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Horus » 20 Aug 2023, 18:56

Abe Abraham wrote:
20 Aug 2023, 18:25
Horus,

Breast-feeding Adults: Explanation of the Hadith of Salim

Read More on islamonline :
https://fiqh.islamonline.net/en/breast- ... -of-salim/
አቤ፣
ይህ ከእኛ የፖለቲካ ውይይት ቴክኒካል ጉዳይ ነው ። ይህን አርቲክል ምናላቸው እንዳነበበው ያስታውቃል ። አርቲክሉ ያለው ሁሉ ምናላቸው ጠቅሶታል ። የእኛ አላማ በኢሳላም ባህልና እምነት ውስጥ አዋቂዎች ጡት ስለማጥባት ፣ ወይም ይህ ጡት ማጥባት እንደ ምሳሌና ሜትፎር የሚወሰድ ካልቸራል ፕራክቲስ ወዘተ የኛ ጉዳይ አይደለም ።

ቁም ነገሩ አቢይና ሼክ ቢን ዛይድ በመድማማችነት ተሳስረዋል ፤ የቢን ዛይድ እናት እንደ ወድምህ ተመልከተው ማለትም እንደ ልጄ ተከባከበው ብላ ልጇን ሼኩን አዛለች! በቃ ይህ ነው ቁም ነገሩ ።

አቢይ አላሙዲን አይደለም፣ አንድ ሃብታም የወሎ ሼክ አይደለም ። የ120 ሚሊዮንና የ3 ሺ ዘመት ታሪክ ያላት ታላቅ አገር መሪ ነው ። ይህ ሰው በነጻ ብር የሚሰጠው ሌላ አገርም መኖር የለበትም ። ምለትም ቢን ዛይድ አንድ ተራ እጅግ ሃብታል አረብ አይደለም ። የ7 ኢሚሪቶች መሪ እና በቀጠናና አለም ፖልቲካ የሚጫወት ሰው ነው።

ማለትም አቢይ አለማንም እውቀት ቢን ዛይድ ለመሰጠው ቢሊዮች ዶላር ምላሽ ምን ምን እንደ ሰጠው ማንም አያውቅም ። የኢትዮጵያ ሕይወትና ፖሊሲ የአንድ ግለሰብ የግል ሃብት ሆኖዋል ።

ኢትዮጵያ የሚያሳዝን አደጋ ውስጥ ነች !

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Abe Abraham » 21 Aug 2023, 13:23

Horus,

ከየኢማራት የደህንነት ድርጅት ጥብቅ ትስስር ያለው በሚባል ዌብሳይት ያገኘሁት ማስረጃ እንዲህ ይላል ፥

1_ኢማራት ከኣፍሪቃ ጋር በምታደርገው ኤኮኖሚያዊ ግንኙነት እንደ የምዕራባውያን "ኮሎንያሊስት" የቻይና "ኦፖርቹኒዝም" የራሽያ ፡ የቱርክና የኢራን ሳይሆን በየእርስ-በርስ ጥቅም የተመሰረ ነው ።

2_ኢትዮጵያ ለኢማራት ወደ ኣፍሪቃ መግብያ በር ሆና ከኣካባቢዋና በውስጥዋ - ለመጥቀስ ያክል ፥ ለምሳሌ ባማራና በትግራይ ያሉት ችግሮች - ሰላም ሊሰፍን ከተፈለገ ኤኮኖሚያዊ እድገት እጅግ ኣስፈላጊ ነው። ስለሆነም ኢትዮጵያ በግድቡ ጉዳይ ከሱዳንና ግብጽ በለሁሉ በሚበጅ ኣኳሃን ስምምነት መድረስ ኣለባት ።

-
ሌላ ከኢማራት ጥላቻ ያለው የቐጠር ( በመንግስት የሚመወል/የሚፋይናነሰ!! :lol: ) ዌብሳይት ደሞ በተራው እንዲህ ብሎ " ይሳደባል "/ እንደክስ ኣስመስሎ - ኢማራት የግብጽና የኣረቦች ዋና ጠላት ነች በሚያሰማ ኣነጋገር - በማቅረብ ፥

1_ኢማራት የኢትዮጵያ ሰራዊት ኣቅምን ለማጠንከር ለኢትዮጵያ መንግስት ግዙፍ ፋይናንሳዊ/ማላዊ እርዳታ ሰጥታለች ።

2_ግብጾች ግድቡን ኣጥቅተው እንዳያፈርሱት ኢማራት ለኢትዮጵያ የተራቀቁ ሚሳይሎች ከራሽያ ገዝታለች ።

3_ኢማራት የግድቡ ስራ ለማከናወን በፋይናንስ ትልቅ ተራ የምትጫወት ኣገር ናት ።

-

Horus
Senior Member+
Posts: 42681
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Horus » 21 Aug 2023, 14:17

አቤ አብርሃም፣
ከላይ ያልኩትን ነገር ይበልጥ ፕሩቭ ያደረክልኝ። የአረብ ፖለቲካ ውስብስብና በጣም ተለዋዋጭ ነው። ቢን ዛይድ ጥሩ ሰውም ሆነ መጥፎ ፣ ወዳጅም ሆነ ጠላት ኢትዮጵያ ላኡአላዊት አገር ስለሆነች ማንኛውም ከሌላ መንግስትና ንጉስ ጋር የምታደርገው ት ስ ስ ር መርሃዊ፣ ፖሊሲያዊ፣ የታወቀና ለህዝብ የተገለጸ መሆን አለበት ።

ኢትዮጵያ ያቢይ አህመድ የግል ንብረትና የግል መናፈሻ ፓርክ አይደለችም ። 5 ቢሊዮን ዶላር ጉቦ ሲሰጥ ቢን ዛይድ ምን ማለት ነው? ምን ለማግኘት ነው? ይህኮ ተራ ጉቦ ነው! የአንድን አገር ጠ/ሚ በ5 ቢሊዮን ዶላር መግዛት ማለት ነው ።

ያ ብቻ አይደለም ። ቢን ዛይድ በኢትዮጵያ ውስጥ ግጭት እየገባ ላንዱ ወገን መሳሪያ በመስጠት የኢትዮጵያ የጎሳዎች ሚዛን ማዛባት የለበትም ። ስለዚህ ይህን የፔትሮ ዶላር ጨዋታ ካላቆመ እንደ አንድ ኢምፔሪያሊስት ጉልበተኛ እንቃወመዋለን ፣ ከዚያም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ፕሮጀክቶቹ አደጋ ላይ ይወድቃሉ ማለት ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42681
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊ የሼክ ቢን ዛይድ ረድአን (የረድኤት) ወንድም መሆኑ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብሄራዊ አገራዊ ጥቅም ላይ ያለው እጅግ ግዙፍ አደጋ

Post by Horus » 22 Aug 2023, 10:13

አቢይ አህመድ የአረብ ፖለቲካ ኤጀንት ነው ሲባል ይህ ነው ! ለዚህ ደሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ አጸፋ ይሰጣል !

Post Reply