((2) ኢትዮአጵያን የውጭ አገር መንግስት ጥቅም አስፈጻሚ ያደርጋታል
(3) የኢትዮጵያ ፖሊሲ የቢን ዛይድ ፖሊሲ ያደርገዋል
(4) የኢትዮጵያን የዋሃቢ ሙስሊም አገር ያደርጋል
(5) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የአረብ ኦሊጋኮች ንብረት ያደጋል
(6) የኢትዮጵያ ካልቸር ባረብ ካልቸር ይበርዛል
(7) ኢትዮጵያን የአረብ አገሮች ውስብስብ ፖለቲካ አካል ያደርጋታል
(8) አቢይ አህመድ ቢን ዛይድ ከጠየቀው ውጭ ሊያደርግ አይችልም
የቃል ትርጉም
Zahir (ዘሂር፣ ዘዪር) means to help or support.
Reda'an which is the Geez ረድኤት መርዳት ማለት ሲሆን አቢይ የቢን ዛይድ ቤተሰብ የረድኤት ልጅ ነው የሆነው በባህላቸው መሰረት ።
ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ተደርጎ የማይታወቅ ክስተት በኢትዮጵያ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ ላይ እጅግ እግጅ አሳሳቢ ነገር ስለሆነ በሚያስከትሉ መዘዞች ላይ በቂ ምርምር አድርገን እነመሳይ መኮንን ሰፊ ማንቃት እንዲያደርጉበት መርዳት አለብን ።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የአረብ ፖለቲካ አካል ያደርገናል
የውጭ ፖሊሲያችን የኢሚሬት ተቀትላ ያደርገዋል
ኢትዮአጵያን የዋሃቢ እስላም አገር ያደርጋታል
Abiy is compromised and Ethiopia is in historical danger of being in service foreign Arab and American interest
ወገኖች ረድ'አን ሆነ ዛሂር እጅግ ትክክለኛ ትርጉማቸው መርዳት፣ ረድኤት ማድረድ ሲሆን በርክስትና የፈጣሪ ረዳትነት ሁሉ ማለት ነው ። በእስልምና አላህ የፈቀደው፣ ፌቨር ያደረገው፣ ረድአን በአላህ ለመረዳት ብቁ የሆነ ሰው ማለት ነው ። በወሎዬዎች ዘንድ የልጅቷን ፌቨር እሺታ ለማግኘት ቢጠቀሙበት ትክክል ነው ። በያዝነው የቢ ዛይድ እናት ጉዳይ የአቢይን ታሪክ ሰምታ የረድኤት ልጇ እንዲሆን ፌቨር አድርጋዋለች ያ ባህላቸው ሊሆን ይችላል ።
እኛ ግን ከቃሉ ትርጉም ወጥተን የአንድ አገር መሪ በሌላ አገር ገንዘብ በዚህ ልክ ሲገዛና ለተጽኖ ሲጋለጥ ኮምፕሮማይዘድ ሲሆን የሚያስከተውን የብሄራዊ ጥቅም ክፍተት ላይ ብናተኩር ነው የኢትዮጵያዊነት ሃላፊነታችን
አቢይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ የምታክል ታላቅና ታሪካዊት አገር በአንድ የትንሽ ባለዘዪት ኢሚሬት የእርዳታ ጡት ልጅ መመራት የሚያስከትለው ዘርፈ ብዙ የብሄራዊ ጥቅም አደጋ ብቻ ሳይሆን አቢይ አህመድ በውጭ ገንዘብ እስከ አፍንጫው የተደገፈ ዲክታተር አድርጎታል ።
በታሪክና ፖለቲካ ሳይንስ ውስጥ ዲክታተሮች የሚወድቁበት አንድ ዋና ምክኛት ለዘብና ዉሃ ተሸካሚ አሽከሮቻችው ጥቂት ጄኔራሎች፣ ሰላዮች፣ ገራፊዎች ፣ ፕሮፓጋንዲስቶች ወዘተ ደሞዝ መክፈል ፣ ስጦታ ማንበሽበሽ ሲያቅታቸው፣ ኪሳቸው ባዶ ሲሆን ነው ። ልክ እንደ አቢይ ለላንቲካ የሚታዩ ብልጭልጭ ፕሮጀክቶች መስራት ሲያቅታቸው ነው ።
እስከ ዛሬ ድረስ እግጅ ብዙ የአቢይ ባህሪያትና ንግግሮች ሰውን ሁሉ ግራ እያጋቡ ትርጉም ጠፍተውላቸው ኖረዋል ። ይህ የአቢይ አረብነትና የገንዘቡ ምንጭ መታወቁ ሰውዬውን እንደ ተከፈተ መጽሃፍ እንድናነበው ፣ የሚያደርዳቸው ነገሮች ለምን እንደ ሚያደርጋቸው እና የማያደርጋችው ነገሮም ለምን እንደ ሆነ እንደ ብርሃን ያሳየናል ።
ትላንት አንዳርጋቸው አቢይ እራሱን ብቻ የሚያዳምጠው ያለው ሁለት ቀን ሳስብበት ነበር ። አሁን ይህ ሰው አማራ ቢሞት ኦሮሞ ቢሞት ሰማይ በፈነዳ ምን ግድ የሌለው ዶላር እስካፍንጫው አድልቦ ያሻውን አሽከር የሚቀጥር ብር ሲያልቅበት ወንድሙ ጋ የሚሄድና አረቦቹ የጠየቁትን የሚያደርግ አደገኛ የውጭ ሰላይ ፎሬይን ኤጀንት ነው።
ይህ ነገር በከፍተኛ ደረጃ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መነገር ያለበትና ኢትዮጵያ በአረብ ኦሎጋርኮች እንደ ምትገዛ ሕዝብ ማወቅ አለብን ! አሁን አቢይ ለምን ሙስሊሙን እንደ ሚረብሽ፣ ክርስቲያኑን፣ ያሻውን ጎሳ እንዳሻው ሚገድለው በኔ እምነት ኢትዮጵያን ዴስቴብላይዝ አድርግ የተባለ ይመስለኛል።
በአንድ ቃል ኢትዮጵያ ትልቅ ትልቅ አደጋ ላይ ነች
አቢይ ኪሱ ባዶ በሆነ ቁጥር የእርዳታ ወንድሙ ፔትሮዶላር የሚያፈስለት ከሆነ እራሱ ዲክታተር አቢይን ማስወገድ አስቸጋሪ ይሆናል ።
ይህ ነገር እጅግ እግጅ አደገኛ ክስተት መሆኑ አጥብቀን ማሰብ አለብን ።
አቢይ አህመድ በማንኛውም ግዜ ቢዝ ዛይድ አድርግ ያለው ነገር በማድረግ ኢትዮጵያን ሊሸጥ የሚችል ኮምፕሮማት መሆኑን ማወቅ አለብን ። ኮምፕሮማት ማለት በኬጂቢ የሰላይ መመልመሊያ ስልት አንድን ተመልማይ ብላክ ሜይለድ የሚይስደርገው አር ማስነካት ማለት ነው። አቢይ አህመድ የቢን ዛይድ 100% ኮምፕሮማት ነው ።
ይህን ጉዳይ ሲ አይ ኤም ስለሚያውቀው አቢይ አሁን በዚህ ስዓት የአሜሪካ ኤጀንት ሊሆን ይችላል ።
This is big stuff folks
አቢይ አህመድ አሊ የ120 ሕዝብ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ጠቅላይ ሚኒስትር ነኝ እያለ ለምን የሼክ ቢን ዛይድ ንብረት የሆነውን ኳስ ቡዲን ማሊያ ለብሶ ተራ የማስታውቂያ ቦርድ እንደ ሆነና የኢትዮጵያን ኳስ አፍቃሪዎችን በድብቅ ለመሸወድ መጣሩ አሁን 120% ፍንትው ብሎ ይታየናል ። የውጭ ጥቅም አስጠባቂ ኮምፕሮማት ማለት ይህ ነው ። በቃ ! ኳሱ ትንሽ ነገር ነው ! ትላልቆቹ ብሄራዊ ጥቅሞቻችን ሁሉ እንደዚህ ነው የሚሸጣቸው
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=327935