የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣማራዊ ትግራይን የማንገላታት ተልእኮን በመፈፀም ላይ ነው።
Please wait, video is loading...
ጎበዝ! አማርኛ ጠፍቶኛል ማለት ነው። ይህ ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም።... በኣማራ አየር መንገድ ታግተው ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣማራዊ ትግራይን የማንገላታት ተልእኮን በመፈፀም ላይ ነው።
Assegid S. wrote: ↑14 Jul 2023, 09:52ጎበዝ! አማርኛ ጠፍቶኛል ማለት ነው። ይህ ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም።... በኣማራ አየር መንገድ ታግተው ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣማራዊ ትግራይን የማንገላታት ተልእኮን በመፈፀም ላይ ነው።
ወንድም አበረ ... ግራ ገብቶኝ'ኮ ነው። ፀሐፊው "የኣማራ አየር መንገድ" ብሎ ወዲያው በዛው ኣንድ መስመር ደግሞ "የኢትዮጵያ አየር መንገድ" ይለናል። በሌላ በኩል ደግሞ "የኣማራ አየር መንገድ አማራዊ የሆነ ግለሰብ አገት" ብሎ ይከሳል። ኣንዳንዴ ለጥላቻ የቸኮለ አእምሮ የሚፅፈውን / የሚናገረውን አያውቅም።Abere wrote: ↑14 Jul 2023, 10:58ወንድም አሰገድ
ትግራይ ውስጥ ምን አማርኛ ብቻ ትግርኛ እራሱ ሳይጠፋ ይቀራል። ወያኔ እኮ የዱሮውን ትግርኛ የፊውዳል ነው ብላ ትግርኛ መሰል ትግርኛ ያልሆነ ሳታስተምራቸው አልቀረችም። ብቻ ከአንደበታቸው የሚወጣው ክፉ ነገር ስለሆነ የሚተፉትን መርዝ መገመት ይቻላል። ይህ መርዝ የሚተፋ ወያኔ የኢትዮጵያን የክህነት ልብስ ለብሶ < ኢትዮጵያን ትፏት> እያለ በአማርኛ ሲቀሰቅስ አሁን አንገቱን አንቀው የተፋውን መርዝ እንድልስ ከተደረገ ድንቅ ነው። ግን አይመስለኝም። ለማንኛውም ግን የሚሞክር ካለ መርዙን እያስላሰው ያለው አማራ ነው ብለው ያስባሉ። ጎሽ እንኳን አስላሰው።