Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠreke

Post by sarcasm » 14 Jul 2023, 06:59

ቆሞስ ኣባ ሰረቀብርሃን ለተከታታይ 3 ቀናት በኣማራ አየር መንገድ ታግተው ይገኛሉ።
የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣማራዊ ትግራይን የማንገላታት ተልእኮን በመፈፀም ላይ ነው።
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠ

Post by sarcasm » 14 Jul 2023, 07:12

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠ

Post by Abere » 14 Jul 2023, 09:01

የአውስትራሊያ ዜጋ ይመስለኛል ይህ ሰው። ስለዚህ ወደ አገሩ አውስትራሊያ መመለስ የሚቻል መሰለኝ፤ግን በወንጀል ከተጠረጠረ ደግሞ በህግ ይጠየቃል። ይመስለኛል የዘረኝነት መርዝ ሲተፋ ስለተገኘ ሲኖዶስ አሳስሮታል። መቀሌ ላይ ቤተስኪያን ዘግቶ እነ አቡነ ጴጥሮስን በከንቱ ሲወቅስ የነበረው አሁን ዋጋ ያስከፈለ ይመስለኛል። ቀንደኛ ወንጀለኛ መጥቶ ከእጃቸው ወደቀ። :mrgreen:

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠ

Post by Assegid S. » 14 Jul 2023, 09:52

... በኣማራ አየር መንገድ ታግተው ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣማራዊ ትግራይን የማንገላታት ተልእኮን በመፈፀም ላይ ነው።
ጎበዝ! አማርኛ ጠፍቶኛል ማለት ነው። ይህ ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም።

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠ

Post by Abere » 14 Jul 2023, 10:58

ወንድም አሰገድ

ትግራይ ውስጥ ምን አማርኛ ብቻ ትግርኛ እራሱ ሳይጠፋ ይቀራል። ወያኔ እኮ የዱሮውን ትግርኛ የፊውዳል ነው ብላ ትግርኛ መሰል ትግርኛ ያልሆነ ሳታስተምራቸው አልቀረችም። ብቻ ከአንደበታቸው የሚወጣው ክፉ ነገር ስለሆነ የሚተፉትን መርዝ መገመት ይቻላል። ይህ መርዝ የሚተፋ ወያኔ የኢትዮጵያን የክህነት ልብስ ለብሶ < ኢትዮጵያን ትፏት> እያለ በአማርኛ ሲቀሰቅስ አሁን አንገቱን አንቀው የተፋውን መርዝ እንድልስ ከተደረገ ድንቅ ነው። ግን አይመስለኝም። ለማንኛውም ግን የሚሞክር ካለ መርዙን እያስላሰው ያለው አማራ ነው ብለው ያስባሉ። ጎሽ እንኳን አስላሰው።

Assegid S. wrote:
14 Jul 2023, 09:52
... በኣማራ አየር መንገድ ታግተው ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣማራዊ ትግራይን የማንገላታት ተልእኮን በመፈፀም ላይ ነው።
ጎበዝ! አማርኛ ጠፍቶኛል ማለት ነው። ይህ ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም።

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: Ethiopia is denying Tigrayans from going to Tigray! Bishop illegally held in Airport terminal for 3 days! Free Aba ሠ

Post by Assegid S. » 14 Jul 2023, 16:41

Abere wrote:
14 Jul 2023, 10:58
ወንድም አሰገድ

ትግራይ ውስጥ ምን አማርኛ ብቻ ትግርኛ እራሱ ሳይጠፋ ይቀራል። ወያኔ እኮ የዱሮውን ትግርኛ የፊውዳል ነው ብላ ትግርኛ መሰል ትግርኛ ያልሆነ ሳታስተምራቸው አልቀረችም። ብቻ ከአንደበታቸው የሚወጣው ክፉ ነገር ስለሆነ የሚተፉትን መርዝ መገመት ይቻላል። ይህ መርዝ የሚተፋ ወያኔ የኢትዮጵያን የክህነት ልብስ ለብሶ < ኢትዮጵያን ትፏት> እያለ በአማርኛ ሲቀሰቅስ አሁን አንገቱን አንቀው የተፋውን መርዝ እንድልስ ከተደረገ ድንቅ ነው። ግን አይመስለኝም። ለማንኛውም ግን የሚሞክር ካለ መርዙን እያስላሰው ያለው አማራ ነው ብለው ያስባሉ። ጎሽ እንኳን አስላሰው።

ወንድም አበረ ... ግራ ገብቶኝ'ኮ ነው። ፀሐፊው "የኣማራ አየር መንገድ" ብሎ ወዲያው በዛው ኣንድ መስመር ደግሞ "የኢትዮጵያ አየር መንገድ" ይለናል። በሌላ በኩል ደግሞ "የኣማራ አየር መንገድ አማራዊ የሆነ ግለሰብ አገት" ብሎ ይከሳል። ኣንዳንዴ ለጥላቻ የቸኮለ አእምሮ የሚፅፈውን / የሚናገረውን አያውቅም።

በምስሉ ላይ ... አባን እንደማያቸው ከሆነ ጠባቡ ወንበር እንደ King-sized bed ምችት ብሏቸው ለሽሽ ብለዋል። ሰዎቹ ጩኽት አብዝተው ባይቀሰቅሷቸው መልካም ነበር።

Have a wonderful weekend, Brother Abere

Post Reply