Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወደ ሳምንታዊው የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ተመልሰናል - ጎራ በሉ!

Post by Horus » 02 Jul 2023, 02:59

እስቲ ዛሬ ረቨሌሽን እጅግ እጅግ የምወደውን የሰፈሬ ልጅ ምኒሊክን ስለመረጠ እናመስግነው !! እኔ በሙዚቃ ሳድግ የጥላሁናና መሃሙድ እብድ ቲፎዞ አልነበርኩም !! የእኔ ቁጥር አንድ ዘፋኝ አለማየሁ እሸቴ ነበር!! ቀጥሎ ያዲስ ከተማው ፍሬ ምኒልክ ወስናቸው ነበር !! ምኒልክ የአብነት ልጅ ነው !! ስንትና ስንት ብርቅዬ ኢትዮጵያዊያን የበቀሉባት ሰፈር !!!ከነካሳሁን ገርማሞ ጀምሮ እስከ እስከነ ቴዲ እስከነ ኤሊያስ መልካ .. እነ ጎሳዬ፣ እነ ኪያር ! እነ አብነት ! ምንሊክ የኢትዮጵያ መሃመድ ወርዲ!!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወደ ሳምንታዊው የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ተመልሰናል - ጎራ በሉ!

Post by Horus » 02 Jul 2023, 03:07

በየቅያሱ ፍቅርና ትዊስት ያስተማረን ዘላለማዊው ምሊልክ ወስናቸው !!

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወደ ሳምንታዊው የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ተመልሰናል - ጎራ በሉ!

Post by Horus » 02 Jul 2023, 03:23

እጅና እግሬ ታስሬ በፍቅርሽ ሰንሰለት !!!!! እኔ አንቺን በመውደዴ ጠያቂው ቢያስጨንቀኝ !!!

Union

Re: ወደ ሳምንታዊው የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ተመልሰናል - ጎራ በሉ!

Post by Union » 02 Jul 2023, 18:00

ሆረስ አብነት ነሽ እንዴ? ያራዳ ልጅ።

Horus wrote:
02 Jul 2023, 02:59
እስቲ ዛሬ ረቨሌሽን እጅግ እጅግ የምወደውን የሰፈሬ ልጅ ምኒሊክን ስለመረጠ እናመስግነው !! እኔ በሙዚቃ ሳድግ የጥላሁናና መሃሙድ እብድ ቲፎዞ አልነበርኩም !! የእኔ ቁጥር አንድ ዘፋኝ አለማየሁ እሸቴ ነበር!! ቀጥሎ ያዲስ ከተማው ፍሬ ምኒልክ ወስናቸው ነበር !! ምኒልክ የአብነት ልጅ ነው !! ስንትና ስንት ብርቅዬ ኢትዮጵያዊያን የበቀሉባት ሰፈር !!!ከነካሳሁን ገርማሞ ጀምሮ እስከ እስከነ ቴዲ እስከነ ኤሊያስ መልካ .. እነ ጎሳዬ፣ እነ ኪያር ! እነ አብነት ! ምንሊክ የኢትዮጵያ መሃመድ ወርዲ!!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወደ ሳምንታዊው የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ተመልሰናል - ጎራ በሉ!

Post by Horus » 03 Jul 2023, 00:57

Rev,
One of the classics! Teshome Wolde

Post Reply