-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ወደ ሳምንታዊው የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ተመልሰናል - ጎራ በሉ!
እስቲ ዛሬ ረቨሌሽን እጅግ እጅግ የምወደውን የሰፈሬ ልጅ ምኒሊክን ስለመረጠ እናመስግነው !! እኔ በሙዚቃ ሳድግ የጥላሁናና መሃሙድ እብድ ቲፎዞ አልነበርኩም !! የእኔ ቁጥር አንድ ዘፋኝ አለማየሁ እሸቴ ነበር!! ቀጥሎ ያዲስ ከተማው ፍሬ ምኒልክ ወስናቸው ነበር !! ምኒልክ የአብነት ልጅ ነው !! ስንትና ስንት ብርቅዬ ኢትዮጵያዊያን የበቀሉባት ሰፈር !!!ከነካሳሁን ገርማሞ ጀምሮ እስከ እስከነ ቴዲ እስከነ ኤሊያስ መልካ .. እነ ጎሳዬ፣ እነ ኪያር ! እነ አብነት ! ምንሊክ የኢትዮጵያ መሃመድ ወርዲ!!!!
Re: ወደ ሳምንታዊው የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ተመልሰናል - ጎራ በሉ!
በየቅያሱ ፍቅርና ትዊስት ያስተማረን ዘላለማዊው ምሊልክ ወስናቸው !!
Re: ወደ ሳምንታዊው የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ተመልሰናል - ጎራ በሉ!
እጅና እግሬ ታስሬ በፍቅርሽ ሰንሰለት !!!!! እኔ አንቺን በመውደዴ ጠያቂው ቢያስጨንቀኝ !!!
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Union
Re: ወደ ሳምንታዊው የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ተመልሰናል - ጎራ በሉ!
ሆረስ አብነት ነሽ እንዴ? ያራዳ ልጅ።
Horus wrote: ↑02 Jul 2023, 02:59እስቲ ዛሬ ረቨሌሽን እጅግ እጅግ የምወደውን የሰፈሬ ልጅ ምኒሊክን ስለመረጠ እናመስግነው !! እኔ በሙዚቃ ሳድግ የጥላሁናና መሃሙድ እብድ ቲፎዞ አልነበርኩም !! የእኔ ቁጥር አንድ ዘፋኝ አለማየሁ እሸቴ ነበር!! ቀጥሎ ያዲስ ከተማው ፍሬ ምኒልክ ወስናቸው ነበር !! ምኒልክ የአብነት ልጅ ነው !! ስንትና ስንት ብርቅዬ ኢትዮጵያዊያን የበቀሉባት ሰፈር !!!ከነካሳሁን ገርማሞ ጀምሮ እስከ እስከነ ቴዲ እስከነ ኤሊያስ መልካ .. እነ ጎሳዬ፣ እነ ኪያር ! እነ አብነት ! ምንሊክ የኢትዮጵያ መሃመድ ወርዲ!!!!
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ወደ ሳምንታዊው የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም ተመልሰናል - ጎራ በሉ!
Rev,
One of the classics! Teshome Wolde
One of the classics! Teshome Wolde