Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ኮረኔል ፈንታው እና ኮረኔል ሞገስ ኦነግ ኦሮሙማን ደመሰሱ። 2 ኦራል ኦሮሙማ እሬሳ እና ቁስለኛ ወጣ። ብዙ እሬሳ አልተነሳም። ሁለት ሻለቃ ተደምስሷል! ወሎ መገን!

Post by Assegid S. » 30 Jun 2023, 11:58

ኣወየው ጠመንጃ ... ኣወየው ጥይት
ተሸካሚሽ ብዙ ... ተኳሽሽ ጥቂት

በጎጃም በጎንደር ... ብዙ ጀግና ሞልቶ
በወሎ በሸዋ ... ብዙ ጀግና ሞልቶ
ሀገር ተበላሸ ... እረኛው ወስልቶ

ኣደባባይ ቆሜ እመሰክራለሁ
የመጣው ቢመጣ በአሳምነው ፅጌ በስሙ እምላለሁ

አንተ ከእኔ በልጠህ ... እኔ ከኣንተ አንሼ
እንታረቃለን ... ብድሬን መልሼ
ትገድል እንደሆነ ... ግደል ጀግና ሰው
ሌላማ ምን አለ ... ሰርቆ የጠፋው

የኣማራ ልጅ እና የጣት ወርቅ ኣንድ ነው
እምቢ! ያለ ጊዜ ፈላጊው ብዙ ነው

ኧረ ጎበዙ ኧረ ጎበዙ
ለደሴ ነው ወይ ክላሽ መያዙ?
ለወሎ ነው ወይ? ለኣማራ ነው ወይ? ለጎንደር ነው ወይ? ለራያ ነው ወይ? ክላሽ መያዙ
ሃምሳ ቢወለድ ሃምሳ ነው ጉዱ ... ከተባረከ ከጎመዘዘ እንደ ወሎ ሰው ይበቃል ኣንዱ

Union

Re: ኮረኔል ፈንታው እና ኮረኔል ሞገስ ኦነግ ኦሮሙማን ደመሰሱ። 2 ኦራል ኦሮሙማ እሬሳ እና ቁስለኛ ወጣ። ብዙ እሬሳ አልተነሳም። ሁለት ሻለቃ ተደምስሷል! ወሎ መገን!

Post by Union » 30 Jun 2023, 14:51

ሁለቱም ኦራሎች ወልደያ ሆስፒታል ማታ ደረሱ። መንገድ ላይ እያቆሙ እሬሳዎቹን አውርደው ቀብረዋል። አንዳንዶቹን እየፈተሹ ልብሳቸውን አውልቀው ጫካ ወርውረዋቸዋል። ገበሬው ሲያያቸው ማለት ነው።

ጉድ ነው!!

Union

Re: ኮረኔል ፈንታው እና ኮረኔል ሞገስ ኦነግ ኦሮሙማን ደመሰሱ። 2 ኦራል ኦሮሙማ እሬሳ እና ቁስለኛ ወጣ። ብዙ እሬሳ አልተነሳም። ሁለት ሻለቃ ተደምስሷል! ወሎ መገን!

Post by Union » 30 Jun 2023, 14:57

ወሎ ፍቅር ብቻ
ወሎ ዘፈን ብቻ
መስሎት ኦሮሙማ
ዘው ብሎ ገብቶ
ምንም ሳያቅማማ
ከመረው ወለዬው
እንደ እህል አውድማ!!

Assegid S. wrote:
30 Jun 2023, 11:58

ኣወየው ጠመንጃ ... ኣወየው ጥይት
ተሸካሚሽ ብዙ ... ተኳሽሽ ጥቂት

በጎጃም በጎንደር ... ብዙ ጀግና ሞልቶ
በወሎ በሸዋ ... ብዙ ጀግና ሞልቶ
ሀገር ተበላሸ ... እረኛው ወስልቶ

ኣደባባይ ቆሜ እመሰክራለሁ
የመጣው ቢመጣ በአሳምነው ፅጌ በስሙ እምላለሁ

አንተ ከእኔ በልጠህ ... እኔ ከኣንተ አንሼ
እንታረቃለን ... ብድሬን መልሼ
ትገድል እንደሆነ ... ግደል ጀግና ሰው
ሌላማ ምን አለ ... ሰርቆ የጠፋው

የኣማራ ልጅ እና የጣት ወርቅ ኣንድ ነው
እምቢ! ያለ ጊዜ ፈላጊው ብዙ ነው

ኧረ ጎበዙ ኧረ ጎበዙ
ለደሴ ነው ወይ ክላሽ መያዙ?
ለወሎ ነው ወይ? ለኣማራ ነው ወይ? ለጎንደር ነው ወይ? ለራያ ነው ወይ? ክላሽ መያዙ
ሃምሳ ቢወለድ ሃምሳ ነው ጉዱ ... ከተባረከ ከጎመዘዘ እንደ ወሎ ሰው ይበቃል ኣንዱ

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ኮረኔል ፈንታው እና ኮረኔል ሞገስ ኦነግ ኦሮሙማን ደመሰሱ። 2 ኦራል ኦሮሙማ እሬሳ እና ቁስለኛ ወጣ። ብዙ እሬሳ አልተነሳም። ሁለት ሻለቃ ተደምስሷል! ወሎ መገን!

Post by euroland » 30 Jun 2023, 15:15

በላይነሽ
ግን እኮ ክቡር አባዬ ነው የሚለው ቪድዮው? እኔ የጦርነት ቪድዮ finally ይዘሽ መጣሽ ብዬ ሰፍ ስል ያው እንደተለመደው ዘፈን ነው የለጠፍሽው። ታዲያ እንዴት እንመንሽ ምንጩ የማይታወቅ ዜና እየለጠፍሽ።

union wrote:
30 Jun 2023, 09:38
.
.
.
ወሎ አንጀት አርስ!!!

Union

Re: ኮረኔል ፈንታው እና ኮረኔል ሞገስ ኦነግ ኦሮሙማን ደመሰሱ። 2 ኦራል ኦሮሙማ እሬሳ እና ቁስለኛ ወጣ። ብዙ እሬሳ አልተነሳም። ሁለት ሻለቃ ተደምስሷል! ወሎ መገን!

Post by Union » 30 Jun 2023, 15:23

ተጨማሪ የገባው ጦር ተቆረጠ።

አሁን ስንት ሰአት ወይም ቀን ይፈጅ ይሆን እነኝህን ጅላንፎ ገድሎ ለመጨረስ!

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኮረኔል ፈንታው እና ኮረኔል ሞገስ ኦነግ ኦሮሙማን ደመሰሱ። 2 ኦራል ኦሮሙማ እሬሳ እና ቁስለኛ ወጣ። ብዙ እሬሳ አልተነሳም። ሁለት ሻለቃ ተደምስሷል! ወሎ መገን!

Post by Abere » 30 Jun 2023, 15:27

አጨደው ከመረው - ወቃው እንደ ገብስ፥
ወለጋ ላይ ለምዶ ያንን ልክስክስ፥
ነፍሰጡር እመጫት ለምዶ ማስለቀስ።

ለወደደው መልካም ላመነው አብሮ ሟች፥
የነገስታት ደብር ፤ ደግሞም የዑላማዎች፥
ክንዱን አሳያቸው ለእንሰሳት ኦነጎች።

union wrote:
30 Jun 2023, 14:57

Post Reply