.
.
ወሎ አንጀት አርስ!!!
ኣወየው ጠመንጃ ... ኣወየው ጥይት
ተሸካሚሽ ብዙ ... ተኳሽሽ ጥቂት
በጎጃም በጎንደር ... ብዙ ጀግና ሞልቶ
በወሎ በሸዋ ... ብዙ ጀግና ሞልቶ
ሀገር ተበላሸ ... እረኛው ወስልቶ
ኣደባባይ ቆሜ እመሰክራለሁ
የመጣው ቢመጣ በአሳምነው ፅጌ በስሙ እምላለሁ
አንተ ከእኔ በልጠህ ... እኔ ከኣንተ አንሼ
እንታረቃለን ... ብድሬን መልሼ
ትገድል እንደሆነ ... ግደል ጀግና ሰው
ሌላማ ምን አለ ... ሰርቆ የጠፋው
የኣማራ ልጅ እና የጣት ወርቅ ኣንድ ነው
እምቢ! ያለ ጊዜ ፈላጊው ብዙ ነው
ኧረ ጎበዙ ኧረ ጎበዙ
ለደሴ ነው ወይ ክላሽ መያዙ?
ለወሎ ነው ወይ? ለኣማራ ነው ወይ? ለጎንደር ነው ወይ? ለራያ ነው ወይ? ክላሽ መያዙ
ሃምሳ ቢወለድ ሃምሳ ነው ጉዱ ... ከተባረከ ከጎመዘዘ እንደ ወሎ ሰው ይበቃል ኣንዱ
Assegid S. wrote: ↑30 Jun 2023, 11:58
ኣወየው ጠመንጃ ... ኣወየው ጥይት
ተሸካሚሽ ብዙ ... ተኳሽሽ ጥቂት
በጎጃም በጎንደር ... ብዙ ጀግና ሞልቶ
በወሎ በሸዋ ... ብዙ ጀግና ሞልቶ
ሀገር ተበላሸ ... እረኛው ወስልቶ
ኣደባባይ ቆሜ እመሰክራለሁ
የመጣው ቢመጣ በአሳምነው ፅጌ በስሙ እምላለሁ
አንተ ከእኔ በልጠህ ... እኔ ከኣንተ አንሼ
እንታረቃለን ... ብድሬን መልሼ
ትገድል እንደሆነ ... ግደል ጀግና ሰው
ሌላማ ምን አለ ... ሰርቆ የጠፋው
የኣማራ ልጅ እና የጣት ወርቅ ኣንድ ነው
እምቢ! ያለ ጊዜ ፈላጊው ብዙ ነው
ኧረ ጎበዙ ኧረ ጎበዙ
ለደሴ ነው ወይ ክላሽ መያዙ?
ለወሎ ነው ወይ? ለኣማራ ነው ወይ? ለጎንደር ነው ወይ? ለራያ ነው ወይ? ክላሽ መያዙ
ሃምሳ ቢወለድ ሃምሳ ነው ጉዱ ... ከተባረከ ከጎመዘዘ እንደ ወሎ ሰው ይበቃል ኣንዱ
union wrote: ↑30 Jun 2023, 14:57ወሎ ፍቅር ብቻ
ወሎ ዘፈን ብቻ
መስሎት ኦሮሙማ
ዘው ብሎ ገብቶ
ምንም ሳያቅማማ
ከመረው ወለዬው
እንደ እህል አውድማ!!
Assegid S. wrote: ↑30 Jun 2023, 11:58
ኣወየው ጠመንጃ ... ኣወየው ጥይት
ተሸካሚሽ ብዙ ... ተኳሽሽ ጥቂት
በጎጃም በጎንደር ... ብዙ ጀግና ሞልቶ
በወሎ በሸዋ ... ብዙ ጀግና ሞልቶ
ሀገር ተበላሸ ... እረኛው ወስልቶ
ኣደባባይ ቆሜ እመሰክራለሁ
የመጣው ቢመጣ በአሳምነው ፅጌ በስሙ እምላለሁ
አንተ ከእኔ በልጠህ ... እኔ ከኣንተ አንሼ
እንታረቃለን ... ብድሬን መልሼ
ትገድል እንደሆነ ... ግደል ጀግና ሰው
ሌላማ ምን አለ ... ሰርቆ የጠፋው
የኣማራ ልጅ እና የጣት ወርቅ ኣንድ ነው
እምቢ! ያለ ጊዜ ፈላጊው ብዙ ነው
ኧረ ጎበዙ ኧረ ጎበዙ
ለደሴ ነው ወይ ክላሽ መያዙ?
ለወሎ ነው ወይ? ለኣማራ ነው ወይ? ለጎንደር ነው ወይ? ለራያ ነው ወይ? ክላሽ መያዙ
ሃምሳ ቢወለድ ሃምሳ ነው ጉዱ ... ከተባረከ ከጎመዘዘ እንደ ወሎ ሰው ይበቃል ኣንዱ