-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "ለቀይ ባህር" የሚሞት አማራ የለም:: [VIDEO]
ትክክል ነው! በጎሳ ፌዴሬሽን የጎሳ ሰራዊት እንጂ የኢትዮጵያ ሰራዊት የለም! አለ ከተባለም እንጀራው ሲል ይሰለፍና ጦርነት ሲጀመር እጁን ይሰጣል ።የሚሞትለት ብሄራዊ አላማ ስለሌለው ። አው የሃገር መከላከያ የሚባል ሰራዊት የለም ።
Re: "ለቀይ ባህር" የሚሞት አማራ የለም:: [VIDEO]
Best message.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10176
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: "ለቀይ ባህር" የሚሞት አማራ የለም:: [VIDEO]
የዓድዋ ተወላጅ የሆነውና ከደብረፅዮን ጋር የስጋ ዝምድና እንዳለው የሚናገረው ጁንታዋይ ዎንድሜ Axumezana ፈረንጆች ጌቶቻችን ቀይ ባሕር ላይ ያላቸውን ጥቅምና ድብቅ ፍላጎት ለማሳካት ተጨማሪ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናትን በውክልና ጦርነት ለመገበር ዙጉጁ እንደሆነ ውጭ አገር በሰላም ተቀምጦ ሃምበርገር እየጎመጠ ተናግሯል። ባንዳነት እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ያስረግማል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ