Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: "ለቀይ ባህር" የሚሞት አማራ የለም:: [VIDEO]

Post by Horus » 30 Jun 2023, 01:07

ትክክል ነው! በጎሳ ፌዴሬሽን የጎሳ ሰራዊት እንጂ የኢትዮጵያ ሰራዊት የለም! አለ ከተባለም እንጀራው ሲል ይሰለፍና ጦርነት ሲጀመር እጁን ይሰጣል ።የሚሞትለት ብሄራዊ አላማ ስለሌለው ። አው የሃገር መከላከያ የሚባል ሰራዊት የለም ።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: "ለቀይ ባህር" የሚሞት አማራ የለም:: [VIDEO]

Post by Educator » 30 Jun 2023, 01:09

Best message.
Revelations wrote:
30 Jun 2023, 00:46

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10176
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "ለቀይ ባህር" የሚሞት አማራ የለም:: [VIDEO]

Post by Digital Weyane » 30 Jun 2023, 03:43

የዓድዋ ተወላጅ የሆነውና ከደብረፅዮን ጋር የስጋ ዝምድና እንዳለው የሚናገረው ጁንታዋይ ዎንድሜ Axumezana ፈረንጆች ጌቶቻችን ቀይ ባሕር ላይ ያላቸውን ጥቅምና ድብቅ ፍላጎት ለማሳካት ተጨማሪ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናትን በውክልና ጦርነት ለመገበር ዙጉጁ እንደሆነ ውጭ አገር በሰላም ተቀምጦ ሃምበርገር እየጎመጠ ተናግሯል። ባንዳነት እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ያስረግማል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Post Reply