ዛሬ በአይኔ atm ማሽን የህዝቡን ገንዘብ ሲቆርጥ አይቻለሁ:: ብዙ ስው ብሬ ተቆረጠብኝ ብሎ ባንክ ገብቶ አቤቱታ ሲያቀርብ ነበር:: ንግድ ባንክ ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት ብር ሲገባ ቴክስት ማረግ አቁሟል::
የህዝቡን ለቅሶ በቪዲዮ አመጣዋለሁ ::
Re: ሰበር : የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የህዝቡን ገንዘብ እየበላ : አላየሁም እያለ ህዝብ እያስለቀሰ ነው
አንድ ሰው ብር ለማውጣት ወደ ንግድ ባንክ atm ማሽን ይሄዳል ::2000 ለማውጣት ቢፈልግ 1000 ብር ይስጠውና 2000 ብር ይቆርጥበታል :: ይህ በአይኔ ያየሁት ነው:: ሌላው ግን ሰዎች ያስቀመጡት ብር 0 መሆኑን መነገራቸው ነው::
ብራችሁን ቼክ አርጉ::
ብራችሁን ቼክ አርጉ::
Re: ሰበር : የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የህዝቡን ገንዘብ እየበላ : አላየሁም እያለ ህዝብ እያስለቀሰ ነው
I wouldn't be surprised if it is true. The commercial bank is already involved in criminal black market business. So nothing is impossible.