Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ሰበር : ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች

Post by Abaymado » 05 May 2023, 09:28

I am confused ድሮ በማን ስር ነበረች?

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ሰበር : ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች

Post by Abe Abraham » 05 May 2023, 11:14

ኣባይ ማዶ ሆነህ ሁኔታዉን ስትከታተል " confusing " ሊሆን ይችላል ። በቅርብ ለሚታዘብ ሰው ግን " ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች " ሲባል " ከተማዋን ተቆጣጥሮ ፍኖን ለማደን የመጣ ሃይል ኣባርረናል " ማለት ነው ። የሚመጣውን ኣብረን እናያለን ።

ሰላም ለኢትዮጵያ !

-

Union

Re: ሰበር : ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች

Post by Union » 05 May 2023, 12:21

አጋም
ምንድነው የምታወሪው። ህዝቡ የታጠቀ ጀግና ነው። ጦርነት ተሸነፈ ተገደለ በገፍ ተማረከ። እውነተኛ መከላከያዎች ደግሞ መሳሪያቸውን ለፋኖ አስረክበው ከፋኖጋ ኦነግን እንዋጋ አሉ። ከፊሉ ደግሞ ኤርትራ ገባ። የቀረው ኦነግ ፈርጥጦ ተደብቆ መውጫ እየፈለገ ነው። ማነው ደፍሮ ጎንደር የሚገባው አሁን።

Still confused? :lol:

Abe Abraham wrote:
05 May 2023, 11:14

ኣባይ ማዶ ሆነህ ሁኔታዉን ስትከታተል " confusing " ሊሆን ይችላል ። በቅርብ ለሚታዘብ ሰው ግን " ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች " ሲባል " ከተማዋን ተቆጣጥሮ ፍኖን ለማደን የመጣ ሃይል ኣባርረናል " ማለት ነው ። የሚመጣውን ኣብረን እናያለን ።

ሰላም ለኢትዮጵያ !

-

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ሰበር : ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች

Post by Abe Abraham » 05 May 2023, 12:26

union wrote:
05 May 2023, 12:21
አጋም
ምንድነው የምታወሪው። ህዝቡ የታጠቀ ጀግና ነው። ጦርነት ተሸነፈ ተገደለ በገፍ ተማረከ። እውነተኛ መከላከያዎች ደግሞ መሳሪያቸውን ለፋኖ አስረክበው ከፋኖጋ ኦነግን እንዋጋ አሉ። ከፊሉ ደግሞ ኤርትራ ገባ። የቀረው ኦነግ ፈርጥጦ ተደብቆ መውጫ እየፈለገ ነው። ማነው ደፍሮ ጎንደር የሚገባው አሁን።

Abe Abraham wrote:
05 May 2023, 11:14

ኣባይ ማዶ ሆነህ ሁኔታዉን ስትከታተል " confusing " ሊሆን ይችላል ። በቅርብ ለሚታዘብ ሰው ግን " ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች " ሲባል " ከተማዋን ተቆጣጥሮ ፍኖን ለማደን የመጣ ሃይል ኣባርረናል " ማለት ነው ። የሚመጣውን ኣብረን እናያለን ።

ሰላም ለኢትዮጵያ !

-
መልሱ ለኣባይማዶ ነው ። ጥያቄው ስለገረመኝ ማለት ነው ። " ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች " ግልጽ ስለሆነ " confusion " ሊፈጥር እንደማይችል ሆኖ ስለ ተሰማኝ ።

-

Post Reply