ሰበር : ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች
I am confused ድሮ በማን ስር ነበረች?
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ሰበር : ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች
ኣባይ ማዶ ሆነህ ሁኔታዉን ስትከታተል " confusing " ሊሆን ይችላል ። በቅርብ ለሚታዘብ ሰው ግን " ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች " ሲባል " ከተማዋን ተቆጣጥሮ ፍኖን ለማደን የመጣ ሃይል ኣባርረናል " ማለት ነው ። የሚመጣውን ኣብረን እናያለን ።
ሰላም ለኢትዮጵያ !
-
-
Union
Re: ሰበር : ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች
አጋም
ምንድነው የምታወሪው። ህዝቡ የታጠቀ ጀግና ነው። ጦርነት ተሸነፈ ተገደለ በገፍ ተማረከ። እውነተኛ መከላከያዎች ደግሞ መሳሪያቸውን ለፋኖ አስረክበው ከፋኖጋ ኦነግን እንዋጋ አሉ። ከፊሉ ደግሞ ኤርትራ ገባ። የቀረው ኦነግ ፈርጥጦ ተደብቆ መውጫ እየፈለገ ነው። ማነው ደፍሮ ጎንደር የሚገባው አሁን።
Still confused?

Abe Abraham wrote: ↑05 May 2023, 11:14

መልሱ ለኣባይማዶ ነው ። ጥያቄው ስለገረመኝ ማለት ነው ። " ጎንደር በሕዝብ ኃይል ስር ወደቀች " ግልጽ ስለሆነ " confusion " ሊፈጥር እንደማይችል ሆኖ ስለ ተሰማኝ ።union wrote: ↑05 May 2023, 12:21አጋም