ይህ አንድ እራሱን የቻለ አብዮት ነው!
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝነት አብዮት!! ኤቦ ዬቦ!!!
በቃ ጨዋታ ማለት ይህ ነው! አንድ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳድሮ አበሻ ሆነ አልሆነ በችሎታው ከየትም አገርና ዜጋ ይሾማል !! አንድ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ከማንኛውም ካድሬ ድንቁርና ነጻ ሆኖ ከመንግስት ነጻ ሆኖ እራሱን ያስተዳድራል ። ምሁራዊ ነጻነት፣ ኢንተለክቿል ፍሪደም፣ የሃሳብ ነጻነት ማለት ያ ነው ።
ይህ አንድ እራሱን የቻለ አብዮት ነው!
ይህ አንድ እራሱን የቻለ አብዮት ነው!
Re: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝነት አብዮት!! ኤቦ ዬቦ!!!
ብርሃኑን በጣም አርቀህ ወደላይ ሰቅለህ፣ ለማውረድ እንዳይቸግር
ስትክብ በልክ ቢሆን?
ስትክብ በልክ ቢሆን?
Re: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝነት አብዮት!! ኤቦ ዬቦ!!!
Eden Lowlanderu ግን ሲበዛ ክፉ ነህ፥፥ እየተከታተልክ ሆሩስን ማዋረድ መቼ ነው የምታቆመው