-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️
በዛሬው ቀን የሕወሃት ጀሌዎች አስለቃሽ ጢስ በመተኮስ የተቃውሞ ሰልፉን ለመበተን ሞክረዋል።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️
በውክልና ጦርነቱ ውስጥ ተገደው ገብተው እጃቸውንና እግራቸውን ያጡ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች በምግብና መድኃኒት እጥረት እየተሰቃዩ ባሉበት ወቅት የአቦይ ስብሃት ነጋ ለህክምና ዎደ አሜሪካ አገር መሄድ በትግራይ ህዝብ ላይ መቀለድ ነው።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️
ህዝቢ ትግራይን ሕወሃትን ኸብድን ጀርባን ኮይኖም፣ ኡቱ ህዝቢ እዞም ባንዳታት አይናይን ይብል አሎ።