Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Post by Digital Weyane » 23 Mar 2023, 21:25

በዛሬው ቀን የሕወሃት ጀሌዎች አስለቃሽ ጢስ በመተኮስ የተቃውሞ ሰልፉን ለመበተን ሞክረዋል። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Post by Digital Weyane » 25 Mar 2023, 18:51

በውክልና ጦርነቱ ውስጥ ተገደው ገብተው እጃቸውንና እግራቸውን ያጡ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች በምግብና መድኃኒት እጥረት እየተሰቃዩ ባሉበት ወቅት የአቦይ ስብሃት ነጋ ለህክምና ዎደ አሜሪካ አገር መሄድ በትግራይ ህዝብ ላይ መቀለድ ነው። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Post by Digital Weyane » 25 Mar 2023, 21:30

ህዝቢ ትግራይን ሕወሃትን ኸብድን ጀርባን ኮይኖም፣ ኡቱ ህዝቢ እዞም ባንዳታት አይናይን ይብል አሎ። :roll: :roll:

Post Reply