Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42808
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 14 Feb 2023, 00:28
ልብ ብላችሁ ተከታተሉ! ማነው የኢትዮጵያ መሪ? እስቲ በአርምሞ አስቡት! ማነው ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምጽ ሆኖ ኢትዮጵያን እየመራ ያለው? ደግማችሁ ደሞ እስቲ እንደ ዶክተር ፕሮፌሰር ብሩክ ያሉት ኢትዮጵያዊያንና አረመነኔ አሸባሪ ያቢይ አህመድ አሊ ገዳዮችን አነጻጽሩ !!
-
ethiopian
Post
by ethiopian » 14 Feb 2023, 00:44
thank goodness ... Oromuma is not leading its own people , YAY
-
Union
Post
by Union » 14 Feb 2023, 08:36
Anbeta akaleguzi aka euroland,
Since when terrorists should lead their own people?
ethiopian wrote: ↑14 Feb 2023, 00:44
thank goodness ... Oromuma is not leading its own people , YAY
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 14 Feb 2023, 12:37
ፕሬዚደንቷ ለአቡነ አብርሃምና ለአቡነ ጴጥሮስ ቀይ መስመር ሰጠቻቸው
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15441
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 14 Feb 2023, 12:57
ለአቡነ ማትያስ ለምን ቀረባቸው? እጅግ ይቀየሟታል።
ዘረኛ ፕሬዚዳንት ናት ማለት ነው። ትግሬ ስለሆኑ ነው እርሳቸውን ያለሰመረችላቸው?
sarcasm wrote: ↑14 Feb 2023, 12:37
ፕሬዚደንቷ ለአቡነ አብርሃምና ለአቡነ ጴጥሮስ ቀይ መስመር ሰጠቻቸው