Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

"ወልቃይትን ለትግራይ መስጠት ሀገሪቷን ከኤርትራ እና ከሱዳን ጋር እንዳትገናኝ ማድረግ ስለሆነ ጉዳዩ የአማራ ና የትግራይ ክልል ሳይሆን የመላው ኢትዮጲያውያን የድንበር ጉዳይ ነው"ዶ/ር ራሄል

Post by Abere » 03 Jan 2023, 12:05

"ወልቃይትን ለትግራይ መስጠት ሀገሪቷን ከኤርትራ እና ከሱዳን ጋር እንዳትገናኝ ማድረግ ስለሆነ ጉዳዩ የአማራ እና የትግራይ ክልል ሳይሆን የመላው ኢትዮጲያውያን የድንበር ጉዳይ ነው" ዶ/ር ራሄል። ሃቀኛ እና ጀግና ይኑር። ወላድ በድባብ ትሂድ።እንደ ሬድዋን ሁሴን ያሉ የበጅ አብሪ ሆዳሞች በሞላት አገር እውነቱን ግልጥ አድርጎ የሚናገር ጀግና መኖሩ ያስደስታል። እንደ ዝንጀሮ መንጋ ሳያስብ የሚያጨበጭበው ፓርላማ ወይም ምክር ቤት ተብየ እምን እንደሚስራ የማያውቅ የጥላት መጠቀሚያ መሳርያ ነው። ቁጭ ብለው የሰቀሉት ቁሞ ለማውረድ እንደሚያስቸግር የማያስብ ሆድ ብቻ የተሞላው ምክር ቤት ይህን እውነት ሆዱ ጋርዶበታል።

ወያኔዎች ወልቃይት እና ሁመራን በጦርነት ቀምተው ቢሆን ዛሬ ትግራይ የተገነጠልች አዲስ አገር ነበረች - የምዕራቡ አለም እውቅና ለመስጠት አሰፍስፎ ነበር። እባብ ልቡን አይቶ እግር ነሳው እንድሉ በአማራ ፋኖ ተጋድሎ ዛሬ ወልቃይትም ሆነ ራያ ከወያኔ ነጻ ሁነዋል። የምዕራቡ አለም ህልምም ትግሬን አገር የማድረጉ ጉዳይ መከነ። ታዲያ በተላላኪነት የሚያገለግሉት የኦነግ አመራሮች ይህን የደረቀ ህልም ለማሳካት በመንግስትነት ስም ያጭበረብራሉ። ልብ በሉ የኦነግ መንግስት አይደለም የአገር ዳርድንበር ጉዳይ ሊያስከብር እና ሊወስን ቀርቶ የተራ ዜጎችን በሰላም ወጥቶ የመመልስ ህልውና ጉዳይ እንኳን አፍንጫው ስር አዲስ አበባ ማድረግ ያልቻለ ነው። ይህን የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይህን የውሸት ፌደሬሽን ምክር ቤት እንደ ዝንጀሮ ሳያዳምጥ የሚያጨበጭብ ነው የአገር እና የትውልድ ጉዳይ ለመወሰን ገንጣይ አስገንጣይ ሊጠቀሙበት የሚፈልጉት።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "ወልቃይትን ለትግራይ መስጠት ሀገሪቷን ከኤርትራ እና ከሱዳን ጋር እንዳትገናኝ ማድረግ ስለሆነ ጉዳዩ የአማራ ና የትግራይ ክልል ሳይሆን የመላው ኢትዮጲያውያን የድንበር ጉዳይ ነው"ዶ/ር

Post by sarcasm » 03 Jan 2023, 20:06

Abere wrote:
03 Jan 2023, 12:05
"ወልቃይትን ለትግራይ መስጠት ሀገሪቷን ከኤርትራ እና ከሱዳን ጋር እንዳትገናኝ ማድረግ ስለሆነ ጉዳዩ የአማራ እና የትግራይ ክልል ሳይሆን የመላው ኢትዮጲያውያን የድንበር ጉዳይ ነው" ዶ/ር ራሄል።

ወልቃይት ትግራይ ውስጥ መሆኗ ኢትዮጵያን ከማን እንዳትገናኝ እንዳደረገቻት ዶክተሯ ብቻ ነች የምታውቀው። የጂኦግራፊ ዶክተር እንዳትሆን ብቻ 🙊
ወይስ ኢትዮጵያ የምትላት ክልሏን ነው?

Wiz Michael
በነሱ ኣነጋገር ኢትዮጵያ ማለት ኣማራ ማለቷ ነው

Gmk Med
ከኤርትራ ጋር መገናኘት ከተፈለገ 500 ኪ/ሜ የሚሆን ወሰን በአፋር በኩል አላቸው አይደል? ሴትዮዋ እየጠየቀች ያለው በኢ/ያ ስም ስለ አማራ ክልል ነው።

ቆይ ኢትዮጵያ ከውጪ አገራት ጋር የምትዋሰነው በወልቃይት በኩል ብቻ ነው እንዴ?

በጎንደር-መተማ በኩልና በቤኒሻንጉል በኩል ከሱዳን ጋ አትዋሰንም?
በጋምቤላ በኩልስ ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያዋስን ድንበር የላትም?
በሞያሌ በኩልስ ከኬኒያ ጋ አትገናኝም?
በሶማሌ ክልልስ በኩል ከሶማሊያ ሪፐብሊክ ጋር አትዋሰንም?
በአፋር በኩልስ ከጂቡቲ ጋር ድንበር አትጋራም?
አፋር በኩል ከኤርትራ ጋር ድንበር አትጋራም?

ሴትዮዋ የምን ዶክተር ናት ለመሆኑ? የዚህ አገር የድ*ድብና inflationማ መጠናት አለበት!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=312602

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: "ወልቃይትን ለትግራይ መስጠት ሀገሪቷን ከኤርትራ እና ከሱዳን ጋር እንዳትገናኝ ማድረግ ስለሆነ ጉዳዩ የአማራ ና የትግራይ ክልል ሳይሆን የመላው ኢትዮጲያውያን የድንበር ጉዳይ ነው"ዶ/ር

Post by Sam Ebalalehu » 03 Jan 2023, 20:21

Eden እንዲህ አንዳንዴ ጭንቅላትሸ ሲሰራ ማየት ደስ ያሰኛል። የ ጂኦግራፊም ሆነ የፓለቲካ ዶክተር አልመሰለችኝም።

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ወልቃይትን ለትግራይ መስጠት ሀገሪቷን ከኤርትራ እና ከሱዳን ጋር እንዳትገናኝ ማድረግ ስለሆነ ጉዳዩ የአማራ ና የትግራይ ክልል ሳይሆን የመላው ኢትዮጲያውያን የድንበር ጉዳይ ነው"ዶ/ር

Post by Abere » 03 Jan 2023, 20:47

ይህች ምሁር በግልጽ ያለችው ወልቃይት እና ሁመራን ለወያኔ መስጠት ትግራይን እንድት ገነጠል የውጭ በር መስጠት ማለት ነው። ስለዚህ ዐባይ ትግራይ የምትባል አገር የመፍጠር ህልም ያለው ተገንጣይ የትግሬ ትውልድ ስለ አለ ኢትዮጵያ ይህን የድንበር መሬት መጠበቅ አለባት ነው። የወያኔዎች ውሸት እና ተለዋዋጭ ባህርይ ሊያዘናጋን አይገባም። ይህን ጦርነት ወያኔ በተሸናፊነት እስከ ጨረሰበት ሰአት ድረስ ምድረ የትግሬ ድያስፓራ ሀገረ ትግራይ ምስረታ እና የጅብ ሰንደቅ አላማ በየውጭ አገር የሰፈር መንገድ ሲያውለበልብ ነበር። ታዲያ በአንድ ጀምበር እኛ ኢትዮጵያዊ ነን የኢትዮጵያን ድንበር እንጠብቃለን ከየት መጣ? ሱዳን አገራችን ናት ያለው ትግሬ ቁጥር ቀላል አይደለም። ማን አምኖ አገሩን ለትግሬ ወያኔ ይሰጣል። Just stay beyond Tkeze river your natural boundary.ጅብ ከማያውቁት አገር ሂዶ ቆዳ አንጥፉልኝ ይላል ይባላል።
sarcasm wrote:
03 Jan 2023, 20:06

የጂኦግራፊ ዶክተር እንዳትሆን ብቻ 🙊 ወይስ ኢትዮጵያ የምትላት ክልሏን ነው?

ቆይ ኢትዮጵያ ከውጪ አገራት ጋር የምትዋሰነው በወልቃይት በኩል ብቻ ነው እንዴ?

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "ወልቃይትን ለትግራይ መስጠት ሀገሪቷን ከኤርትራ እና ከሱዳን ጋር እንዳትገናኝ ማድረግ ስለሆነ ጉዳዩ የአማራ ና የትግራይ ክልል ሳይሆን የመላው ኢትዮጲያውያን የድንበር ጉዳይ ነው"ዶ/ር

Post by sarcasm » 07 Jan 2023, 22:06

በወልቃይት ጉዳይ ላይ የታዘብኩት ነገር ቢኖር ትግሬ ከሚኖርበት እና የትግራይ ከሚሆን የጎረቤት ሐገር ዜጎች የሆኑ ኤርትራዊያን ቢፈነጩበት ይሻላል የሚል ነውረኛነት ነው!!!
ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነት የካደ ነው!!!
Godana Yacob
Please wait, video is loading...

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: "ወልቃይትን ለትግራይ መስጠት ሀገሪቷን ከኤርትራ እና ከሱዳን ጋር እንዳትገናኝ ማድረግ ስለሆነ ጉዳዩ የአማራ ና የትግራይ ክልል ሳይሆን የመላው ኢትዮጲያውያን የድንበር ጉዳይ ነው"ዶ/ር

Post by Weyane.is.dead » 07 Jan 2023, 22:12

Green eyed vermin what have Eritreans got to do with welkait Tsegede being Amhara land. Unlike you we are not claiming the land. You want the Amharas to relinquish their land just so they don't allow Eritreans to live there? Dumb weyanay logic. Let me steal your land so others can't use it :lol: :lol: :lol: :lol:
rodent wrote:
07 Jan 2023, 22:06
በወልቃይት ጉዳይ ላይ የታዘብኩት ነገር ቢኖር ትግሬ ከሚኖርበት እና የትግራይ ከሚሆን የጎረቤት ሐገር ዜጎች የሆኑ ኤርትራዊያን ቢፈነጩበት ይሻላል የሚል ነውረኛነት ነው!!!
ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነት የካደ ነው!!!
Godana Yacob
Please wait, video is loading...

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10184
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "ወልቃይትን ለትግራይ መስጠት ሀገሪቷን ከኤርትራ እና ከሱዳን ጋር እንዳትገናኝ ማድረግ ስለሆነ ጉዳዩ የአማራ ና የትግራይ ክልል ሳይሆን የመላው ኢትዮጲያውያን የድንበር ጉዳይ ነው"ዶ/ር

Post by Digital Weyane » 07 Jan 2023, 22:18

<<ጎጃም ከሚለማ የግብፅ ሲና በርሃ ይልማ>> ይሉ የነበሩ የኡናት ጡት ነካሽ ጁንታ ባንዳዎች ስለ የአማራ ምድር ወልቃይት ጉዳይ ምን ያገባቸዋል? :roll: :roll:

Post Reply