የጉራጌ እድሮች ፎቅ
ምሳሌ! ምሳሌ! ምሳሌ! ራስ ቻይነት ምን እንደ ሆነ!
Re: የጉራጌ እድሮች ፎቅ
Interesting collaboration! Only Gurages could do this.
I was reminded how difficult it is in Ethiopian context to nail-down the project cost even after halfway through construction. Project managers in the West would be crucified if they mention any figure above the project budget.
Having water-tank & septic tank next to each other is something new to me. And people in the West used to install underground water cistern within a building footprint until 1900. It doesn’t exist anymore.

ስለ ህንጻ ሳይንስ ምንም አላቅም! ስለዚህ በዚያ ላይ ምንም ማለት አልችልም። ነገር ግን ይህ እድሮችን የማዘመንና ኮርፖሬት ሰውነት መስጠት ሂደት ቀስበቀስ ወደ ልዩ ልዩ የኢንሹራንስ ስርዓቶች እያሳደጉት ነው ። አሁን እድር ካባት ወደ ልጅ የሚተላለፍ አድርገውትል፣ ቀጥሎን የአረጋዊያን መጦሪያ ወይም ሶሺያ ሴኩሪቲ እያደረጉት ነው ። አሁን ይህን ሞዴል የሌሎች ማህበረ ሰብ እድሮችም የከተሉታል! ድንቅ ነው! አቤቤ መርካቶ ፎቅ አታሰራም! የጉራጌ እድር ምናለሽ ተራ ፎቅ አቆመ! በቃ ጨዋታ ማለት ይህ ነው!!!Selam/ wrote: ↑30 Dec 2022, 14:32Interesting collaboration! Only Gurages could do this.
I was reminded how difficult it is in Ethiopian context to nail-down the project cost even after halfway through construction. Project managers in the West would be crucified if they mention any figure above the project budget.
Having water-tank & septic tank next to each other is something new to me. And people in the West used to install underground water cistern within a building footprint until 1900. It doesn’t exist anymore.
Re: የጉራጌ እድሮች ፎቅ
ትክክል!
አቤቤ ባለሀብቶችን እንዲሰሩ ማድረግና መሰረተ ልማትና ብድር የመሳሰሉትን ማመቻቸት እንጂ እራሷ ህንፃ ስራ ውስጥ መግባት የለባትም። ህግና ሥርዐት ማስከበር የተሳናቸው፣ ለህዝብ ማሳያ ፕሮጀት ማኔጅመንትና ማይክሮ ማኔጅመንት ላይ ጊዜ ስለሚያባክኑ ይመስለኛል።

Horus wrote: ↑30 Dec 2022, 14:43ስለ ህንጻ ሳይንስ ምንም አላቅም! ስለዚህ በዚያ ላይ ምንም ማለት አልችልም። ነገር ግን ይህ እድሮችን የማዘመንና ኮርፖሬት ሰውነት መስጠት ሂደት ቀስበቀስ ወደ ልዩ ልዩ የኢንሹራንስ ስርዓቶች እያሳደጉት ነው ። አሁን እድር ካባት ወደ ልጅ የሚተላለፍ አድርገውትል፣ ቀጥሎን የአረጋዊያን መጦሪያ ወይም ሶሺያ ሴኩሪቲ እያደረጉት ነው ። አሁን ይህን ሞዴል የሌሎች ማህበረ ሰብ እድሮችም የከተሉታል! ድንቅ ነው! አቤቤ መርካቶ ፎቅ አታሰራም! የጉራጌ እድር ምናለሽ ተራ ፎቅ አቆመ! በቃ ጨዋታ ማለት ይህ ነው!!!Selam/ wrote: ↑30 Dec 2022, 14:32Interesting collaboration! Only Gurages could do this.