Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42823
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ እድሮች ፎቅ

Post by Horus » 30 Dec 2022, 13:44

ምሳሌ! ምሳሌ! ምሳሌ! ራስ ቻይነት ምን እንደ ሆነ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌ እድሮች ፎቅ

Post by Selam/ » 30 Dec 2022, 14:32

Interesting collaboration! Only Gurages could do this.

I was reminded how difficult it is in Ethiopian context to nail-down the project cost even after halfway through construction. Project managers in the West would be crucified if they mention any figure above the project budget.

Having water-tank & septic tank next to each other is something new to me. And people in the West used to install underground water cistern within a building footprint until 1900. It doesn’t exist anymore.
Horus wrote:
30 Dec 2022, 13:44
ምሳሌ! ምሳሌ! ምሳሌ! ራስ ቻይነት ምን እንደ ሆነ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42823
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ እድሮች ፎቅ

Post by Horus » 30 Dec 2022, 14:43

Selam/ wrote:
30 Dec 2022, 14:32
Interesting collaboration! Only Gurages could do this.

I was reminded how difficult it is in Ethiopian context to nail-down the project cost even after halfway through construction. Project managers in the West would be crucified if they mention any figure above the project budget.

Having water-tank & septic tank next to each other is something new to me. And people in the West used to install underground water cistern within a building footprint until 1900. It doesn’t exist anymore.
Horus wrote:
30 Dec 2022, 13:44
ምሳሌ! ምሳሌ! ምሳሌ! ራስ ቻይነት ምን እንደ ሆነ!
ስለ ህንጻ ሳይንስ ምንም አላቅም! ስለዚህ በዚያ ላይ ምንም ማለት አልችልም። ነገር ግን ይህ እድሮችን የማዘመንና ኮርፖሬት ሰውነት መስጠት ሂደት ቀስበቀስ ወደ ልዩ ልዩ የኢንሹራንስ ስርዓቶች እያሳደጉት ነው ። አሁን እድር ካባት ወደ ልጅ የሚተላለፍ አድርገውትል፣ ቀጥሎን የአረጋዊያን መጦሪያ ወይም ሶሺያ ሴኩሪቲ እያደረጉት ነው ። አሁን ይህን ሞዴል የሌሎች ማህበረ ሰብ እድሮችም የከተሉታል! ድንቅ ነው! አቤቤ መርካቶ ፎቅ አታሰራም! የጉራጌ እድር ምናለሽ ተራ ፎቅ አቆመ! በቃ ጨዋታ ማለት ይህ ነው!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌ እድሮች ፎቅ

Post by Selam/ » 30 Dec 2022, 14:58

ትክክል!

አቤቤ ባለሀብቶችን እንዲሰሩ ማድረግና መሰረተ ልማትና ብድር የመሳሰሉትን ማመቻቸት እንጂ እራሷ ህንፃ ስራ ውስጥ መግባት የለባትም። ህግና ሥርዐት ማስከበር የተሳናቸው፣ ለህዝብ ማሳያ ፕሮጀት ማኔጅመንትና ማይክሮ ማኔጅመንት ላይ ጊዜ ስለሚያባክኑ ይመስለኛል።
Horus wrote:
30 Dec 2022, 14:43

Post Reply