Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34618
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by Horus » 12 Dec 2022, 19:18

አዳነች አቤቤ ስትቀላምድ!

Selam/
Senior Member
Posts: 14394
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 21:28

መልከ ጥፉን በስዕል ይደግፉ! :lol:

Horus wrote:
12 Dec 2022, 19:18
አዳነች አቤቤ ስትቀላምድ!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by sun » 12 Dec 2022, 22:24

Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 21:28
መልከ ጥፉን በስዕል ይደግፉ! :lol:

Horus wrote:
12 Dec 2022, 19:18
አዳነች አቤቤ ስትቀላምድ!
Don't get obsessed endlessly with beauty competition just like that low IQ dumb parrot calling himself horus because the beauty of characters and healing of Finfinne which cured King Menelik and Queen Tayitu is the most important and undeniable legacy.

Horus
Senior Member+
Posts: 34618
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by Horus » 12 Dec 2022, 23:17

አዳነች አቤቤ ማለት የፖለቲካ ደነዝ እንደ ድሮ የሩሲያ ኮሚኒስት ፓርቲ ሴት ካድሬዎች እንደ ከብት ቢሄቭ የምትደርግ መሳቂያ! በመስቀል በአል ምን ያክል እንደ ምትጠላ እንኳን መገመት የማትችል ዶማ ሄዳ በሚሊዮኖች ፊት ተዋረደች! አሁን ነጋ ጠባ ቀይ ፋውል እየረገጠች አፈ ቅቤው አቢይ ቀን የሚሰራውን እሷ ማታ ታፈርስበታለች! የኦነግ መስራቾች ይህን ሴትለር ኮሎኒያሊዝም ሲጽፉት ነበርንኮ! ተወት አድርገው በደፈናው ነፍጠኛ ማለት የያዙት መዘዙን አውቀው ነው። አሁን ይቺ ዶማ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንዱ ፖለቲካውን ሁሉ ንፍጥ ለቅልቃው ቁጭ! አሁን ጠብቁ አቢይ ካሜርካ ተመልሶ ይህን ሜስ ለማጽዳት ባለ ብዙ ተረትና ሜታፎር ዲስኩር ሲሰጠን!!! የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ወይ ፍንክች!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 14394
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by Selam/ » 12 Dec 2022, 23:20

እሺ ጌታው - ንግስትህን አልሰድብብህም ስህተቷን ብቻ እመንልኝ።

ከተማውን ወደመጥፎ ረብሻ እየወሰደቻት ነው። የኢትዮዽያ ህዝብ መዝሙር ብቻ ነው አዲስ አበባ ተማሪ ቤቶች መዘመር ያለበት፣ እሱም በማስገደድ ሳይሆን በፈቃደኝነት ነው። አይ ሁሉም በቋንቋቸው ነው ከተባለ ደግሞ የትግሪም፣ የጉራጌም፣ የአማራም፣ የሱማሌም፣ የሲዳሞም፣ የሁሉም ክልሎች መዝሙሮች ይጨመሩና እንደባቢሎን ግንብ እንደናቆር። የድቁርናው መንስሄ ማን እንደሆነ አንተው ልዑል ፀሃይ መልስልኝ።

sun wrote:
12 Dec 2022, 22:24
Selam/ wrote:
12 Dec 2022, 21:28
መልከ ጥፉን በስዕል ይደግፉ! :lol:

Horus wrote:
12 Dec 2022, 19:18
አዳነች አቤቤ ስትቀላምድ!
Don't get obsessed endlessly with beauty competition just like that low IQ dumb parrot calling himself horus because the beauty of characters and healing of Finfinne which cured King Menelik and Queen Tayitu is the most important and undeniable legacy.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by sun » 12 Dec 2022, 23:21

Horus wrote:
12 Dec 2022, 23:17
አዳነች አቤቤ ማለት የፖለቲካ ደነዝ እንደ ድሮ የሩሲያ ኮሚኒስት ፓርቲ ሴት ካድሬዎች እንደ ከብት ቢሄቭ የምትደርግ መሳቂያ! በመስቀል በአል ምን ያክል እንደ ምትጠላ እንኳን መገመት የማትችል ዶማ ሄዳ በሚሊዮኖች ፊት ተዋረደች! አሁን ነጋ ጠባ ቀይ ፋውል እየረገጠች አፈ ቅቤው አቢይ ቀን የሚሰራውን እሷ ማታ ታፈርስበታለች! የኦነግ መስራቾች ይህን ሴትለር ኮሎኒያሊዝም ሲጽፉት ነበርንኮ! ተወት አድርገው በደፈናው ነፍጠኛ ማለት የያዙት መዘዙን አውቀው ነው። አሁን ይቺ ዶማ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንዱ ፖለቲካውን ሁሉ ንፍጥ ለቅልቃው ቁጭ! አሁን ጠብቁ አቢይ ካሜርካ ተመልሶ ይህን ሜስ ለማጽዳት ባለ ብዙ ተረትና ሜታፎር ዲስኩር ሲሰጠን!!! የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ወይ ፍንክች!!!

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by Assegid S. » 13 Dec 2022, 14:40

Horus wrote:
12 Dec 2022, 13:58

ይህ ዕቅድና ተግባር የሚከወንበት የኦሮሙማ ሰልቃጭ ንቅናቄ የሰፋሪ ቅኝ ግዛት (ሴትለር ኮሎኒያሊዝም) ይባላል ። ሲጽፉት ነበርኩ ።
ሰላም Horus; ስለ ፖስቱ thread እና ስለ አስተያየትህ እያመሰገንኩ የሚቻልና ተገቢ ከሆነ (ከኣንተ ፍላጎትና ከሙያዊው ግብረገብ አንፃር ማለቴ ነው) ... "ሲጽፉት ነበርኩ" ያልከውን አጋጣሚና ክስተት ለትምህርትና ለአጠቃላይ info እንዲሆነን ብታብራራልን። ምንም እንኳ "የኦሮሙማ ሰልቃጭ ንቅናቄ የሰፋሪ ቅኝ ግዛት" አጠቃላይ ዓላማው (ግቡ) ግልፅ ቢሆንም፤ የፃፉት ሰዎች እነማን? የትና እንዴት? የሚለውን ጥያቄ በማንሳት ሁላችንንም መሰረታዊ ዕውቀት የሚያስጨብጠን ከሆነ ... በመልካም ፈቃድህ ብታጋራን?

ከዚያ በመለስ ግን "አበሻ የችግሩን ጥልቀትና የኦሮሞ ፋሺሽቶች በኢትዮጵያ ላይ ያንዣበቡት አደጋ ክብደት ፈጽሞ አልገባንም ለማለት ይቻላል። ይህ አደጋ ባስቸኳይ መቀጨት ያለበት የጭለማ ዘመን ደመና ነው ።" ካልከው ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ! ህወሃት ዜግነታችንን ነበር የነፈገን፣ ይህ የተረኛ ኦሮሞ አስተዳደር ግን ሀገራችንን ነው እየነጠቀን ያለው። ብዙ ማለትና መስራትም እንዳለብን ይሰማኛል! በብዙ ደምና የህይወት መስዋዕትነት የተጠበቀች ሀገር እየፈረሰች ሳለች ጩኽታችን ግን በኣሸዋና ድንጋይ ተገንብቶ ዓመታትን ላስቆጠረ ህንፃ መፍረስ ሆኗል።

Horus
Senior Member+
Posts: 34618
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by Horus » 13 Dec 2022, 15:33

አሰግድ፣
ለጥያቄዎችህ ያሉት መልሶች ረጅም ቢሆኑም የዛሬውን ቁም ነገር የሚነካ አንድ ሁለት ነገር ልንገርህ ። በኦሮሞች ዘንድ አማራን ሰፋሪ ብለው ወደ ዘር ማጥፋት ያደረሳቸው ይህ ሰፋሪ የሚለው የፖለቲካ ቲኦሪ ከየት መጣ? ያንን ነው ለመጠቆም የሞከርኩት ።

እንደምታውቀው እስከ 1972 በፈረንጆች ድረስ በኢትዮጵያ የነበረው አንድ የተማሪ ንቅናቄ ብቻ ነበር ፤ የኤርትራም፣ የትግሬም፣ የኦሮሞም ተማሪዎች የኢተን አካል ነበሩ። ኤርትራዊያን ተማሪዎች ያው ቀደም ብሎ የተቋቋመ ነጻ አውጭ ስለነበራቸ በ72 አካባቢ ከኢተን ተገነጠሉ ። ትግሬዎች በ75 አካባቢ ትህነኝ አቆሙ ። ኦሮሞችም በ75 አካባቢ ኦነግን አቆሙ ። ኦነግን ከመሰረቱት ብዙዎቹ (ከዋቆ ጎቱ፣ ሱማሌ አቦ ወዘተ) ከመጡት ሌላ ከኛው ጋር የተማሪው ንቅናቄ አባል የነበሩ ናቸው ።

ያኔ በነበረው አይዲዮሎጂ መሰረት የብሄር ጥያቄ በሁላችንም ተቀባይነት አግኝቶ የነበረ ትልቅ (እስከ ዛሬም ያለ) ክርክር የመገንጠል መብትና ቅኝ ግዛት (ኮሎኒያል ቁውስችን) የሚሉት ነበሩ ። በኤትዮጵያዊነትና በኢትዮጵያ አንድነት ላይ ጽኑ አቋም የነበረን ወገኖች ብሄረሰቦች ራሳቸውን በራሳቸው ማስተዳደር መብታቸው ነው። የሰሴሽን ጥያቄ ግን መሰረት የለውም ስንል ኤርትራዊያን እኛ የጣሊያን (የውጭ አገር) ቅኝ ተገዥ ስለነበርን ነጻ ኤርትራ ጠይቀው የኤርትራ ኮሎኒያል ቁስችን ሆነ ። እኛ ምንግዜም ያንን አልተቀበልንም።

የኦሮሞ ተማሪዎች፣ ያዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የነበሩ እነአቦማ ምትኩ (የኡዙዋ ጸሃፊ) አይነቶች ሁሉ ያሰላስሉት የነበረ ነገር የኦሮሞ ጥያቄ ኮሎኒያል ጥያቄ ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው? የሚል ነበር። ያኔ በነበረው ቲኦሮ መሰረት አንድ የፊውዳል ስርዓት እንዴት በግዛቱ ውስጥ ባሉ ጎሳዎች ላይ ቅኝ ገዥ ሊባል ይቻላል? የሚለው በታሪክ ምሳሌ ስላልነበረው እጅግ ያስቸገራቸው የቲኦሪ ጉዳይ ነበር።

ያኔ ነው የኦሮሞ ብሄር ጥያቄ መደበኛ ኮሎኒያል ጥያቄ ሳይሆን ሴትለር ኮሎኒያ ነው ። ያማራ ቅኝ ገዞች በኦሮሞ በመስፈር የሚያካሂዱት የቅኝ አገዛዝ አይነት ነው የሚል 7 ገጽ ወረቀት ጽፈው ነገሩ ከዚያ ጀመረ ። ነገር ግን ኦነግ እየሰፋና በውስጣቸው ያለው የሃሳቦች ብዛት እየበረከተ ሲሄድ ቅኝ ግዛት (ኮሎኒያል) የሚለው ቃል ትተውት ሰፋሪ በሚለው ቀጠሉና ነፍጠኛ የሚል ሌላ ተጨምሮበት አማራን ሰፋሪ ነፍጠኛ ብለው እስከ ዛሬ ዘልቀዋል ።

ለነገሩ ዛሬም ቢሆን የኦሮሞ ጥያቄ ምን እንደ ሆነ በልጽ እነሱም ራሳቸው ስለማያውቁት አሁን እንዲያውም ውዥንብሩ ብሶበታል ። ለምሳሌ የነአቢይና አዳነች የኦሮሞ ጥያቄ እንዳለ ኢትዮጵያን ኦሮሞ ማስመሰል፣ ኢትዮጵያን በኦሮሚያ መዋጥ የሚል ነው ።

የነበቀለ ገርባ የኦሮሞ ጥያቄ መናገር ይፈራሉ እንጂ ያው የጥንቱ የሴትለር ኮሎኒ ጥያቄ ነው ። ትግበራውም ሴትል ያደረጉት፣ የሰፈሩት አማሮችና ሌሎች ትናንሽ ሰፋሪዎችን በምጽዳት (በኤትኒክ ክሊንዚግ ዘር በማጥፋት) ንጹህ ኦሮሚያ ፈጥሮ ነጻ አገር መሆን ነው ። ይህን የሰፋሪ ቅኝ ግዛት ቲኦሪ ነው ሕዝብ በግልጽ የማያውቀው ።

እዚህ ላቁም፣ ሰላም

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by Assegid S. » 14 Dec 2022, 10:14

Horus wrote:
13 Dec 2022, 15:33

Hello Horus;

ለሰጠኸኝ አጠር ያለች ግን አጠቃላይ ይዘት ላላት ማብራርያህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ኣንድ ቀን ደግሞ በመፅሐፍ ወይንም በቃለ-መጠይቅ መልክ በስፋት የተብራራ ግለፃህን እናነብ - እንሰማ ይሆናል። ለአሁኑ ግን በድጋሚ እያመሰገንኩ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ!

የዛሬ ድልና የዓለም ዋንጫ ለሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ይሁን! 8)

Horus
Senior Member+
Posts: 34618
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by Horus » 15 Dec 2022, 00:58

Assegid S. wrote:
14 Dec 2022, 10:14

እኔም ለጥያቄህና ምስጋናህ በጣም አመሰግናለሁ! ያ ትውልድ አልሞት የነበረውን የቀጠሉ ትውልዶችም የሚራኮቱበት የኢርትዮጵያ አጀንዳ፣ የኢትዮጵያ ፕሮጀክት ይህው ከ50 አመት በኋላ እንኳን አልተቋጨም ። ለበፊቱ ችግር አዲስ ችግር እንደ መፍትሄ እየተሰጠው ነገራችን ሁሉ ዮፍታሄ ንጉሴ እንዳለ የእምቧይ ካብ ብቻ ሳይሆን እጅግ ውስብስብ ሆኖዋል ። ነገራችን ሁሉ እንኳንስ መልክ ይዞ በታሪክ መልክ ሊዘገብ ቀርቶ ተግባራዊ ሆኖ እንኳን ለማየት የማይቻል የጉም ዝግኒያ ሆኖ ነው ያለው ። እግዚአብሄር ለአገራችን አንድ የረባ መፍትሄ ሰጥቶ ትውልድም ታሪኩን ለመጻፍ ያብቃን እላለሁ!!!

ሞሮኮ የዚህ ዙር ሩጫቸውን ጨርሰዋል! ይበቃቸዋል! እኛ ውድድሩ ውስጥ ገብተን እንኳ የመሸነፍ እድል ገና አላገኘንም !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 34618
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!

Post by Horus » 20 Dec 2022, 02:06

አዳነች አቤቤ ምትባል የፖለቲካ ዶማ አይደለም ኦፒዶኦን አቢይ ጭምር ይዛ የታሪካ ትቢያ ታወዳቸዋለች !!! ኢትዮጵያዊ ለአዳነች ያለው ጥላቻ በቀጥታ አቢይ ላይ ያርፋል !! ይቺ ጸረ ኦርቶዶክስ ያዲስ አበቤ ጠላት የጎሳው ስርዓት ምስልና መልክ ! መልከ ኢርትኖክራሲ ነች!!

Post Reply