Abere wrote: ↑24 Oct 2022, 14:46The honest and soul searching question is which category are PP-Demeke Mekonnen followers belong to, not about election for every one know there is none in Ethiopia so to speak practically.
ደመቀ መኮንን ከዚህ ባህር የሚቀዳ ሰው በመሆኑ አማራን ይወክላል ብሎ የሚነሆልል ሰው ወይ ሞኝ ነው ወይም አታላይ ተረኛ ኦሮሙማ ነው።
Selam/ wrote: ↑24 Oct 2022, 12:29Why did then Amharas elect him two years ago? They either see him differently from what you said or they voted him in knowing that he’s woyane and yet he is better than the other candidates.በወያኔ ዘመን ስለ አማራ እርስት እና ህዝብ የተናገረው ነጥብ ስለ ሰውየው አቋም ያንጸባርቃል
Which one is it?
Abere wrote: ↑24 Oct 2022, 10:43በትክክል 100% ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም። ግን በአማራ ላይ ተቀባብሎ የተጠመደ የአማራ ጠላቶች ያስቀመጡት ወጥመድ ነው። በወያኔ ዘመን ስለ አማራ እርስት እና ህዝብ የተናገረው ነጥብ ስለ ሰውየው አቋም ያንጸባርቃል። በዘመነ ትግሬ-ወያኔ አማራዎች ስለደመቀ ጸረ-አማራነት ሲናገሩ ወያኔዎች ስለ እርሱ ሽንጣ ቸውን ገትረው ይከራከራሉ፤ አሁን በዘመነ ኦነግ ደግሞ ተራ የኦሮሙማ ካድሬዎች ስለ አማራ ወኪልነቱ ይጮኻሉ። በመጀመሪያ ብዐድን የሚባለው ስብስብ የተፈጠረበት የአማራነት አቋምም ይሁን የፓለቲካ ፍልስፍና የሌለው ሆድ አደሮች አማራ እና አማራ ያልሆኑ አማርኛ የሚናገሩ ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ተሰብስበው የኦነግ እና ወያኔን አላማ እንድያስፈጽሙ የተደረገ ነው። ከአማራ ህዝብ እና ፍላጎት ጋር የሸረሪት ድር ያህል እንኳን የሚያስተሳስረው ገመድ የለም። ይህ በአየር ላይ የተንሳፈፈ ቡድን ጊዜው ወደ ሚነፍስበት የሚዋልል አድር ባይ የእራሱን የግል ደህንነት የሚጠብቅ ነው። ደመቀ መኮንን ከዚህ ባህር የሚቀዳ ሰው በመሆኑ አማራን ይወክላል ብሎ የሚነሆልል ሰው ወይ ሞኝ ነው ወይም አታላይ ተረኛ ኦሮሙማ ነው።
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
So, the election was rigged and yet the losing opposition parties accepted the result & joined the government. Is that what comes out of a non-ነሆልል intellect?
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
A free and fair elections in Ethiopia? Seriously, is there anyone who believes the BS?
Mengistu h/m - by 99.9%
Melese Z - by 97.5%
Abiye A - by 94.5%
I repeat, dishonest people should be shot in a public square.
Mengistu h/m - by 99.9%
Melese Z - by 97.5%
Abiye A - by 94.5%
I repeat, dishonest people should be shot in a public square.
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
አማራ ደመቀ መኮንን አይወክለንም ሲሉ ምን ማለታቸው ነው?
.የኛን ችግሮች የመፍታት ፍላጎት የለውም
.በወለጋ አማሮች ሲጨፈጨፉ ምንም ቃል አልተናገረም
.ለሆዱ እንጂ ለአማራ አልቆመም
.የአማራ ሕዝብ በደመቀ መኮንን ተስፋ ቆርጧል
CLEARLY,THE AMHARAS HAVE NO CONFIDENCE IN THIS MAN REPRESENTING THEM.
but why are PP/OLF cadres feeling hot under the collar when the amharas demand to be represented by those whom they have full confidence with than Demeke mekonen who failed them repeatedly??????
what is your issue? why are the PP/OLF cadres sneaking behind amharas business??
.የኛን ችግሮች የመፍታት ፍላጎት የለውም
.በወለጋ አማሮች ሲጨፈጨፉ ምንም ቃል አልተናገረም
.ለሆዱ እንጂ ለአማራ አልቆመም
.የአማራ ሕዝብ በደመቀ መኮንን ተስፋ ቆርጧል
CLEARLY,THE AMHARAS HAVE NO CONFIDENCE IN THIS MAN REPRESENTING THEM.
but why are PP/OLF cadres feeling hot under the collar when the amharas demand to be represented by those whom they have full confidence with than Demeke mekonen who failed them repeatedly??????
what is your issue? why are the PP/OLF cadres sneaking behind amharas business??