Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
Horus: this is not the time for Amharas to blame each other. It looks like you are indeed a digital woyane as some people claim here.
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
Horus - Are you quoting the guy or is that your own statement? First, I like that you’re now involved in other Killil’s matters. Second, whether you are quoting others’ opinions or reflecting your own, no one really knows what Amharas want. Pundits, elites & activists could say all kinds of things. The only way we can find out if Demeke is rejected by his constituents is at the ballot box.ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
-
- Senior Member
- Posts: 12461
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
The problem is that the road through the ballot-box seemed insurmountable to the inept actors, masquerading themselves under the name of "opposition", who spent the good part of their living ages in the name of opposition without any tangible achievements", so the next easier way that looked more promising to them is concoctions of all sorts to mislead the gullibles.
Not only the road through the ballot-box is increasingly looking unattainable but also the plan-B of endless call for a transitional government is looking more and more a pipe-dream to them.
So, have a mercy on this helpless souls.
-
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
Selam Horus;
ከለጠፈከው ቪዲዮ title ይልቅ የኣንተ post thread ርዕስ ይበልጥ ይስማማኛል። ሰውየው በድርድሩ ላይ ብቻ ሳይሆን በኣጠቃላልይ በድምሩ የኣማራን ማህበረሰብ የሚወክሉ አይደሉም።
እውነት ለመናገር ከጅምሩም ቢሆን በምን መለኪያ ያንን ታላቅ ማህበረሰብ ወክለው አመራር ደረጃ ላይ እንደመጡ ሊገርመኝ ይሞክርና፥ የህወሃትን ክፋት ሳስብ አግራሞቴ መልስ ያገኛል። ምክንያቱም ህወሃት ለተልኮው የሚሰበስባቸው የኣማራው ብሔር ተወላጆች በሙሉ፦ የአስተሳሰብ መካን፣ የኣንገታቸውን ክር በጥሰው በምትኩ አንጀታቸውን እንደ ማተብ ያስሩ እምነት የለሾች፣ እንደ ሰው ቆሞ መራመጃ እግር እያላቸው እንደ reptiles በሆዳቸው የሚሳቡ እንስሳትን ነውና።
እወክለዋለሁ የሚሉት ኣማራ ቀን በቀን በአረመኔዎች ካራ እየታረደ፥ እርሳቸው ትኩስ ዳቦ ሊበሉ ... ከባለጊዜዎቹ ጌቶቻቸው ጋር አጋሮ ይበራሉ።
Thanks again for the post. መልካም ቀን ይሁንልህ ... ወንድም Horus.
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
Demeke only represents his belly. As to the new Oromuma juntas such as Selam & DTT, they want to shove this on Amharas as representatives. This doesn't need consensus & election. The general amhara public knows Demeke was a tplf servant and now OPDO servant.
The Amhara people are now in an interesting stage of their history. With the tigre junta being out of the picture, there is one more junta that will be sent to it's demise. This junta is the likes of Selam and DTT.
Therefore our good gurage friend Horus is accurate on the discrption he gave to hodam demeke

ኣማራውን መወከል ለሚገባው ደመቀማ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲህ ተቀኝተንለታል፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ዝም ብላ ምላሷን ዬምታሾለው Misraq ማን ይሆን እንዲወክላት ዬምትሻው?
ለመሆኑ ኣማራ ነኝ እያለች በየመድረኩ ስልጡኑን የአማራን ህዝብ የማይወክል ስድብ የምታዘንብ ቀላል ሰው እውን ኣማራ ነችን? እውን እሷ ኣማራን ትወክላለችን?

Meleket wrote: ↑24 Feb 2018, 05:00የዘር-እረኝነት (የዘረኝነት)
ጥራጥሬ ሳይሆን ጥርጣሬ ዘርቶ፣
በጦቢያ ምድር ላይ እንዲያው ተንሰራፍቶ፣
የዘር-እረኝነት(የዘረኝነት) ማጭዱን አስልቶ፣
ሸላልቶ ሸላልቶ ሸላልቶ ሸላልቶ፣
አጭዶና አጫጭዶ ጠሓይ ላይ አስጥቶ፣
ያንን ወዲህ ቆልቶ ያኛውንም ፈጭቶ፣
እየከፋፈለ በጡጫው አቡክቶ፣
ሁሉንም እንዳሻው ሊጋግር አስልቶ፣
አሻፈረኝ ባይን በኃይል አስፈራርቶ፣
ቆራርጦ እንደ ስጋ ሊበላን አንክቶ፣
የተረፈውንም በአቆፋዳው ከትቶ፣
እኛን አረም አርጎ ሊነቅለን ዳድቶ፣
የኛን ህልውና ጭራሹኑ ከድቶ፣
ትዕቢቱ አስክሮት ተነፍቶ ተነፍቶ፣
ምርጥ-ዘር ነኝ እኔ እያለ ተኩራርቶ፣
ወስኖ ሲቋምጥ ሊያደርገን እንኩቶ፣
ይህን የታዘበው ወልቃይቴው መጥቶ፣
“'ወጊድ እምብኝ' አለ በወኔ ተሞልቶ፣
'ክላልኝ አልሰማም' ያንተን አንቶፈንቶ፣
ቁርጣችን ይለያል ያበጠው ፈንድቶ፣
ያማራውም ምድር ወዳማራ ገብቶ፣
ፍትህ እንደ አበባ ጎምርቶና ፈክቶ፣
ይህንን ካላየሁ አልሰማህም ከቶ፣
ተዋርዶ ከመኖር መሬት ተቀምቶ፣
ተዋርዶ ከመኖር ፍትህን ተጠምቶ፣
የጀግንነት ጽዋን አንዴ ተጎንጭቶ፣
ማለፍ ነው ታሪኬ ለሃቅ ተሰውቶ፣
አልከናነብም የባንዳ ድሪቶ።” (ለወልቃይቴው ኮለኔል)
Last edited by Meleket on 24 Oct 2022, 08:50, edited 1 time in total.
-
- Senior Member
- Posts: 12461
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
The plan-C I forgot to add is crafting an agenda for those in power for the foreseeable future and detract them from fulfilling their commitment to the public. That has also been now successfully curtailed and the government has proven itself time and again that it is capable of crafting its own agenda.Misraq wrote: ↑24 Oct 2022, 07:54Demeke only represents his belly. As to the new Oromuma juntas such as Selam & DTT, they want to shove this on Amharas as representatives. This doesn't need consensus & election. The general amhara public knows Demeke was a tplf servant and now OPDO servant.
The Amhara people are now in an interesting stage of their history. With the tigre junta being out of the picture, there is one more junta that will be sent to it's demise. This junta is the likes of Selam and DTT.
Therefore our good gurage friend Horus is accurate on the discrption he gave to hodam demeke
They were dismayed that the government was still going after the business of planting trees instead of getting bogged down into the agenda of the detractors. That tool has functioned during the Meles era, now it has come out of age.

These all has left the "opposition" (in my own terms collection of inepts) in a disarray.
Somebody in a disarray can never be in a position to send somebody else to a demise. Take the bitter pill!
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
ትግሬም እንዲህ ሰራርቶዋት ነበር፥፥ ኦሮሙማ ደግሞ ቂጥ ቂጥዋን ለመባል አየቆላት ነውDefendTheTruth wrote: ↑24 Oct 2022, 08:43The plan-C I forgot to add is crafting an agenda for those in power for the foreseeable future and detract them from fulfilling their commitment to the public. That has also been now successfully curtailed and the government has proven itself time and again that it is capable of crafting its own agenda.Misraq wrote: ↑24 Oct 2022, 07:54Demeke only represents his belly. As to the new Oromuma juntas such as Selam & DTT, they want to shove this on Amharas as representatives. This doesn't need consensus & election. The general amhara public knows Demeke was a tplf servant and now OPDO servant.
The Amhara people are now in an interesting stage of their history. With the tigre junta being out of the picture, there is one more junta that will be sent to it's demise. This junta is the likes of Selam and DTT.
Therefore our good gurage friend Horus is accurate on the discrption he gave to hodam demeke
They were dismayed that the government was still going after the business of planting trees instead of getting bogged down into the agenda of the detractors. That tool has functioned during the Meles era, now it has come out of age.![]()
![]()
![]()
These all has left the "opposition" (in my own terms collection of inepts) in a disarray.
Somebody in a disarray can never be in a position to send somebody else to a demise. Take the bitter pill!
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
በትክክል 100% ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም። ግን በአማራ ላይ ተቀባብሎ የተጠመደ የአማራ ጠላቶች ያስቀመጡት ወጥመድ ነው። በወያኔ ዘመን ስለ አማራ እርስት እና ህዝብ የተናገረው ነጥብ ስለ ሰውየው አቋም ያንጸባርቃል። በዘመነ ትግሬ-ወያኔ አማራዎች ስለደመቀ ጸረ-አማራነት ሲናገሩ ወያኔዎች ስለ እርሱ ሽንጣ ቸውን ገትረው ይከራከራሉ፤ አሁን በዘመነ ኦነግ ደግሞ ተራ የኦሮሙማ ካድሬዎች ስለ አማራ ወኪልነቱ ይጮኻሉ። በመጀመሪያ ብዐድን የሚባለው ስብስብ የተፈጠረበት የአማራነት አቋምም ይሁን የፓለቲካ ፍልስፍና የሌለው ሆድ አደሮች አማራ እና አማራ ያልሆኑ አማርኛ የሚናገሩ ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ተሰብስበው የኦነግ እና ወያኔን አላማ እንድያስፈጽሙ የተደረገ ነው። ከአማራ ህዝብ እና ፍላጎት ጋር የሸረሪት ድር ያህል እንኳን የሚያስተሳስረው ገመድ የለም። ይህ በአየር ላይ የተንሳፈፈ ቡድን ጊዜው ወደ ሚነፍስበት የሚዋልል አድር ባይ የእራሱን የግል ደህንነት የሚጠብቅ ነው። ደመቀ መኮንን ከዚህ ባህር የሚቀዳ ሰው በመሆኑ አማራን ይወክላል ብሎ የሚነሆልል ሰው ወይ ሞኝ ነው ወይም አታላይ ተረኛ ኦሮሙማ ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 12461
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
ዐበሩ፣ አይዞሽ፣ ደመቀንም እንወስደዋለን፣ እንስጠጋወለን፣ ጉድፈቻ በህላችን ነዉ፣Abere wrote: ↑24 Oct 2022, 10:43በትክክል 100% ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም። ግን በአማራ ላይ ተቀባብሎ የተጠመደ የአማራ ጠላቶች ያስቀመጡት ወጥመድ ነው። በወያኔ ዘመን ስለ አማራ እርስት እና ህዝብ የተናገረው ነጥብ ስለ ሰውየው አቋም ያንጸባርቃል። በዘመነ ትግሬ-ወያኔ አማራዎች ስለደመቀ ጸረ-አማራነት ሲናገሩ ወያኔዎች ስለ እርሱ ሽንጣ ቸውን ገትረው ይከራከራሉ፤ አሁን በዘመነ ኦነግ ደግሞ ተራ የኦሮሙማ ካድሬዎች ስለ አማራ ወኪልነቱ ይጮኻሉ። በመጀመሪያ ብዐድን የሚባለው ስብስብ የተፈጠረበት የአማራነት አቋምም ይሁን የፓለቲካ ፍልስፍና የሌለው ሆድ አደሮች አማራ እና አማራ ያልሆኑ አማርኛ የሚናገሩ ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ተሰብስበው የኦነግ እና ወያኔን አላማ እንድያስፈጽሙ የተደረገ ነው። ከአማራ ህዝብ እና ፍላጎት ጋር የሸረሪት ድር ያህል እንኳን የሚያስተሳስረው ገመድ የለም። ይህ በአየር ላይ የተንሳፈፈ ቡድን ጊዜው ወደ ሚነፍስበት የሚዋልል አድር ባይ የእራሱን የግል ደህንነት የሚጠብቅ ነው። ደመቀ መኮንን ከዚህ ባህር የሚቀዳ ሰው በመሆኑ አማራን ይወክላል ብሎ የሚነሆልል ሰው ወይ ሞኝ ነው ወይም አታላይ ተረኛ ኦሮሙማ ነው።
ከዛሬ ጀምሮ ደመቀ ኦሮሞ ነዉ፣ በለጣ ሞላም እንድዛዉ።
ሌላስ ወደ ዉጪ የምትሉት ሰዉ አለ?
ይህች ክብረ ምናምን የምትባል ሰዉዬ ግ ን እንስቅላታለን፣ ባለጌ ነገር ናት ና፣ እሷ እነንተዉ ጋ ትቀመጥ።
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
እነ ቀለጠ ሞላ አማራ ለድርድሩ በብልጽግና በኩል ተወክሏላ ያሉት እና አማራን ወክሏል የተባለው ቀደም ሲል የወያኔ አሁን ደግሞ የኦሮሙማ ገርድ እና ተላላኪ ሆኖ እያገለገለ ያለው ሌላው ሆዳሙ አና አሳፋሪው ደመቀ መኮነን በአንድ የኢህ አዴግ ስብሰባ ላይ ስለ "ራያ፣ ወልቃይት ፣ መተማ '" የተናገረው እንዲህ ይላል፡፡

******* "የወልቃይት ጉዳይ ብአዴንንም ሆነ የአማራ ህዝብን አይመለከተውም፣ የወልቃይት ኮሚቴ በጎንደር ማስተናገድ እና ከህወሃትም ሆነ ከትግራይ ህዝብ ጋር ችግር መፍጠር አይገባም፡፡ ስለሆነም ከወልቃይት እና የመሳሰሉ የተሳሰሩ የትምክህት አጀንዳዎች መልክ ለማስያዝ እየተሰራ ነው፡፡" ********
ደመቀ መኮነን ም/ጠ ሚንስቴ የተናገረው፡፡ "የኢህአዴግ የቁልቁለት ጉዞ ከ2005 - 2010" ከሚለው መጽሀፍ ገጽ 286 የተወሰደ!!

-
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
You shouldn't forget that there are members of the Amhara elite outside of the government who in the name of " zelaqi selam " want to dilute the whole issue and undermine the Amhara position. They equivocate in the place where they should represent the case of their people with determination and clarity.Misraq wrote: ↑24 Oct 2022, 07:54Demeke only represents his belly. As to the new Oromuma juntas such as Selam & DTT, they want to shove this on Amharas as representatives. This doesn't need consensus & election. The general amhara public knows Demeke was a tplf servant and now OPDO servant.
The Amhara people are now in an interesting stage of their history. With the tigre junta being out of the picture, there is one more junta that will be sent to it's demise. This junta is the likes of Selam and DTT.
Therefore our good gurage friend Horus is accurate on the discrption he gave to hodam demeke
.
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
That is your job to identify them and call them as such. Those you mentioned are the likes of Lidetu, Habtamu.....etc. But calling genuine Amharas who requested legit question as " diluters of amhara position" is also like saying "shut your mouth let others decide for your fate"Abe Abraham wrote: ↑24 Oct 2022, 11:48You shouldn't forget that there are members of the Amhara elite outside of the government who in the name of " zelaqi selam " want to dilute the whole issue and undermine the Amhara position. They equivocate in the place where they should represent the case of their people with determination and clarity.Misraq wrote: ↑24 Oct 2022, 07:54Demeke only represents his belly. As to the new Oromuma juntas such as Selam & DTT, they want to shove this on Amharas as representatives. This doesn't need consensus & election. The general amhara public knows Demeke was a tplf servant and now OPDO servant.
The Amhara people are now in an interesting stage of their history. With the tigre junta being out of the picture, there is one more junta that will be sent to it's demise. This junta is the likes of Selam and DTT.
Therefore our good gurage friend Horus is accurate on the discrption he gave to hodam demeke
.
-
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
What I dislike is equivocation (using words in the direction of concessions aka zelaqi selam ) and not coming out and stating clearly : this is our red line -- Walqait,Tegede and Raya are integral parts of the Amhara lands.Misraq wrote: ↑24 Oct 2022, 12:10That is your job to identify them and call them as such. Those you mentioned are the likes of Lidetu, Habtamu.....etc. But calling genuine Amharas who requested legit question as " diluters of amhara position" is also like saying "shut your mouth let others decide for your fate"Abe Abraham wrote: ↑24 Oct 2022, 11:48You shouldn't forget that there are members of the Amhara elite outside of the government who in the name of " zelaqi selam " want to dilute the whole issue and undermine the Amhara position. They equivocate in the place where they should represent the case of their people with determination and clarity.Misraq wrote: ↑24 Oct 2022, 07:54Demeke only represents his belly. As to the new Oromuma juntas such as Selam & DTT, they want to shove this on Amharas as representatives. This doesn't need consensus & election. The general amhara public knows Demeke was a tplf servant and now OPDO servant.
The Amhara people are now in an interesting stage of their history. With the tigre junta being out of the picture, there is one more junta that will be sent to it's demise. This junta is the likes of Selam and DTT.
Therefore our good gurage friend Horus is accurate on the discrption he gave to hodam demeke
.
It is not the time of putting questions but taking clear position.
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
Why did then Amharas elect him two years ago? They either see him differently from what you said or they voted him in knowing that he’s woyane and yet he is better than the other candidates.በወያኔ ዘመን ስለ አማራ እርስት እና ህዝብ የተናገረው ነጥብ ስለ ሰውየው አቋም ያንጸባርቃል
Which one is it?
Abere wrote: ↑24 Oct 2022, 10:43በትክክል 100% ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም። ግን በአማራ ላይ ተቀባብሎ የተጠመደ የአማራ ጠላቶች ያስቀመጡት ወጥመድ ነው። በወያኔ ዘመን ስለ አማራ እርስት እና ህዝብ የተናገረው ነጥብ ስለ ሰውየው አቋም ያንጸባርቃል። በዘመነ ትግሬ-ወያኔ አማራዎች ስለደመቀ ጸረ-አማራነት ሲናገሩ ወያኔዎች ስለ እርሱ ሽንጣ ቸውን ገትረው ይከራከራሉ፤ አሁን በዘመነ ኦነግ ደግሞ ተራ የኦሮሙማ ካድሬዎች ስለ አማራ ወኪልነቱ ይጮኻሉ። በመጀመሪያ ብዐድን የሚባለው ስብስብ የተፈጠረበት የአማራነት አቋምም ይሁን የፓለቲካ ፍልስፍና የሌለው ሆድ አደሮች አማራ እና አማራ ያልሆኑ አማርኛ የሚናገሩ ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ተሰብስበው የኦነግ እና ወያኔን አላማ እንድያስፈጽሙ የተደረገ ነው። ከአማራ ህዝብ እና ፍላጎት ጋር የሸረሪት ድር ያህል እንኳን የሚያስተሳስረው ገመድ የለም። ይህ በአየር ላይ የተንሳፈፈ ቡድን ጊዜው ወደ ሚነፍስበት የሚዋልል አድር ባይ የእራሱን የግል ደህንነት የሚጠብቅ ነው። ደመቀ መኮንን ከዚህ ባህር የሚቀዳ ሰው በመሆኑ አማራን ይወክላል ብሎ የሚነሆልል ሰው ወይ ሞኝ ነው ወይም አታላይ ተረኛ ኦሮሙማ ነው።
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
Painting a wrong picture as if there is a free and fair elections in Ethiopia. I strongly believe that dishonest people should be shot in public square.The only way we can find out if Demeke is rejected by his constituents is at the ballot box.
We all know the odyssey of Demeke Mekonen. How, when and why he was recruited is not a mystery. He was recruited by the group who just fled the country. By the way the PM of Ethiopia whom you are praising as a democratically elected leader has been also recruited for the same purposes by the TPLF.
Demeke Mekonen is a dishonest and despicable human being who makes a living out of the misery of the Amhara people which he doesn’t belong.
MOLACHA LEBA
-
- Senior Member
- Posts: 12461
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
After the public square shooting you will going to have a rallying cry for "Amhara Genocide".
A good strategy, isn't it?
ከአንተ የበለጣ ሞላጫ የለም።
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
I never heard stupid statement like this in my life before from a person who could write and read. Anyone who is capable of reading and writing should at least know that there was no election two years ago..

Selam/ wrote: ↑24 Oct 2022, 12:29Why did then Amharas elect him two years ago? They either see him differently from what you said or they voted him in knowing that he’s woyane and yet he is better than the other candidates.በወያኔ ዘመን ስለ አማራ እርስት እና ህዝብ የተናገረው ነጥብ ስለ ሰውየው አቋም ያንጸባርቃል
Which one is it?
Re: ደመቀ መኮንን አማራን አይወክልም
The honest and soul searching question is which category are PP-Demeke Mekonnen followers belong to, not about election for every one know there is none in Ethiopia so to speak practically.
ደመቀ መኮንን ከዚህ ባህር የሚቀዳ ሰው በመሆኑ አማራን ይወክላል ብሎ የሚነሆልል ሰው ወይ ሞኝ ነው ወይም አታላይ ተረኛ ኦሮሙማ ነው።