Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: SHOCKING : የእንግሊዝ ንጉሣውያን ቤተሰቦች የንግሥት ኤልሣቤት አስከሬን አጠገብ ጥቁር እንዳይደርስ አሉ

Post by Thomas H » 15 Sep 2022, 22:55

በነገራችን ላይ እኔ ዘረኛ አይደለሁም ግን ብሞት አስከረኔ አጠገብ የኦባንግ ሜቶ ዓይነት ጥቁረት ያለው ሰው እንዲደርስ አልፈልግም::ስለዚህ የንጉሣውያን ቤተሰቦች ስሜት ይገባኛል ::

Abere
Senior Member
Posts: 15482
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: SHOCKING : የእንግሊዝ ንጉሣውያን ቤተሰቦች የንግሥት ኤልሣቤት አስከሬን አጠገብ ጥቁር እንዳይደርስ አሉ

Post by Abere » 16 Sep 2022, 09:43

በመጀመሪያ እግዜር ቀባሪ አያሳጣኝ ብለህ ጸልይ። የትግራይ ህዝብ የወቅቱ ችግር ፍታት እና ቀባሪ ሳያገኙ በየበቆሎ እርሻው የጅብ እና የአሞራ መጨፈርያ ሲሳይ መሆን ነው። እስከ አሁን ቢያንስ የአሁኑን ዙር ሳይጨምር 900,000 ትግሬ ሳይቀበር ጅብ በልቶታል።

--- ጥቁር ሰው እንዳይጠጋኝ ብለሃል። ጀኔራል ምግበይ እንድ ቀብርህ ትፈቅዳለህ? መቸም ኦባንግ ሜቶ ከምግበይ 10 እጥፍ ግርማ ሞገስ ያለው ነው። ምናልባት ምግበይ ከነመለስ እና ስዩም ጋር ስብሰባ ገብቶ ይሆናል - ሂሳብ እያወራረደ:: ስለዚህ አባይ ወልዱ ቢሸኝህ ቅር ይልሃል?! :mrgreen:

Thomas H wrote:
15 Sep 2022, 22:55
በነገራችን ላይ እኔ ዘረኛ አይደለሁም ግን ብሞት አስከረኔ አጠገብ የኦባንግ ሜቶ ዓይነት ጥቁረት ያለው ሰው እንዲደርስ አልፈልግም::ስለዚህ የንጉሣውያን ቤተሰቦች ስሜት ይገባኛል ::

Tiago
Member
Posts: 3354
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: SHOCKING : የእንግሊዝ ንጉሣውያን ቤተሰቦች የንግሥት ኤልሣቤት አስከሬን አጠገብ ጥቁር እንዳይደርስ አሉ

Post by Tiago » 16 Sep 2022, 10:45

The OP is insensitive and pretends he is better than a dark skin person. Crass

Post Reply