Re: SHOCKING : የእንግሊዝ ንጉሣውያን ቤተሰቦች የንግሥት ኤልሣቤት አስከሬን አጠገብ ጥቁር እንዳይደርስ አሉ
በነገራችን ላይ እኔ ዘረኛ አይደለሁም ግን ብሞት አስከረኔ አጠገብ የኦባንግ ሜቶ ዓይነት ጥቁረት ያለው ሰው እንዲደርስ አልፈልግም::ስለዚህ የንጉሣውያን ቤተሰቦች ስሜት ይገባኛል ::

Re: SHOCKING : የእንግሊዝ ንጉሣውያን ቤተሰቦች የንግሥት ኤልሣቤት አስከሬን አጠገብ ጥቁር እንዳይደርስ አሉ
በመጀመሪያ እግዜር ቀባሪ አያሳጣኝ ብለህ ጸልይ። የትግራይ ህዝብ የወቅቱ ችግር ፍታት እና ቀባሪ ሳያገኙ በየበቆሎ እርሻው የጅብ እና የአሞራ መጨፈርያ ሲሳይ መሆን ነው። እስከ አሁን ቢያንስ የአሁኑን ዙር ሳይጨምር 900,000 ትግሬ ሳይቀበር ጅብ በልቶታል።
--- ጥቁር ሰው እንዳይጠጋኝ ብለሃል። ጀኔራል ምግበይ እንድ ቀብርህ ትፈቅዳለህ? መቸም ኦባንግ ሜቶ ከምግበይ 10 እጥፍ ግርማ ሞገስ ያለው ነው። ምናልባት ምግበይ ከነመለስ እና ስዩም ጋር ስብሰባ ገብቶ ይሆናል - ሂሳብ እያወራረደ:: ስለዚህ አባይ ወልዱ ቢሸኝህ ቅር ይልሃል?!
--- ጥቁር ሰው እንዳይጠጋኝ ብለሃል። ጀኔራል ምግበይ እንድ ቀብርህ ትፈቅዳለህ? መቸም ኦባንግ ሜቶ ከምግበይ 10 እጥፍ ግርማ ሞገስ ያለው ነው። ምናልባት ምግበይ ከነመለስ እና ስዩም ጋር ስብሰባ ገብቶ ይሆናል - ሂሳብ እያወራረደ:: ስለዚህ አባይ ወልዱ ቢሸኝህ ቅር ይልሃል?!
Re: SHOCKING : የእንግሊዝ ንጉሣውያን ቤተሰቦች የንግሥት ኤልሣቤት አስከሬን አጠገብ ጥቁር እንዳይደርስ አሉ
The OP is insensitive and pretends he is better than a dark skin person. Crass