Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42895
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ሕዝብ ፖለቲካዊ ማህበረሰብ የመሆን ሂደት እና ትግል! ጉራጌ ክልል ነው!!

Post by Horus » 05 Sep 2022, 13:26

የአቢይ አህመድ መንግስት የጉራጌ ብሄረሰብ ራሱን የሚገዛ የኢትዮጵያ ዜጋ እንዳይሆን፣ ጉራጌ የራሱ ክልልም ሆነ ክፍለ ሃገር እንዳይኖረው፣ የኔ ነው የሚለው አገር እንዳኖረውና የትም ተበትኖ ተዘርቶ ቋንቋውም ማንነቱም እዚም እዛም ተጨፍልቆ እንዲጠፋ ወስኖ በብልጽግና በኮማንድ ፖስት አስገዳጅነት ሊጭንብን ወስኗል።

ለምሳሌ በጉልበት ክለስተር መሆን አለባችሁ የሚባሉት ዞኖች ጉራጌን ጨምሮ አለምንም ሬፈረንደም በሶስት ወር ውስጥ አዲስ ስም ተጭኖበት ለመዝጋት መንግስት ወስኗል ። ይህም ማለት አካቢያችን ለዘላቂ ቀውስና አመጽ ማዘጋጀት እንደ ሆነ ለሁሉም ግልጽ እየሆነ ነው ።

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: የጉራጌ ሕዝብ ፖለቲካዊ ማህበረሰብ የመሆን ሂደት እና ትግል! ጉራጌ ክልል ነው!!

Post by Abdisa » 05 Sep 2022, 21:44

Raising this issue at the most vulnerable time when the country's sovereignty is under attack can only be explained as a malicious activity whose aim is to foment chaos and drive a wedge through the heart of the nation. I guarantee you that it will not succeed.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የጉራጌ ሕዝብ ፖለቲካዊ ማህበረሰብ የመሆን ሂደት እና ትግል! ጉራጌ ክልል ነው!!

Post by sun » 05 Sep 2022, 22:55

Horus wrote:
05 Sep 2022, 13:26
የአቢይ አህመድ መንግስት የጉራጌ ብሄረሰብ ራሱን የሚገዛ የኢትዮጵያ ዜጋ እንዳይሆን፣ ጉራጌ የራሱ ክልልም ሆነ ክፍለ ሃገር እንዳይኖረው፣ የኔ ነው የሚለው አገር እንዳኖረውና የትም ተበትኖ ተዘርቶ ቋንቋውም ማንነቱም እዚም እዛም ተጨፍልቆ እንዲጠፋ ወስኖ በብልጽግና በኮማንድ ፖስት አስገዳጅነት ሊጭንብን ወስኗል።

ለምሳሌ በጉልበት ክለስተር መሆን አለባችሁ የሚባሉት ዞኖች ጉራጌን ጨምሮ አለምንም ሬፈረንደም በሶስት ወር ውስጥ አዲስ ስም ተጭኖበት ለመዝጋት መንግስት ወስኗል ። ይህም ማለት አካቢያችን ለዘላቂ ቀውስና አመጽ ማዘጋጀት እንደ ሆነ ለሁሉም ግልጽ እየሆነ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42895
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ሕዝብ ፖለቲካዊ ማህበረሰብ የመሆን ሂደት እና ትግል! ጉራጌ ክልል ነው!!

Post by Horus » 06 Sep 2022, 00:10

አብዲሳ፣
ጉራጌ ይህን ጥያቄ ያነሳው የዛሬ 30 አመት ነው ። ያቢይ ፓርቲ ባለፈው ምርጫ በመላ ጉራጌ የተመረጠው ይህ ጥያቄ አስፈጽማልሁ ብሎ ፕሮሚስ አድሮ ነው። የዛሬ 3 አመት ይህ ጥያቄ ለአቢይ ቀርቦለት ሲዳማን ባስችኳይ ክልል ሲሰጥ ጉራጌ ማፈን ጀመረ። የዛሬ ወር ፌዴሬሽን ምክር ቤት ተብዬ ተሰብስቦ ጉራጌን ሁለተኛ ዜጋ እንዲሆን ወሰነ። የጉራጌ ጥያቄ ከትግሬ ጦርነት ጋር የሚያገናኘው አንዳች ነገር የለም። ዛሬ ታላቁ የፍቅርና የሰላም ህዝብ ያለው በኮማንድ ፖስት ወታደራዊ አገዛዝ ስር ነው ።

የኦሮሞ ብልጽግናዎች ጉራጌ እንደ ህዝብ እንዳይኖር ማንነት እንዳይኖረው፣ በኢትዮጵያ ጉዳይ ድምጽ እንዳይኖረው ወስነዋል። ይህ ደሞ እስከ መጨረሻ የምንታገለው፣ እስከ አለም ፍርድ ቤት የምንወስደው እንጂ እብሪተኞች እንደሚስቡት የሚሞት ጉዳይ አይደለም ። በዚህ ዘመን፣ በኛ ትውልድ ጉራጌ እንደ ህዝብ ሊሞት፣ ባህሉ ቋንቋው ሊሞት ከቶም አይቻልም ።

የጉራጌ ጥያቄ ከኢትዮጵያ ሶቨርኒቲ ወይም ኢትዮጵያ ካለባት አደጋ ጋር አንዳች የሚያገናኘው ነገር የለም ፣ ለኢትዮያ ህልውና ለሺ አመት የሞተ ጉራጌ ነው!

ጉራጌ ኢትዮጵያን ከገነቡት ቁልፍ ሕዝቦች መሃል አንዱ ነው ። ብልጽግና ለምን ጉራጌን ለማጥፋት እንደ ተነሳ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲገልጽ እናደርጋለን?

Selam/
Senior Member
Posts: 17925
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌ ሕዝብ ፖለቲካዊ ማህበረሰብ የመሆን ሂደት እና ትግል! ጉራጌ ክልል ነው!!

Post by Selam/ » 06 Sep 2022, 02:15

I have to agree here.
Horus wrote:
06 Sep 2022, 00:10

Post Reply