Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

እልልልልልልልልል...... ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ አይዞሽ ገለቴ

Post by Thomas H » 03 Sep 2022, 15:28

Stalin Gebreselassie
24m ·
የሰቖጣ ህዝብ ሆይ!!
የአብይ ወታደር ንብረቱን ሸክፎ እየሸሸ ነው። ንብረትህን ጠብቅ፥ ልጆችህን ጠብቅ።
ከግፈኛው የአብይ ጦር ተገላግለሃል። ከወንድሞችህ ጋር ደስ የሚል አዲስ አመት ታሳልፋለህ።
ባላችሁበት እደሩ። ወደ ከተማ አትንቀሳቀሱ።

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: እልልልልልልልልል...... ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ አይዞሽ ገለቴ

Post by euroland » 03 Sep 2022, 16:21

እልልልልልልልልል...... ሳምረ ሳምረ ሳምረ ሳምረ ሳምረ ሳምረ

By the way
ወንድ ልጅ እልልልልል ይላል እንዴ? ለነገሩ የአጋሜ ወንዶች እንደሴት ያደርጋችኋል።

Abere
Senior Member
Posts: 15486
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እልልልልልልልልል...... ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ አይዞሽ ገለቴ

Post by Abere » 03 Sep 2022, 16:40

ቶሚቻው ለምን ትካዜ እና ንደት የገባሃል። ይህን የላስታ ዐያና ቡግና ሙዚቃ ተጋብዘሃል። የላሳታዎች ወያኔን ካባረሩ ከርመዋል። ጉሮሮህን በዕልልታ ከአነገት በላይ በሆነ ነገር ከምታደርቅ።

https://www.youtube.com/watch?v=TQmyBYz1QME

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: እልልልልልልልልል...... ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ አይዞሽ ገለቴ

Post by Thomas H » 03 Sep 2022, 19:54

Feerdom GK


Natnael Mekonnen (ጋሽ ደርቤ) በውሸት ሆዱ የተሞላ ምስኪን የአማራ ወጣት አኁናዊ የመሬት እውነታ በ Zemedkun Bekele - ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጭዋን ሲነገር ምን ይሰማው ይሆን?
• በዋግ ኽምራ መሬት ላይ ያለው ሃቅ
ዛሬ ጠዋት
"…የዋግ ኽምራዋ ሰቆጣ በአሁን ሰዓት ጭንቅ ላይ ናት። ተደምስሰው ሸሽተዋል ተብለው የነበሩት የህውሀት ኃይሎች እንደገና ተመልሰው ወደ ትያ ከዳነምህረት ተጠግተዋል። መከላከያ ወደኋላ ሁኖ በአየር እደበደበ ነበር።
ከሰዓት በኋላ
"…ህወሓቶች ከሰቆጣ 17 ኪሎ ሜትር ርቀት ነበር የነበሩት። ወታደሩም ጥሩ በሚባል አቋም ላይ ነበር የነበረው። ህዝቡም ከዚህ በፊት የዛሬ ዓመት ለአዲስ ዓመት በዓል ሊያከብር ከብት አርዶ፣ ጠላ ጠምቆ ቅዱስ ዮሐንስ በዓልን ሊያከብር ሲል ጦርነቱ ፈንድቶ ህወሓት ስትገባ ጥሎ መሸሹን በማስታወስ ዘንድሮም የአምናው ነገር ይገጥመን ይሆን ብሎ በስጋት ላይ ነበር።
አሁን ምሽት
"…ዱቄት ተብሎ ተበትኗል ተብሎ የተነገረለት የህውሓት ኃይሎች ከሰቆጣ 7 ኪሎ ሜትር ላይ ደርሰዋል። ወለህ ማርያም አካባቢ ነው እየተዋጉ ያሉት። በመረዋ የመጣው የእኛ ኃይልም ሰቆጣን ከቦ የነበረው ኃይል ማለት ነው አሁን ሰቆጣን ለቆ እየወጣ ነው። ህዝቡም አብሮት ከከተማዋ እየወጣ ነው። በላሊበላ በኩል የመጣው የእኛ ኃይልም አስከተማ ላይ እየተራገፈ ነው። ትናንት ወደ አበርገሌ ወርዶ የነበረው መከላከያም ዛሬ ምን ሰምቶ ምንታዞ እንደሆነ አይታወቅም ልክ ድል እንዳደረገ ነገር ሆ እያለ ተመልሶ እየመጣ ነው። የዋግ ህዝብም እንዲህ እያለ ነው። ደሀው የዋግ ህዝብ አዋጥቶ ያዘጋጀላቸውን ምግብ እንኳ ሳይበሉ ከዱን። የዋሁ የሰቆጣ ህዝብ ለ3ተኛ ጊዜ ተከዳ። መከላከያ አሁን ዕቃውን ሸክፎ እየወጣ ነው።
• ትናንትና ሠራዊቱ መቀሌ መግባት የለበትም የተባለውን አስታውሱ። ጦርነቱ ዐማራ ክልል መቆየት አለበት። የቀረውን ነገ ጠዋት መረጃው ከደረሰኝ እነግራችኋለሁ።



Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: እልልልልልልልልል...... ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ አይዞሽ ገለቴ

Post by Thomas H » 04 Sep 2022, 09:58

እስኪ እየጠጣን የሰቖጣ ምርኮኞችን እናስተዋውቃችሁ


Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: እልልልልልልልልል...... ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ አይዞሽ ገለቴ

Post by Thomas H » 04 Sep 2022, 10:42

የሰቖጣ እናቶች በግዳጅ ለብልፅግና ሠራዊት ስንቅ አዘጋጁ ተብለው ስንቁን አዘጋጅተው ሲሄዱ የትግራይ መከላከያ ቀድሟቸው ገብቶ አሁን ስንቁ ለትግራይ መከላከያ ሆኗል ::




Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: እልልልልልልልልል...... ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ ሰቖጣ አይዞሽ ገለቴ

Post by Thomas H » 04 Sep 2022, 10:47

ደርብ ! አይዞሽ ገለቴ ! አባወራዎችም ያመጡትም ስንቅ የትግራይ መከላከያ ቀድሟቸው ገብቶ አሁን ስንቁ ለትግራይ መከላከያ ሆኗል ::

















Post Reply