Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: Shocking ! ዛሬ በምዕራብ ትግራይ በተደረገው ጦርነት የ 10 እና የ 11 ዓመት ዕድሜ ያላቸው የኢትዮጵያ ወታደሮች ተማረኩ

Post by Thomas H » 03 Sep 2022, 09:39

ሃፍቶም ሃይለ

የ 13 ዓመት ህፃን ብሩክ በየነ ነው።የቆቦ ልጅ ሲሆን-ስለ ጥይት መተኮስ ምንም የማያውቅ ጨቅላ ህፃን ነው።መሳርያው ጥሎ እየሸሸ እያለ ነበር ብፃይ ይዞ አቅፎ ያመጣው።በጣም ያሳዝናል።ህሊና ቢሶች!!
(ፎቶ-ሰመረ ብርሃነ)
......//....
ትግራይ ትስዕር!!





Post Reply