Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 3986
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 27 Aug 2022, 05:04
"እናናን ኣደራ" - [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ታች ማዶ ላይ ማዶ ያያ በቃሉ ቤት፡
ታች ማዶ ላይ ማዶ ‘እማ ቸሬ’ ቤት፡
‘የነእንቶኔ’ እርግማን ቀፍድዶ ይዞት፡
ኣይጥባ መስከረም ዕርቅ ሳይወርድበት።
ያብዬ በቃሉን ሥልጡን ትምህርት ቤት፡
ትህትና ጠፍቶ ትዕቢት ፈነጨበት።
ኣንተ ትብስ እኔ መባባሉ ቀርቶ፡
ኣንቺ ትብሽ እኔ መባባሉ ቀርቶ፡
ሁሉም በየፊናው ሚያሰማ ቀረርቶ፡
ማን እንዲደላው ነው? ስንቱ ምስኪን ሙቶ።
ጥጋቡም ጥጋቧም ብለው ጥግብግብ፡
የዋሁን ሊያስፈጁ መስሏቸው ጥበብ፡
ጀመሩ ኣሏቸው ዛሬም ግብግብ፡
ምን ይሆን ብልሃትሽ ኣንቺ ‘ሃገረሰብ’?
በዓለሙ ዙርያ ዘሩን እዬዘራ፡
እረኛ እንዳታጡ እንዳይሆን መከራ፡
ኣደራ ኣደራ እናናን ኣደራ፡
ቡሎ ብሏችኋል ወዲያ ተሰመራ ወዲህ ተቃሩራ፡
ወዲያ ተኣስመራ ወዲህ ሰንጋተራ፡
ሰላምን ሚያመጣ ስራ እስቲ ይሰራ፡
ኣምላክ እፎይ እንዲል ብርሃን እንዲበራ።
“እረኛዬ” በተሰኘው ኢትዮጵያዊ ምርጥ ፊልም ላይ የተሳተፉ ኣካላትን በሙሉ ለማመስገን ተጣፈ፡ በኛ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ![Mr. Green :mrgreen:](./images/smilies/icon_mrgreen.gif)
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16233
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 27 Aug 2022, 05:37
ግጥምህ፥ መልካም፥ ነው፥ ለዚያ፥ ነው፥ ደብተራ፥ የሚል፤ስም፥ የሰጠሁህ፤
ኤርትራዊ፥ የሚባል፤ ጭዋነት፥ የለም፥ ኤርትራዊ፥ ማፍያዊንት፥ ነው፤ ያለው፥ ራስን፥ የመሀል፥ የመስመር፥ ዳኛ፥ ብሎ፥ መሾም፥ ኤርትራን፥ ያጠፋው፥ ኢሳያሳዊ፥ አምባገነንነት፥ ሲሆን፥ ብትቀይረው፥ መልካም፥ ነው።
ወይን፥ አዲ፥ ሃሎ፥ ሲደርስ፥ እዛው እንገናኝ
የኢሱ፥ ቀብር፥ ላይ፥ ያስፈልግሃል፥አጽናኝ
ወይን፥ ጎማ፥ እግሩ፥ አስመራ፥ ወሪዱ፥
አዲ፥ ንዘፅነተ፥ኢሱ፥ ክህዞ፥ ብኢዱ
ደብተራ፥ መለከት፥ ሙሾ፥ አውርድለት
ታላቁ፥ መሪህ፥ ገጠመው፥ የጋዳፊ፥ ህልፈት
ትግሪይ፥ አዲ፥ መሳፍንቲ፥ አዲ፥ ቶም፥ ወየንቲ፥
ባህረ፥ነጋሽ፥ሰይሚ፥ ሰላም፥ ዘምፅኧልኪ
Last edited by
Axumezana on 27 Aug 2022, 19:06, edited 1 time in total.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9512
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 27 Aug 2022, 19:00
ጁንታዋይ አያና Meleket ብትኽክል ኻም ዝዘፈኑዎ፣ <<ድሕሪ ቆቦ ራያ ይባሃል አሎ ላብ ዓባይ ሩስያ>>።
ኡዙይ አው ዩኽረይን ይካየድ ዘኒኦ ጦርነት ብሓይሊ ወየንቲ ጥራይ እዩ ክዕወት ዝኽእል። ምኽንያቱ፣ ናይ ጥንቲ ተጋሩ አባሕጎታትና ኻው ዓድዋ ነቒሎም ደበና ተወጢሖም ላብ መካከለኛ ምስራቕ ብምብራር ናይ ትግራይ ሥልጣኔ አስፋሕፊሖም፣ ድሮናት ሰሪሖም፣ አቓልቦ ቫስኮ ደጋማ ስሒቦም፣ ወነንቲ 500 ኒዩኽሌር ዝዓጠቓ ናይ ውግእ መራኽብን ሳብማሪንን ድማ ነይሮም።
እዙይ ኻው ኮነ ታሪኽና ፣ <<ድሕሪ ቆቦ ራያ ይባሃል አሎ ላብ ዓባይ ሩስያ>> እይልና ብወኔ እንተዘፈንና ነቱ መሪር ሓቂ እይና ነጋውሖ ዝኒኤና እሞ አዮኻ አው ለለኻዮ ደርጉሓዮ።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16233
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 27 Aug 2022, 19:08
Ascari boy this is between me and debtera Meleket, do not spoil our discussion.
-
Meleket
- Member
- Posts: 3986
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 29 Aug 2022, 05:05
ጠብ-ደሉ የወያኔ ካድሬ Axumezana ግጥማችንን ከወደድከው ዘንዳ ለዛሬ ይህንን እናካፍልሃ፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ኣንተ የለም በምትለው፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Axumezana wrote: ↑27 Aug 2022, 05:37
.. ..
ወይን፥ አዲ፥ ሃሎ፥ ሲደርስ፥ እዛው እንገናኝ
የኢሱ፥ ቀብር፥ ላይ፥ ያስፈልግሃል፥አጽናኝ
. . .
ወይን ወይን ብለህ ስትመኝ የሌላ፡
የነ ሥዩም እጣ እንይደርስህ ኋላ!
Axumezana wrote: ↑27 Aug 2022, 05:37
.. ..
ወይን፥ ጎማ፥ እግሩ፥ አስመራ፥ ወሪዱ፥
አዲ፥ ንዘፅነተ፥ኢሱ፥ ክህዞ፥ ብኢዱ
. . .
ዋና ኣለዋ ኣሥመራ ደቀባት ወነንቲ፡
እንታይ’ከ ኣእተዎም ዘይጻሕሎም ወዬንቲ?
Axumezana wrote: ↑27 Aug 2022, 05:37
.. ..
ደብተራ፥ መለከት፥ ሙሾ፥ አውርድለት
ታላቁ፥ መሪህ፥ ገጠመው፥ የጋዳፊ፥ ህልፈት
. . .
ጋዳፊና መለስ መች በህይወት ኣሉ፡
ኢሱና ኣብዪም ኣንድ ቀን ያልፋሉ፡
ተፈጥሮ ማለፍ ነው የተፈጥሮ ዉሉ።
Axumezana wrote: ↑27 Aug 2022, 05:37
.. ..
ትግሪይ፥ አዲ፥ መሳፍንቲ፥ አዲ፥ ቶም፥ ወየንቲ፥
ባህረ፥ነጋሽ፥ሰይሚ፥ ሰላም፥ ዘምፅኧልኪ
ትግራይ ንፈልጣ ኢና ወስለቲ እኔውዋ፡
“ነጭ ባሕር” ወኒኖም ዘምባሕቝ ሸዋ!
ምስትምቓር ናባኻ!
-
Meleket
- Member
- Posts: 3986
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 29 Aug 2022, 05:13
(የጦ.ጥ. - የጦርነት ጥቅመኛው) ታናሹ ካድሬና የትግራይ ትግርኚ የቋንቋ ኮሜዲያን Digital Weyane "ኣቋጥሩኝ ነው?"
እኛ እኮ ስለ እናናዬ ፊልም ነው እያወራን ያለነው። ስለ ዩክሬንና ራሻማ እዚህ ላይ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291645 ነው ሃሳባችንን እያካፈልን ያለነው፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! እታች ደግሞ ባንድ ወቅት ጥያቄዎች ጠይቀንዎት ነበር እርስዎን፡ የጦርነት ጥቅመኛውን ተራ ካድሬ!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16233
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 29 Aug 2022, 06:37
ዋና ኣለዋ ኣሥመራ ደቀባት ወነንቲ፡
እንታይ’ከ ኣእተዎም ዘይጻሕሎም ወዬንቲ
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16233
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 29 Aug 2022, 06:55
ዋና ኣለዋ ኣሥመራ ደቀባት ወነንቲ፡
እንታይ’ከ ኣእተዎም ዘይጻሕሎም ወዬንቲ
ታሪኽ፥ እናረሳእኻ፥ እንድዩ፥ትቀንዲ፥ ሽግርካ
ርኽቅ፥ ክብል፥ አኽሱም፥ ቅርብ፥ ክብል፥ አሉላ፥
ወይን፥ እውን፥ እኮ፥ አፅሙ፥ አሎ፥ አብ፤ ናቅፋ
በል፥ ቀፅል፥ ተዳሎ፥መአልቲ፥ መፂያ፥ አላ፥
ወይ፥ ትህጎሰላ፥ ወይ፥ትቅበረላ፥
አነ፥ ግን፥ መፃኹ፥ መረብ፥ ተሳጊረ
እፈልጥን፥ ፈረቋን፥ ምሳይ፥ሙኻኑ፥ወዱ፥ እረ፤
እንትርፊ፥ ቁሩባት፥ ናይ፥ ጥልያን፥ጥረ፥ ምረ
-
Meleket
- Member
- Posts: 3986
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 29 Aug 2022, 10:58
ኣሽሓት ዓመታት ቅድሚ ኣዅሱመ ዬሓ፡
ሃገረ ኤርትራ ብታሪኻ ኣርሓ።
Axumezana wrote: ↑29 Aug 2022, 06:55
ታሪኽ፥ እናረሳእኻ፥ እንድዩ፥ትቀንዲ፥ ሽግርካ
ርኽቅ፥ ክብል፥ አኽሱም፥ ቅርብ፥ ክብል፥ አሉላ፥
ወይን፥ እውን፥ እኮ፥ አፅሙ፥ አሎ፥ አብ፤ ናቅፋ
በል፥ ቀፅል፥ ተዳሎ፥መአልቲ፥ መፂያ፥ አላ፥
ወይ፥ ትህጎሰላ፥ ወይ፥ትቅበረላ፥
አነ፥ ግን፥ መፃኹ፥ መረብ፥ ተሳጊረ
እፈልጥን፥ ፈረቋን፥ ምሳይ፥ሙኻኑ፥ወዱ፥ እረ፤
እንትርፊ፥ ቁሩባት፥ ናይ፥ ጥልያን፥ጥረ፥ ምረ
እስከ በል ፈትና ስገር ሩባ መረብ፡
ብደቂ ኤርትራ ክትምንጠል ክትቝለብ።
. . .
“ኣይጥ ሞቷን ስትሻ ስታበዛ ሩጫ፡
ሂዳ ታሸታለች የድመት ኣፍንጫ፡
ሲባል የነበረው እስከነ ተረቱ፡
ባንቺ ላይ ደረሰ በክልፍልፊቱ።” ብለን እንዳንተርት እንጂ በከበደ ሚካኤልኛ! ![Mr. Green :mrgreen:](./images/smilies/icon_mrgreen.gif)
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16233
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 29 Aug 2022, 15:16
ወይነይ፥ መፀካ፥ ከምጋሻ፥ ውህጅ
ይህሸካ፥ ድኣ፥ አቅዲምካ፥ አውጅ
ፀኣዳ፥ ባንዴራኻ፥ አንበልብልካ፥ ብሰላም፥ ክትህጂጅ
ወያኔ፥ መጣብህ፥ እንደሰደድ፥ እሳት፥
እንደ ፥አውሎ፥ንፋስ፥ አዲ፥ ሃሎን፥ነቃቀላት
ኢሱ፥ እውን፥ ሀደመ፥ ብጀልባ፥ ብባህሪ፥
መሲልዎ፥ ነይሩ፥ ዘምልጠ፥ ናብ፥ ሱእዲ
ወዲ፥ እረ፥ አርከቦ፥ አብማእከል፥ ትቋላይ፥
ኢሱ፥ ተታሀዘ፥ እትተመን፥ መንደላይ
ፍርዱን፥ ተቀበለ፥ በአስመራ፥ አደባባይ
-
Meleket
- Member
- Posts: 3986
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 02 Sep 2022, 10:53
"እናናዬ" በተባለው ፊልም ዙርያ፡ ምርጥ ሙዚቃ ያቀናበሩትንና የዜሙትን የጥበብ ሰዎች፡ ኣሁንም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ለማመስገን ፈልገን ነው፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
Meleket wrote: ↑27 Aug 2022, 05:04
"እናናን ኣደራ" - [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ታች ማዶ ላይ ማዶ ያያ በቃሉ ቤት፡
ታች ማዶ ላይ ማዶ ‘እማ ቸሬ’ ቤት፡
‘የነእንቶኔ’ እርግማን ቀፍድዶ ይዞት፡
ኣይጥባ መስከረም ዕርቅ ሳይወርድበት።
ያብዬ በቃሉን ሥልጡን ትምህርት ቤት፡
ትህትና ጠፍቶ ትዕቢት ፈነጨበት።
ኣንተ ትብስ እኔ መባባሉ ቀርቶ፡
ኣንቺ ትብሽ እኔ መባባሉ ቀርቶ፡
ሁሉም በየፊናው ሚያሰማ ቀረርቶ፡
ማን እንዲደላው ነው? ስንቱ ምስኪን ሙቶ።
ጥጋቡም ጥጋቧም ብለው ጥግብግብ፡
የዋሁን ሊያስፈጁ መስሏቸው ጥበብ፡
ጀመሩ ኣሏቸው ዛሬም ግብግብ፡
ምን ይሆን ብልሃትሽ ኣንቺ ‘ሃገረሰብ’?
በዓለሙ ዙርያ ዘሩን እዬዘራ፡
እረኛ እንዳታጡ እንዳይሆን መከራ፡
ኣደራ ኣደራ እናናን ኣደራ፡
ቡሎ ብሏችኋል ወዲያ ተሰመራ ወዲህ ተቃሩራ፡
ወዲያ ተኣስመራ ወዲህ ሰንጋተራ፡
ሰላምን ሚያመጣ ስራ እስቲ ይሰራ፡
ኣምላክ እፎይ እንዲል ብርሃን እንዲበራ።
“እረኛዬ” በተሰኘው ኢትዮጵያዊ ምርጥ ፊልም ላይ የተሳተፉ ኣካላትን በሙሉ ለማመስገን ተጣፈ፡ በኛ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16233
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 02 Sep 2022, 11:24
ነህምያ፥ ዝተኣወተ
ብሀደ፥ ገፅ፥ እና፥ ፆሎተ
ብሀደ፥ገፅ፥ ድማ፥ እጥቁ፥ አስጢሙ፥ እናኸምበተ
ደብተራ፥ በረከት፥ አድያቦ፥ ወርዱ፥
መሲልዎ፥ ቀሊል፥ ኽህዝ፥ ንወያነ፥ ብኢዱ
አኻኺቡ፥ እሱባት፥ አብይ፥ ታብ፥ ሩሁቅ፥ ዝመፁ
ብመልሃሶም፥ ጀግና፥ ብተግባር፥ አናፁ
በል፥ ውፃያ፥ታአቀበት
ተዘይኮይኑ፥ አዲ፥ ሃሎ፥ ቀበፀት
ናይ፥ ኢሳያስ፥ በትሪ፥ ስልጣን፥ ተሰበረት
ወዲ፥ እረ፥ ነፃ፥ ወፀ
ዘመነ፥ ትግራይ፥ ትግሪኚ፥ ንአለም፥ አድመፀ
-
Meleket
- Member
- Posts: 3986
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 27 Aug 2024, 03:00
የጥበቡ ሰው ኩራባቸው ደነቀ፡ ነፍስህን ፈጣሪ በዓጸደ ገነት ያኑራት።
![](https://ichef.bbci.co.uk/ace/ws/718/cpsprodpb/4492/live/64400490-63cc-11ef-a1ed-85b6b81afc59.jpg.webp)
ለቤተሰቡና ለኣድናቂዎቹ በሙሉ መጽናናትን ተመኝተናል።