"እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
"እናናን ኣደራ" - [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ታች ማዶ ላይ ማዶ ያያ በቃሉ ቤት፡
ታች ማዶ ላይ ማዶ ‘እማ ቸሬ’ ቤት፡
‘የነእንቶኔ’ እርግማን ቀፍድዶ ይዞት፡
ኣይጥባ መስከረም ዕርቅ ሳይወርድበት።
ያብዬ በቃሉን ሥልጡን ትምህርት ቤት፡
ትህትና ጠፍቶ ትዕቢት ፈነጨበት።
ኣንተ ትብስ እኔ መባባሉ ቀርቶ፡
ኣንቺ ትብሽ እኔ መባባሉ ቀርቶ፡
ሁሉም በየፊናው ሚያሰማ ቀረርቶ፡
ማን እንዲደላው ነው? ስንቱ ምስኪን ሙቶ።
ጥጋቡም ጥጋቧም ብለው ጥግብግብ፡
የዋሁን ሊያስፈጁ መስሏቸው ጥበብ፡
ጀመሩ ኣሏቸው ዛሬም ግብግብ፡
ምን ይሆን ብልሃትሽ ኣንቺ ‘ሃገረሰብ’?
በዓለሙ ዙርያ ዘሩን እዬዘራ፡
እረኛ እንዳታጡ እንዳይሆን መከራ፡
ኣደራ ኣደራ እናናን ኣደራ፡
ቡሎ ብሏችኋል ወዲያ ተሰመራ ወዲህ ተቃሩራ፡
ወዲያ ተኣስመራ ወዲህ ሰንጋተራ፡
ሰላምን ሚያመጣ ስራ እስቲ ይሰራ፡
ኣምላክ እፎይ እንዲል ብርሃን እንዲበራ።
“እረኛዬ” በተሰኘው ኢትዮጵያዊ ምርጥ ፊልም ላይ የተሳተፉ ኣካላትን በሙሉ ለማመስገን ተጣፈ፡ በኛ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ታች ማዶ ላይ ማዶ ያያ በቃሉ ቤት፡
ታች ማዶ ላይ ማዶ ‘እማ ቸሬ’ ቤት፡
‘የነእንቶኔ’ እርግማን ቀፍድዶ ይዞት፡
ኣይጥባ መስከረም ዕርቅ ሳይወርድበት።
ያብዬ በቃሉን ሥልጡን ትምህርት ቤት፡
ትህትና ጠፍቶ ትዕቢት ፈነጨበት።
ኣንተ ትብስ እኔ መባባሉ ቀርቶ፡
ኣንቺ ትብሽ እኔ መባባሉ ቀርቶ፡
ሁሉም በየፊናው ሚያሰማ ቀረርቶ፡
ማን እንዲደላው ነው? ስንቱ ምስኪን ሙቶ።
ጥጋቡም ጥጋቧም ብለው ጥግብግብ፡
የዋሁን ሊያስፈጁ መስሏቸው ጥበብ፡
ጀመሩ ኣሏቸው ዛሬም ግብግብ፡
ምን ይሆን ብልሃትሽ ኣንቺ ‘ሃገረሰብ’?
በዓለሙ ዙርያ ዘሩን እዬዘራ፡
እረኛ እንዳታጡ እንዳይሆን መከራ፡
ኣደራ ኣደራ እናናን ኣደራ፡
ቡሎ ብሏችኋል ወዲያ ተሰመራ ወዲህ ተቃሩራ፡
ወዲያ ተኣስመራ ወዲህ ሰንጋተራ፡
ሰላምን ሚያመጣ ስራ እስቲ ይሰራ፡
ኣምላክ እፎይ እንዲል ብርሃን እንዲበራ።
“እረኛዬ” በተሰኘው ኢትዮጵያዊ ምርጥ ፊልም ላይ የተሳተፉ ኣካላትን በሙሉ ለማመስገን ተጣፈ፡ በኛ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
ግጥምህ፥ መልካም፥ ነው፥ ለዚያ፥ ነው፥ ደብተራ፥ የሚል፤ስም፥ የሰጠሁህ፤
ኤርትራዊ፥ የሚባል፤ ጭዋነት፥ የለም፥ ኤርትራዊ፥ ማፍያዊንት፥ ነው፤ ያለው፥ ራስን፥ የመሀል፥ የመስመር፥ ዳኛ፥ ብሎ፥ መሾም፥ ኤርትራን፥ ያጠፋው፥ ኢሳያሳዊ፥ አምባገነንነት፥ ሲሆን፥ ብትቀይረው፥ መልካም፥ ነው።
ወይን፥ አዲ፥ ሃሎ፥ ሲደርስ፥ እዛው እንገናኝ
የኢሱ፥ ቀብር፥ ላይ፥ ያስፈልግሃል፥አጽናኝ
ወይን፥ ጎማ፥ እግሩ፥ አስመራ፥ ወሪዱ፥
አዲ፥ ንዘፅነተ፥ኢሱ፥ ክህዞ፥ ብኢዱ
ደብተራ፥ መለከት፥ ሙሾ፥ አውርድለት
ታላቁ፥ መሪህ፥ ገጠመው፥ የጋዳፊ፥ ህልፈት
ትግሪይ፥ አዲ፥ መሳፍንቲ፥ አዲ፥ ቶም፥ ወየንቲ፥
ባህረ፥ነጋሽ፥ሰይሚ፥ ሰላም፥ ዘምፅኧልኪ
ኤርትራዊ፥ የሚባል፤ ጭዋነት፥ የለም፥ ኤርትራዊ፥ ማፍያዊንት፥ ነው፤ ያለው፥ ራስን፥ የመሀል፥ የመስመር፥ ዳኛ፥ ብሎ፥ መሾም፥ ኤርትራን፥ ያጠፋው፥ ኢሳያሳዊ፥ አምባገነንነት፥ ሲሆን፥ ብትቀይረው፥ መልካም፥ ነው።
ወይን፥ አዲ፥ ሃሎ፥ ሲደርስ፥ እዛው እንገናኝ
የኢሱ፥ ቀብር፥ ላይ፥ ያስፈልግሃል፥አጽናኝ
ወይን፥ ጎማ፥ እግሩ፥ አስመራ፥ ወሪዱ፥
አዲ፥ ንዘፅነተ፥ኢሱ፥ ክህዞ፥ ብኢዱ
ደብተራ፥ መለከት፥ ሙሾ፥ አውርድለት
ታላቁ፥ መሪህ፥ ገጠመው፥ የጋዳፊ፥ ህልፈት
ትግሪይ፥ አዲ፥ መሳፍንቲ፥ አዲ፥ ቶም፥ ወየንቲ፥
ባህረ፥ነጋሽ፥ሰይሚ፥ ሰላም፥ ዘምፅኧልኪ
Last edited by Axumezana on 27 Aug 2022, 19:06, edited 1 time in total.
-
- Member+
- Posts: 9512
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
ጁንታዋይ አያና Meleket ብትኽክል ኻም ዝዘፈኑዎ፣ <<ድሕሪ ቆቦ ራያ ይባሃል አሎ ላብ ዓባይ ሩስያ>>።
ኡዙይ አው ዩኽረይን ይካየድ ዘኒኦ ጦርነት ብሓይሊ ወየንቲ ጥራይ እዩ ክዕወት ዝኽእል። ምኽንያቱ፣ ናይ ጥንቲ ተጋሩ አባሕጎታትና ኻው ዓድዋ ነቒሎም ደበና ተወጢሖም ላብ መካከለኛ ምስራቕ ብምብራር ናይ ትግራይ ሥልጣኔ አስፋሕፊሖም፣ ድሮናት ሰሪሖም፣ አቓልቦ ቫስኮ ደጋማ ስሒቦም፣ ወነንቲ 500 ኒዩኽሌር ዝዓጠቓ ናይ ውግእ መራኽብን ሳብማሪንን ድማ ነይሮም።
እዙይ ኻው ኮነ ታሪኽና ፣ <<ድሕሪ ቆቦ ራያ ይባሃል አሎ ላብ ዓባይ ሩስያ>> እይልና ብወኔ እንተዘፈንና ነቱ መሪር ሓቂ እይና ነጋውሖ ዝኒኤና እሞ አዮኻ አው ለለኻዮ ደርጉሓዮ።
ኡዙይ አው ዩኽረይን ይካየድ ዘኒኦ ጦርነት ብሓይሊ ወየንቲ ጥራይ እዩ ክዕወት ዝኽእል። ምኽንያቱ፣ ናይ ጥንቲ ተጋሩ አባሕጎታትና ኻው ዓድዋ ነቒሎም ደበና ተወጢሖም ላብ መካከለኛ ምስራቕ ብምብራር ናይ ትግራይ ሥልጣኔ አስፋሕፊሖም፣ ድሮናት ሰሪሖም፣ አቓልቦ ቫስኮ ደጋማ ስሒቦም፣ ወነንቲ 500 ኒዩኽሌር ዝዓጠቓ ናይ ውግእ መራኽብን ሳብማሪንን ድማ ነይሮም።
እዙይ ኻው ኮነ ታሪኽና ፣ <<ድሕሪ ቆቦ ራያ ይባሃል አሎ ላብ ዓባይ ሩስያ>> እይልና ብወኔ እንተዘፈንና ነቱ መሪር ሓቂ እይና ነጋውሖ ዝኒኤና እሞ አዮኻ አው ለለኻዮ ደርጉሓዮ።
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Ascari boy this is between me and debtera Meleket, do not spoil our discussion.
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
ጠብ-ደሉ የወያኔ ካድሬ Axumezana ግጥማችንን ከወደድከው ዘንዳ ለዛሬ ይህንን እናካፍልሃ፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ኣንተ የለም በምትለው፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
የነ ሥዩም እጣ እንይደርስህ ኋላ!
እንታይ’ከ ኣእተዎም ዘይጻሕሎም ወዬንቲ?
ኢሱና ኣብዪም ኣንድ ቀን ያልፋሉ፡
ተፈጥሮ ማለፍ ነው የተፈጥሮ ዉሉ።
“ነጭ ባሕር” ወኒኖም ዘምባሕቝ ሸዋ!
ምስትምቓር ናባኻ!
ወይን ወይን ብለህ ስትመኝ የሌላ፡
የነ ሥዩም እጣ እንይደርስህ ኋላ!
ዋና ኣለዋ ኣሥመራ ደቀባት ወነንቲ፡
እንታይ’ከ ኣእተዎም ዘይጻሕሎም ወዬንቲ?
ጋዳፊና መለስ መች በህይወት ኣሉ፡
ኢሱና ኣብዪም ኣንድ ቀን ያልፋሉ፡
ተፈጥሮ ማለፍ ነው የተፈጥሮ ዉሉ።
ትግራይ ንፈልጣ ኢና ወስለቲ እኔውዋ፡
“ነጭ ባሕር” ወኒኖም ዘምባሕቝ ሸዋ!
ምስትምቓር ናባኻ!
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
(የጦ.ጥ. - የጦርነት ጥቅመኛው) ታናሹ ካድሬና የትግራይ ትግርኚ የቋንቋ ኮሜዲያን Digital Weyane "ኣቋጥሩኝ ነው?" እኛ እኮ ስለ እናናዬ ፊልም ነው እያወራን ያለነው። ስለ ዩክሬንና ራሻማ እዚህ ላይ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291645 ነው ሃሳባችንን እያካፈልን ያለነው፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! እታች ደግሞ ባንድ ወቅት ጥያቄዎች ጠይቀንዎት ነበር እርስዎን፡ የጦርነት ጥቅመኛውን ተራ ካድሬ!
Meleket wrote: ↑21 Mar 2022, 10:57(የጦ.ጥ. - የጦርነት ጥቅመኛው) የታላቁ ካድሬ ያያ Hawzen ልጅ Digital Weyane አሁንም እጅግ በጣም ተሸውደዋል። እስቲ ልክዎን እንዲያውቁ በቃላት በትር እንቆሽምድዎ፤ መቼም መታፈር በከንፈር ሲባል አልሰሙም!
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እያልን ያለነው፦
ፑቲን እንደ መለስ የማሌ(ማርክስና ሌኒን ግርፍ) እንዲሁም ልዑላዊ ሃገርን ወራሪ ወፈፌ ‘መሪ’ ነው። መለስ ሱማሌን ኤርትራን ወልቃይትንም ጭምር ወሯል። አውግዘነዋል ታግለነዋል አሸንፈነዋልም፡ ምክንያቱም ወራሪ ሁሌም ተሸናፊ ነው። ፑቲንም ወራሪ ነው፡ ዩክሬን የተባለች ልዑላዊ ሃገርን ወሯል፡ ሱፐርሶኒክ መሳርያ ኣለኝ፣ ምናምን ኣለኝ በማለት በዕብሪት ተነሳስቶ ልዑላዊ ሃገርን ወሯል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ ከዩክሬን ህዝብ ጎን በመቆም ወራሪውን የሩሲያ ጦር ከነ ወፈፌ ፕረዚደንቱ ጭምር እናወግዛለን ነው ያልነው። እርስዎ ተራ ካድሬው ደግሞ ይንጨረጨራሉ!
እርስዎ የትግራይ ትግርኛ ‘የቋንቋ ኮሜዲያኑ’ ደግሞ፡ መላቅጡ ጠፍቶብዎ ይዘላብዳሉ። ኢትዮጵያዊን ማሞኘት ያውም በኢትዮጵያን ሪቪው ያሉ ልሂቃንን ማሞኘት የሚቻል መሎዎታል ኣይደል? ኣዪ የተራ ካድሬ ነገር። ኣይደለም እርስዎና ታናናሾቹ ካድሬዎች ይቅርና፡ (የጦ.ጥ. የጦርነት ጥቅመኛው) ታላቁ ካድሬ Hawzenም ይህን ማድረግ እንደማይችሉ፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት እናረጋግጥልዎታለን።
ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምዕራብ ይምጣ ከምስራቅ ወራሪ ነው። ይወገዛል። ይመከታል። ይሸነፋልም። ይህ ዛሬ የምነግርዎ ቃል ታሪካዊ ሓቅ ነው፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብም ይህን ሃቅ ከገዛ ታሪኩ ኣኳያ እየመዘነ፡ እውነትነቱን አረጋግጧል። የእርስዎና የጦ.ጥ. (የጦርነት ጥቅመኛ ካድሬዎች) ከወራሪ ሃይል ጋር መወገን የሚፈይደው አንዳችም ነገር የለም።
እስቲ ትንሽ ይንጨርጨሩ ተራ ካድሬው ለመሆኑ ከነዚህ እየቆሸመዱዎ ካሉት ቃላቶች ያልተመቸችዎ የትኛዋ ነች
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌንን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
ዋና ኣለዋ ኣሥመራ ደቀባት ወነንቲ፡
እንታይ’ከ ኣእተዎም ዘይጻሕሎም ወዬንቲ
እንታይ’ከ ኣእተዎም ዘይጻሕሎም ወዬንቲ
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
ዋና ኣለዋ ኣሥመራ ደቀባት ወነንቲ፡
እንታይ’ከ ኣእተዎም ዘይጻሕሎም ወዬንቲ
ታሪኽ፥ እናረሳእኻ፥ እንድዩ፥ትቀንዲ፥ ሽግርካ
ርኽቅ፥ ክብል፥ አኽሱም፥ ቅርብ፥ ክብል፥ አሉላ፥
ወይን፥ እውን፥ እኮ፥ አፅሙ፥ አሎ፥ አብ፤ ናቅፋ
በል፥ ቀፅል፥ ተዳሎ፥መአልቲ፥ መፂያ፥ አላ፥
ወይ፥ ትህጎሰላ፥ ወይ፥ትቅበረላ፥
አነ፥ ግን፥ መፃኹ፥ መረብ፥ ተሳጊረ
እፈልጥን፥ ፈረቋን፥ ምሳይ፥ሙኻኑ፥ወዱ፥ እረ፤
እንትርፊ፥ ቁሩባት፥ ናይ፥ ጥልያን፥ጥረ፥ ምረ
እንታይ’ከ ኣእተዎም ዘይጻሕሎም ወዬንቲ
ታሪኽ፥ እናረሳእኻ፥ እንድዩ፥ትቀንዲ፥ ሽግርካ
ርኽቅ፥ ክብል፥ አኽሱም፥ ቅርብ፥ ክብል፥ አሉላ፥
ወይን፥ እውን፥ እኮ፥ አፅሙ፥ አሎ፥ አብ፤ ናቅፋ
በል፥ ቀፅል፥ ተዳሎ፥መአልቲ፥ መፂያ፥ አላ፥
ወይ፥ ትህጎሰላ፥ ወይ፥ትቅበረላ፥
አነ፥ ግን፥ መፃኹ፥ መረብ፥ ተሳጊረ
እፈልጥን፥ ፈረቋን፥ ምሳይ፥ሙኻኑ፥ወዱ፥ እረ፤
እንትርፊ፥ ቁሩባት፥ ናይ፥ ጥልያን፥ጥረ፥ ምረ
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
ኣሽሓት ዓመታት ቅድሚ ኣዅሱመ ዬሓ፡
ሃገረ ኤርትራ ብታሪኻ ኣርሓ።
እስከ በል ፈትና ስገር ሩባ መረብ፡
ብደቂ ኤርትራ ክትምንጠል ክትቝለብ።
. . .
“ኣይጥ ሞቷን ስትሻ ስታበዛ ሩጫ፡
ሂዳ ታሸታለች የድመት ኣፍንጫ፡
ሲባል የነበረው እስከነ ተረቱ፡
ባንቺ ላይ ደረሰ በክልፍልፊቱ።” ብለን እንዳንተርት እንጂ በከበደ ሚካኤልኛ!
ሃገረ ኤርትራ ብታሪኻ ኣርሓ።
እስከ በል ፈትና ስገር ሩባ መረብ፡
ብደቂ ኤርትራ ክትምንጠል ክትቝለብ።
. . .
“ኣይጥ ሞቷን ስትሻ ስታበዛ ሩጫ፡
ሂዳ ታሸታለች የድመት ኣፍንጫ፡
ሲባል የነበረው እስከነ ተረቱ፡
ባንቺ ላይ ደረሰ በክልፍልፊቱ።” ብለን እንዳንተርት እንጂ በከበደ ሚካኤልኛ!
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
ወይነይ፥ መፀካ፥ ከምጋሻ፥ ውህጅ
ይህሸካ፥ ድኣ፥ አቅዲምካ፥ አውጅ
ፀኣዳ፥ ባንዴራኻ፥ አንበልብልካ፥ ብሰላም፥ ክትህጂጅ
ወያኔ፥ መጣብህ፥ እንደሰደድ፥ እሳት፥
እንደ ፥አውሎ፥ንፋስ፥ አዲ፥ ሃሎን፥ነቃቀላት
ኢሱ፥ እውን፥ ሀደመ፥ ብጀልባ፥ ብባህሪ፥
መሲልዎ፥ ነይሩ፥ ዘምልጠ፥ ናብ፥ ሱእዲ
ወዲ፥ እረ፥ አርከቦ፥ አብማእከል፥ ትቋላይ፥
ኢሱ፥ ተታሀዘ፥ እትተመን፥ መንደላይ
ፍርዱን፥ ተቀበለ፥ በአስመራ፥ አደባባይ
ይህሸካ፥ ድኣ፥ አቅዲምካ፥ አውጅ
ፀኣዳ፥ ባንዴራኻ፥ አንበልብልካ፥ ብሰላም፥ ክትህጂጅ
ወያኔ፥ መጣብህ፥ እንደሰደድ፥ እሳት፥
እንደ ፥አውሎ፥ንፋስ፥ አዲ፥ ሃሎን፥ነቃቀላት
ኢሱ፥ እውን፥ ሀደመ፥ ብጀልባ፥ ብባህሪ፥
መሲልዎ፥ ነይሩ፥ ዘምልጠ፥ ናብ፥ ሱእዲ
ወዲ፥ እረ፥ አርከቦ፥ አብማእከል፥ ትቋላይ፥
ኢሱ፥ ተታሀዘ፥ እትተመን፥ መንደላይ
ፍርዱን፥ ተቀበለ፥ በአስመራ፥ አደባባይ
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
ባንድ ራስ ባንድ ራስ፡
ኣዬን ሁለት ምላስ፡
ባንደኛው ሽለላ፡
ባንደኛው ምህለላ።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302747
እንዲም ኣርጎ የለም ጀግንነት ጀግንነት፡
የወያኔ ነገር ኣመድና ዱቄት!
ኣዬን ሁለት ምላስ፡
ባንደኛው ሽለላ፡
ባንደኛው ምህለላ።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302747
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302746
እንዲም ኣርጎ የለም ጀግንነት ጀግንነት፡
የወያኔ ነገር ኣመድና ዱቄት!
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
"እናናዬ" በተባለው ፊልም ዙርያ፡ ምርጥ ሙዚቃ ያቀናበሩትንና የዜሙትን የጥበብ ሰዎች፡ ኣሁንም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ለማመስገን ፈልገን ነው፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
Meleket wrote: ↑27 Aug 2022, 05:04"እናናን ኣደራ" - [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ታች ማዶ ላይ ማዶ ያያ በቃሉ ቤት፡
ታች ማዶ ላይ ማዶ ‘እማ ቸሬ’ ቤት፡
‘የነእንቶኔ’ እርግማን ቀፍድዶ ይዞት፡
ኣይጥባ መስከረም ዕርቅ ሳይወርድበት።
ያብዬ በቃሉን ሥልጡን ትምህርት ቤት፡
ትህትና ጠፍቶ ትዕቢት ፈነጨበት።
ኣንተ ትብስ እኔ መባባሉ ቀርቶ፡
ኣንቺ ትብሽ እኔ መባባሉ ቀርቶ፡
ሁሉም በየፊናው ሚያሰማ ቀረርቶ፡
ማን እንዲደላው ነው? ስንቱ ምስኪን ሙቶ።
ጥጋቡም ጥጋቧም ብለው ጥግብግብ፡
የዋሁን ሊያስፈጁ መስሏቸው ጥበብ፡
ጀመሩ ኣሏቸው ዛሬም ግብግብ፡
ምን ይሆን ብልሃትሽ ኣንቺ ‘ሃገረሰብ’?
በዓለሙ ዙርያ ዘሩን እዬዘራ፡
እረኛ እንዳታጡ እንዳይሆን መከራ፡
ኣደራ ኣደራ እናናን ኣደራ፡
ቡሎ ብሏችኋል ወዲያ ተሰመራ ወዲህ ተቃሩራ፡
ወዲያ ተኣስመራ ወዲህ ሰንጋተራ፡
ሰላምን ሚያመጣ ስራ እስቲ ይሰራ፡
ኣምላክ እፎይ እንዲል ብርሃን እንዲበራ።
“እረኛዬ” በተሰኘው ኢትዮጵያዊ ምርጥ ፊልም ላይ የተሳተፉ ኣካላትን በሙሉ ለማመስገን ተጣፈ፡ በኛ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
ነህምያ፥ ዝተኣወተ
ብሀደ፥ ገፅ፥ እና፥ ፆሎተ
ብሀደ፥ገፅ፥ ድማ፥ እጥቁ፥ አስጢሙ፥ እናኸምበተ
ደብተራ፥ በረከት፥ አድያቦ፥ ወርዱ፥
መሲልዎ፥ ቀሊል፥ ኽህዝ፥ ንወያነ፥ ብኢዱ
አኻኺቡ፥ እሱባት፥ አብይ፥ ታብ፥ ሩሁቅ፥ ዝመፁ
ብመልሃሶም፥ ጀግና፥ ብተግባር፥ አናፁ
በል፥ ውፃያ፥ታአቀበት
ተዘይኮይኑ፥ አዲ፥ ሃሎ፥ ቀበፀት
ናይ፥ ኢሳያስ፥ በትሪ፥ ስልጣን፥ ተሰበረት
ወዲ፥ እረ፥ ነፃ፥ ወፀ
ዘመነ፥ ትግራይ፥ ትግሪኚ፥ ንአለም፥ አድመፀ
ብሀደ፥ ገፅ፥ እና፥ ፆሎተ
ብሀደ፥ገፅ፥ ድማ፥ እጥቁ፥ አስጢሙ፥ እናኸምበተ
ደብተራ፥ በረከት፥ አድያቦ፥ ወርዱ፥
መሲልዎ፥ ቀሊል፥ ኽህዝ፥ ንወያነ፥ ብኢዱ
አኻኺቡ፥ እሱባት፥ አብይ፥ ታብ፥ ሩሁቅ፥ ዝመፁ
ብመልሃሶም፥ ጀግና፥ ብተግባር፥ አናፁ
በል፥ ውፃያ፥ታአቀበት
ተዘይኮይኑ፥ አዲ፥ ሃሎ፥ ቀበፀት
ናይ፥ ኢሳያስ፥ በትሪ፥ ስልጣን፥ ተሰበረት
ወዲ፥ እረ፥ ነፃ፥ ወፀ
ዘመነ፥ ትግራይ፥ ትግሪኚ፥ ንአለም፥ አድመፀ
Re: "እናናን ኣደራ" - ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
የጥበቡ ሰው ኩራባቸው ደነቀ፡ ነፍስህን ፈጣሪ በዓጸደ ገነት ያኑራት።
ለቤተሰቡና ለኣድናቂዎቹ በሙሉ መጽናናትን ተመኝተናል።
ለቤተሰቡና ለኣድናቂዎቹ በሙሉ መጽናናትን ተመኝተናል።