Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 19 Jul 2022, 10:53
Fiyameta wrote: ↑19 Jul 2022, 10:36
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
who told u ቄስ can't dance .. r u for real. to me his English fluency is beyond Harvard university ... only under Golden time all our religion people have higher education
-
Meleket
- Member
- Posts: 4614
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 19 Jul 2022, 11:08
ታላቋ ተራ ካድሬና የፎቶ ሾፗ 'ንግሥት'፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲህ ቁልጭ አድርገን ሃሳባችንን ስለገለጥን ብዙ ኣጥወለወለሽ ኣይደል?
እዬመረረሽም ቢሆን ዳግም እንንገርሽ
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከፑሽኪን ይልቅ ኢትዮጵያዊውን ሊቀሊቃውንት የትግሬውን ቅዱስ ያሬድን እናከብራለን፡ ምክንያቱም ቅዱስ ያሬድ በቤተ እምነቶቻችን ውስጥ የምንጠቀምበትን ምን የመሰለ ዜማ የሰጠን ሊቅ እንደሆነ ጠንቅቀን ስለምናውቅ።
ፑሽኪን ግን ለኛ ምን ኣበረከተልን? ኣሟሟቱም እጅግ ቀፋፊ ኣሟሟት ነው። ለሱ ሃውልት ማቆማችን እጂግ የሚገርም "ቦተሊካ' ነው!
Fiyameta wrote: ↑19 Jul 2022, 09:58
የትግራዩ የቅኔ ሊቅ ፡ ደብተራው ጁንታ Meleket/yabello ውዳሴ ደብረፅዮን
ዉዪ ሳልረሳው ሬሞርኬዎችሽን እነ Abdisaን Weyane.is.deadን Digital Weyaneን የመረጃውን pushkinም ባሉበት ሰላም በዪልን። የራሾቹን ስላሴን ጉድ ማለትም የነ Vladimir Putin, Sergei Shoigu and Joseph Stalin ደግሞ ባንድላይ ሆናችሁ እዚህ ኣንብቡ እንዳትረሱ፡ ኣደራ።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 17458
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 19 Jul 2022, 11:16
ደብተራ፥ መለከት፥ እንደሰይጣን፥ ለምን፥ ግማሽ፥ እውነት፥ ትናገራለህ?
"ከፑሽኪን ይልቅ ኢትዮጵያዊውን ሊቀሊቃውንት የትግሬውን ቅዱስ ያሬድን እናከብራለን፡ ምክንያቱም ቅዱስ ያሬድ በቤተ እምነቶቻችን ውስጥ የምንጠቀምበትን ምን የመሰለ ዜማ የሰጠን ሊቅ እንደሆነ ጠንቅቀን ስለምናውቅ።"
አንተ፥ ራስህ፥ ከቅዱስ፥ ያሬድና፥ ከራስ፥ አሉላ፥ ዘር፥ እንደምትመዘዝ፥ ለመናገር፥ ለምን፥ ድፍረት፥ አጣህ? Ascari syndrome illness!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9681
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 19 Jul 2022, 11:26
ጁንታው Meleket ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ
በቦረቀ ነበር ትግራይ ላይ ራሻ
በለው በለውና አሳጣው መድረሻ
የyabello ባንዳነት አያውቅም ሩስያ እና ውሻ
-
Meleket
- Member
- Posts: 4614
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 19 Jul 2022, 11:37
ወዳጃችን Axumezana እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ከኣዳምና ከሄዋን ዘር
የመጣን መሆናችንን እንደምናውቅ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና እንግለጽልህ ይሆንን?
Axumezana wrote: ↑19 Jul 2022, 11:16
ደብተራ፥ መለከት፥ እንደሰይጣን፥ ለምን፥ ግማሽ፥ እውነት፥ ትናገራለህ?
"ከፑሽኪን ይልቅ ኢትዮጵያዊውን ሊቀሊቃውንት የትግሬውን ቅዱስ ያሬድን እናከብራለን፡ ምክንያቱም ቅዱስ ያሬድ በቤተ እምነቶቻችን ውስጥ የምንጠቀምበትን ምን የመሰለ ዜማ የሰጠን ሊቅ እንደሆነ ጠንቅቀን ስለምናውቅ።"
አንተ፥ ራስህ፥ ከቅዱስ፥ ያሬድና፥ ከራስ፥ አሉላ፥ ዘር፥ እንደምትመዘዝ፥ ለመናገር፥ ለምን፥ ድፍረት፥ አጣህ? Ascari syndrome illness!
-
Abdisa
- Member+
- Posts: 6217
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9681
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 19 Jul 2022, 14:45
አውዙይ እኒኤካ ዜማ!
ኡቱ ወኔ ዝቕስቅስ ድምፁ፣
ኡቱ አንጉዕ ዘፍስስ ኽምስታኡ፣
ኡቱ ቖንጆ ዜማኡ፣ ኡቱ ምሕራኑ፣
ኡቱ ኩሉ ነገራቱ ለለ ነቱ ታላቁ ጁንታ Meleket ወይም yabello ኡዩ ዘስታውሰኒ።

-
Meleket
- Member
- Posts: 4614
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 20 Jul 2022, 11:19
ታላቂቱን ተራ ካድሪትና የፎቶ ሾፗን 'ንግሥት' ከነ ሬሞርኬዎቿ ማለትም ኣጃቢዎቿ ውዳሴ መስማት ኣምሯቸዋልና እስቲ ይህቺን ታመታት በፊት ያቀረብናትን ውዳሴ ዳግም እንጋብዛቸው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። መቼም እኚት ተራ ካድሪት ተነ ሬሞርኬዎቻቸው "ደብረፅዩን" "ወያኔ" "ያቤሎ ገርቤሎ ጨርቤሎ" ምናምን እያሉ ማወናበድ ቋሚና መደበኛ ስራቸው መሆኑ ገብቶናል፡ ቢሆንም እስቲ እንዝናናባቸው።
"ጌም ኦቨር" ብለን የቀበርነውን ጉዳይ አስሬ እዚህ የሚያነሱተዪ፡ የጤናም ኣይመስል እማደል?
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... AD#p803326